የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በ11ኛው ድርጅታዊ ጉባኤና ሀገራዊ ለውጡን ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ በመምከር ስብሰባውን አጠናቀቀ

September 09, 2018
 የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በቅርቡ በሚካሄደው 11ኛው ድርጅታዊ ጉባኤና ሀገራዊ ለውጡን ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ በመምከር መደበኛ ስብሰባውን አጠናቀቀ። የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከጳጉሜ 2 እስከ 4ቀ...Read More

ደቡብ ክልል አዲስ የአስተዳደር መዋቅር ጥናት አጠናቀቀ

September 09, 2018
የደቡብ ክልል አዳዲስ የዞንና የወረዳ አወቃቀር ምክረ ሐሳብ የያዘ ጥናት አጠናቅቆ ለአመራሮች ውይይት እንዳዘጋጀ ታወቀ፡፡ የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢሕዴን) ሊቀመንበርና የሕዝብ ተወካዮች ምክር...Read More

በርካታ የሲዳማ ተወላጆችን በአክሲዮን ያቀፈው የደቡብ ግሎባል ባንክ ከ90 ሚሊዮን ብር በላይ የተጣራ ትርፍ አስመዘገበ

September 08, 2018
የፋይናንስ ኢንዱትሪውን እንዲቀላቀሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፈቃድ ከሰጣቸው የመጨረሻዎቹ ሦስት ባንኮች መካከል ደቡብ ግሎባል አንዱ ሲሆን፣ ባንኩ ወደ ሥራ በገባ በመጀመርያው ዓመት ኪሳራ ማስተናገዱ አይዘነጋም፡፡ በ...Read More

አዲሱ ዓመት ለህዝብ ጥያቄዎች ምላሽ ሊሆኑ የሚችሉ እርምጃዎች የሚወሰድበት ይሆናል

September 07, 2018
አዲሱ ዓመት ለህዝብ ጥያቄዎች ምላሽ ሊሆኑ የሚችሉ እርምጃዎች የሚወሰድበት ይሆናል – የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አዲሱ አመት በሁሉም ዘርፎች ሰፋፊ ለውጦች የሚመዘገቡበት እና ለህዝብ ጥያቄዎች ምላሽ ሊሆኑ የ...Read More