Skip to main content

Posts

Showing posts with the label #Oromo

ፍቼ ጫምባላላ የፍቅርና ሰላም፣የእርቅ እና የአንድነት በአል ነው፤ Ethiopian Sidama Fiche Chambalala History

ፍቼ ጫምባላላ የፍቅርና ሰላም፣የእርቅ እና የአንድነት በአል ነው ። በአሉ ከሲዳማ ህዝብ ጋር አብሮ የተፈጠረ እና አብሮ የመጣ በአል ነው። የሚታወቀውም በሰላም እንጂ በስጋት በአልነቱ አይደለም። የስጋት በአል አይደለም ሆኖም አያውቅም። 

አንዳንድ በውጭ ያሉ የመንግስት ተቋማት ብሄርን በጎሳ የመከፋፈል ሰራ ይሰራሉ ተብሎ ተከሰሱ

አንዳንድ በውጭ ያሉ የመንግስት ተቋማት ብሄርን በጎሳ የመከፋፈል ሰራ ይሰራሉ ተብሎ ተከሰሱ።  Somali Regional State Official Accuses Ethiopia London Embassy of Dividing Somalis Somali state government advisor accused the Ethiopian embassy in London of using 'colonial tactics' to divide Somali diaspora by clan. Mohammed Olad, the new communications advisor for Somali President Mustafa Omer, condemned the embassy's recent meeting with members of the Gadabursi Somali clan in London as a plot 'bitting Somalis against each other.' The Ethiopian embassy in UK faced similar criticism from other Somali nationalists on social media who accused the embassy of 'an immoral act' by discussing with Somali sub-clans like Gadabuursi, separately. ተጨማሪ 

እንደ የጋሞ ሽማግሌዎች ሁሉ የወንዶ ገነት ኤጄቶዎች ለመላው አገሪቱ ምሳሌ የሚሆን ተግባር ፈጸሙ፤ ከፍተኛ የብሄር ግጭት አስቀሩ

በዛሬው አለት #በሲዳማ ክልል ወንዶገነት በተለምዶ ወተራ በሚባል አከባቢ፤ የአንድ ትምህርት ቤት ተማሪ በሆኑ እና በብሄራቸው የሲዳማ እና የጉጂ ኦሮሞ ቤተሰብ በሆኑ ልጆች መካከል በተፈጠረው አለማግባባት ወይም ጥል ፤ አንደኛው ልጅ ህይወቱ አ ል ፏ ል ። ሟቹ ብሔሩ ሲዳማ ስሆን፣ ገዳዩ የጉጂ ኦሮሞ በመሆኑ በላይ ክስተቱ የተከሰተው በድንገት ባጋጣሚ ቢሆንም ግ ጭ ቱ የብሔር መልክ ይዞ ወደ ብሔር ግጪት እንዳይለወጥ ኤጄቶ የማይረሳ መስዋዕትነት ከፍሎ በታላቅ ቁጣ የመጣውን የሟች ቤተሰብ አስፓልት ላይ በመምበርከክ ለምኖ በማረጋጋት ከትልቅ እልቂት ህዝቡን ልያድን ችሏል። " የጋሞ ሽማግሌዎች ን መልካም መሰል ተግባርን ተከትሎ ፤ ወጣቶች ዛሬም ባህላቸውን እንዳልረሱና ሽማግሌዎችን እንደሚሰሙ ሰውን ከመግደል ማቀፍ የሚሻል መሆኑን ባለመግደል ማሸነፍ መቻሉን፤ የወንዶ ገነት ኤጄቶዎች የጋሞን ሽማግሌዎችን ዱካ በመከተል ታላቅ ጅብድ በመስራት አሳይተዋል። በተለይ ዛሬ ዛሬ በአገሪቱ በህዝቦች መካከል የሚታየው ቁርሾ እና ግጭት፣አገሪቱ የተተበተበ ችበት የዓመፃና የክፋት፣ የጥላቻና የጠላትነት እስራ ት ን፣ ሰንሰለ ት ን በጣጥሰው ነጻ የሚያወጡት ፍቅርን፣ ሰላምን፣ ይቅርታን የሚሰብኩ የወንዶ ገነትን ኤጄቶዎች መሰል ወጣቶች እ ና የ ሰላም አምባሰደሮች ያስፈልጉ ና ል፡፡ እንደአገር፤ የትናንትና የአብሮነትና የአንድነት ውብ ታሪካችንን በቅጡ ፈትሸው ለመጠየቅና ይቅር ለመባባል፣ ለፍቅር፣ ለዕርቅ ልብ እንዲኖረን ዘንድ በተግባር ላሳዩን የወንዶ ገነት ኤጄቶዎ ታላቅ ክብር ይገባቸዋል ፡፡ የሲዳማ ክልላዊ መንግስት መመስረትን በታላቅ ትግእስት በመጠባበቂ ላይ ያለው የሲዳማ ህዝብ፤ ብሎም ለተግባራዊነቱ በመታገል ላይ ያለው ኤጄቶ፤ አ ገራችን