የሲዳማ አባቶች ዳግም የኢህአዴግ ሊቀመንበር ሆነው ለተመረጡት ለዶ/ር አብይ አህመድ እንኳን ደስ አለህ በማለት፤ መልካም የስራ ጊዜ እንዲሆንላቸው ያላቸውን ምኞት በታላቅ የቄጣላ ስነ ስርአት ገለጹ

October 06, 2018
የሲዳማ አባቶች ዳግም የኢህአዴግ ሊቀመንበር ሆነው ለተመረጡት ለዶ/ር አብይ አህመድ እንኳን ደስ አለህ በማለት፤ መልካም የስራ ጊዜ እንዲሆንላቸው ያላቸውን ምኞት በታላቅ የቄጣላ ስነ ስርአት ገለጹ።   Read More

የሲዳማ ሽማግሌዎች ለጠ/ሚ ዶ/ር አብይና ለጉባዔው ተሳታፊዎች የባህላዊ ቁርስ ግብዣ አደረጉ

October 06, 2018
የሲዳማ የሀገር ሽማግሌዎች በ11ኛው የኢህአዴግ ድርጅታዊ ጉባዔ ለመሳተፍ በሀዋሳ ከተማ ለሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድና ለጉባዔው ተሳታፊዎች የባህላዊ ቁርስ(ቡርሳሜ ) ግብዣ አደረጉ። የሀገር ሽማግሌ...Read More

ኢህአዴግ ውስጣዊ አንድነቱን በማጠናከር የኢትዮጵያያን አንድነት ለመጠበቅ ይሰራል – ዶ/ር አብይ

October 06, 2018
11ኛው የኢህአዴግ ድርጅታዊ ጉባዔ የማጠቃለያ ስነ ስርዓት በሀዋሳ ከተማ በዛሬው ዕለት ተከናውኗል። በዚህ ወቅት ንግግር ያደረጉት የድርጅቱ ሊቀመንበር ዶክተር አብይ አህመድ፥ የኢትዮጵያ ህዝብ የሀገሪቱን ሰላም ለማ...Read More

የሲዳማ ዞን ለሲዳማ ብሔራዊ ነፃነት ግንባር (SNLF) አመራሮች በሚቀጥለው እሁድ በሀዋሳ ከተማ ታላቅ አቀባበል ልያደርግላቸው ነው

October 04, 2018
የሲዳማ ዞን ለሲዳማ ብሔራዊ ነፃነት ግንባር (SNLF) አመራሮች በሚቀጥለው እሁድ በሀዋሳ ከተማ ታላቅ አቀባበል ልያደርግላቸው መሆኑ ተሰማ፤ ለዝርዝር ወሬው ከታች ያንቡ ፤   በአቶ ዳንቦዋ ኪአ የሚመራው ...Read More

የሲዳማ ብሄራዊ ንቅናቄ መንግስት ያደረገውን ጥሪ ተቀብሎ ወደ ሀገር ገባ

October 04, 2018
የሲዳማ ብሄራዊ ንቅናቄ  መንግስት ያደረገውን ጥሪ ተቀብሎ ዛሬ  ወደ ሀገር ገብቷል፡፡ ከለንደን እና ከአሜሪካ የገቡት የግንቅናቄው ስራ አስፈፃሚ አባላት ዛሬ ከማለዳው 1 ሰዓት ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ...Read More

የፖለቲካ ፓርቲዎች የስምና የመለያ ለውጦች ፋይዳና አንድምታ

October 03, 2018
የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) 11ኛ ድርጅታዊ ጉባዔ ከመካሄዱ በፊት፣ በግንባሩ አባል ድርጅቶች የተደረጉ ጉባዔዎች አዳዲስ ክስተቶች የታዩባቸውና ባልተለመደ ሁኔታ አባል ድርጅቶች አዲስ ...Read More