በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የቡና ጥራት ቅምሻ ውድድር በኮሮና ምክንያት ተሰርዞ ወደ አሜሪካ ተዛወረ

April 05, 2020
በአሜሪካው አሊያንስ ፎር ኮፊ ኤክሰለንስ ድርጅት አዘጋጅነት ለመጀመርያ ጊዜ በኢትዮጵያ እንዲካሄድ ተወስኖ ዝግጅት ሲደረግበት የከረመው የቡና ጥራት ውድድር ወይም ‹‹ካፕ ኦፍ ኤክሰለንስ›› ውድድር በኮሮና ምክንያት በተፈ...Read More

ከዘጠኙ ክልሎች አራቱ ብቻ ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ዝግጁ መሆናቸውን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ

April 05, 2020
ዮሐንስ አንበርብር በኢትዮጵያ በፊትም በአንፃራዊነት የተሻለ የጤና አገልግሎት ደረጃ ያላቸው አራቱ ክልሎች ብቻ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ዝግጁ እንደሆኑ፣ የዓለም ጤና ድርጅት የኢትዮጵያ ቢሮ ያደረገ...Read More

ሀገራዊ ምርጫውን በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ ማካሄድ እንደማይቻል ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ

April 01, 2020
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2012 ( ኤፍ.ቢ.ሲ ) የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ መከሰቱን ተከትሎ በተፈጠረው ሁኔታ የተነሳ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ባወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ምርጫውን ማካሄድ እንደማይች...Read More

በማህበራዊ ሚዲያ የተሰራጨ ቪዲዮ የፖሊስ ተቋሙን የማይገልጽ መሆኑን የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ኃላፊ ኮማንደር ኢዮብ አቤቶ ገለፁ፡፡

April 01, 2020
በማህበራዊ ሚዲያ የተሰራጨ ቪዲዮ የፖሊስ ተቋሙን የማይገልጽ መሆኑን የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ኃላፊ ኮማንደር ኢዮብ አቤቶ ገለፁ፡፡ በከተማችን ሀዋሳ አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ በህገ መንግስቱ መሰ...Read More