ሁለት የሲዳማ ክልል የፓርላማ ተመራጮች፤ ወደ ተወካዮች ምክር ቤት ላይገቡ እንደሚችሉ አስጠነቀቁ

September 29, 2021
  በስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ በሲዳማ ክልል ለፓርላማ የተወዳደሩ ሁለት ተመራጮች፤ በመጪው ሳምንት መጀመሪያ ወደሚከፈተው የተወካዮች ምክር ቤት ላይገቡ እንደሚችሉ አስጠነቀቁ። የሲዳማ አርነት ንቅናቄ (ሲአን) አመራሮች የሆኑ...Read More