ፍቼ ጫምባላላ የፍቅርና ሰላም፣የእርቅ እና የአንድነት በአል ነው፤ Ethiopian Sidama Fiche Chambalala History May 29, 2019 ፍቼ ጫምባላላ የፍቅርና ሰላም፣የእርቅ እና የአንድነት በአል ነው ። በአሉ ከሲዳማ ህዝብ ጋር አብሮ የተፈጠረ እና አብሮ የመጣ በአል ነው። የሚታወቀውም በሰላም እንጂ በስጋት በአልነቱ አይደለም። የስጋት በአል አይደለም ሆኖም አያውቅም። Read more