Skip to main content

Posts

Showing posts from April, 2022

የስኮትላንዱን Kilt/ ክሊትን እና የሲዳማውን ጎንፋ ምን ያመሳስላቸዋል?

    ታላቋን ብርቲን UK ን ከፈጠሩት አራት አገራት መካከል አንዷ የሆነችው ስኮትላንድ፤ ከሲዳማ ጋር የሚያመሳስላት አንድ ነገር አለ። ይሄውም ወንዶቻቸው የምለብሱት ባህላዊ ልብስ ነው። ልብሱ ከሲዳማዎቹ ጎንፋ ጋር መመሰሰሉ ብቻ ሳይሆን፤ ታርካዊ እና ባህላዊ ፋይዳው አንድ ነው። Klit ክሊት በስኮትላንድ ሴሊቲክ ህዝብ ዘንድ በባህላዊ ልብስነት በወንዶች የሚለበሰ ሲሆን፤ እስከ ጉልበት የሚረዥም የሴቶቹን ቀምስ የሚመስል አልባስ ነው። አመጣጡን ተመለከተ እንደ አእሮፓውያን ዘመን አቆጣጠር ከ16ተኛ ክፍለ ዘመን ጀምሮ፤ በተለይ በስኮቲሽ ሃይላንድ / Scottish Higlands ይኖሩ በነበሩ የሴልቲክ አባል የሆነ ወንድ አዋቂዎች እና ወጣት ወንዶች ለብርድ መከላከያ እንደ ጋቢ ይለበስ የነበረ ሲሆን፤ ከ18ተኛው ክፍለዘመን ጀምሮ ግን ከወገብ በታች እስከ ጉልበት ድረሰ በማስረዘም መልበስ መጀመሩ ይነገራል። ከ19ተኛው ክፍለዘመን ጀምሮ ክሊት በከፍታማ የአገሩቱ አከባቢዎች ብቻ ሳይሆን፤ በአጠቃላይ እንደየአገሪቱ ባህላዊ ልብስ በአብዘኛው በተለይ በወንዶች በተለያዩ ባህላዊ ክንውኖች እና ዝግጅቶች ላይ መዘወተር መጀመሩ ይነገራል። ክሊት እንደ ጎንፋ ሁሉ ከተለያዩ ማይቴሪያሎች የሚሰራ ቢሆንም፤ በአብዘኛው ግን ከጥጥ ግብአት እንደሚመረት ተገልጿል። በመላው አለም ታዋቂነትን ያተረፈው ክሊት፤ በስኮትላንዶች ዘንድ ከአርበኝነትና ከብሔራዊ ማንነት መገለጫነት አልፈው፤ ጥልቅ የሆነ ባህላዊ እና ታርካዊ ፋይዳ እንደለው ይነገራል። በዚህም ስኮትላንዶች በዚህ ባህላዊ ልብስ ከፍተኛ ኩራት እንደምሰማቸው ታውቋል። በርግጥ እኛም በጎንፋችን ከፍተኛ ኩራት እንደምሰማን ይገባኛል። ለማንኛውም የእኛውን ጎንፋ በአለም አቀፍ ደረጃ ለማስተዋወቅ ከፊቼ በላይ ምን አማራጭ አለ

Growing speciality coffee market promises sweet prospects

    Habtamu Bogale is a farmer who takes a great sense of pride in knowing "every inch" of the thick highland forests of Keffa. It is hard to challenge, for he grew up in Keffa Zone, South Western Regional State, where he and his peers spent their youth watching parents grow coffee. The legend of coffee is in Habtamu and his friends' favour. Their native land birthed the word "coffee", which first entered the English lexicon in 1582, from the Dutch Koffie. The Dutch got the word from the Turkish "Kahveh", who copied it from the Arabic "Qahwah". It was the Arab traders (perhaps slaves) who borrowed the word from Kaffa, earning the area the reputation as the "cradle of coffee." It is easier for Habtamu to relate to the legend of coffee; a goatherd over a millennium ago discovered the cherries after his animals chewed a few and began acting unnaturally active. The boy was tempted to share the goats' elation and tried a few of the

የፍቼ ጫምባላላ በዓል እሴቶች ለዘመናዊ ህይወታችን ፋይዳቸው የጎላ ነው Etv | Ethiopia | News

“ፍቼ ጫምበላላ የተጋረጡብንን ፈተናዎችን በአንድ ነት ማስወገድን የምንማርበት ልዩ ባህላዊ ክንዋኔ ነው”-Etv...

“ኢትዮጵያዊነት እኛነት ነው” Etv | Ethiopia | News

"የፍቼ ጫምባላላ መሰረታዊ እሴቶች በመላው ሀገሪቱ መስፋፋት አለበት" - የሲዳማ ክልል ርዕሰ መሰተዳዳር ደስታ ሌዳ...

በኢትዮጵያ ያሉ ማራኪና ውብ ባህሎች ለ50 አመታት በሃገሪቱ እንድኖር አድርጎኛል-ጣሊያናዊው የካቶሊክ ካህን

  በኢትዮጵያ ያሉ መልከ ብዙና ማራኪ ውብ ባህሎች ለ 50 አመታት እዚሁ እንድኖር አድርጎኛል፣ኢትዮጵያዊያንም ያሏቸውን የአንድነትና መተሳሰብ ባህል አክብረው አገራቸውን ማስቀጠል አለባቸው ሲሉ ጣሊያናዊው የካቶሊክ ካህን ተናገሩ። ላለፉት 50 ዓመታት ኑሯቸውን በኢትዮጵያ ያደረጉት ጣላያናዊው የካቶሊክ ቤተክርስቲያን ካህን ዮሴፍ ዲቶማሾ ኢትዮጵያ የድንቅ ባህልና ታሪክ ባለቤት መሆኗን ይመሰክራሉ። አብዛኛውን ኑሯቸውን በሲዳማ አካባቢ ያሳለፉ ቢሆንም ወደ ተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ተንቀሳቅሰው ማዬት ማቻላቸውን በመናገር ከዚህ ቀደም በአዲስ አበባ፣ በጎንደር፣ በጌዲዮ፣ በይርጋ ጨፌ፣ በአለታ ወንዶ፣ በአገረ ማርያምና ሌሎች አካባቢዎች ትምህርት ቤቶች መስራታቸውን ጠቅሰዋል። አሁንም ድረስ በሀዋሳ ከተማና ሌሎች ገጠራማ የሲዳማ አካባቢዎችም በመምህርነትና በርዕሰ መምህርነት እያገለገሉ እንደሚገኙ ገልጸዋል። ኢትዮጵያዊያን በአንድነት ተሰባስበው የሚያከብሯቸው እንደ ‘ ፊቼ ጫምበላላ ’ እና መሰል በዓላትም እጅግ የሚያስደስቱና ከፍተኛ ትርጉም የሚሰጣቸው መሆኑንና ፊቼ ጨምበላላ የሰላምና የፍቅር፣ የይቅርታና የእርቅ፣ የአንድነትና መተሳሰብ፣ የእድገትና ብልጽግና በዓል እንደሆነ መመልከታቸውንም እንዲሁ ገልጸዋል። በኢትዮጵያ ውስጥ በርካታ ድንቅ ባህሎች እንዳሉ የጠቀሱት ካህኑ እነዚሁ በዓላት ለአብሮነት መጎልበት ጉልህ ሚና ይኖራቸዋል ይላሉ። በቆይታቸውም በርካታ ባህላዊ እሴቶችን ከመረዳት ባሻገር አማርኛና ሲዳምኛ ቋንቋዎችን አቀላጥፈው የሚና