Skip to main content

Posts

Showing posts from May, 2021

ወላይታ ድቻ 🆚 ሲዳማ ቡና በቀጥታ||Wolaita Dicha 🆚 Sidama Buna Post-Match Analysis

🛑⚽️Ethio Highlight || ሀዋሳ ከነማ ከ ድሬዳዋ ከነማ ሀይላይት || Hawassa kenema vs Dire...

ድርብ ጀግና- ዶ/ር እመቤት በቀለ በሀዋሳ ዩንቨርስቲ የእንግሊዘኛ ቋንቋና የሥነ ፅሁፍ መምህርት

ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ከ ዶ/ር አያኖ ባራሶ ጋር የተደረገ ውይይት

የሎቄ ሰማእታት ቀን

ደሳለኝ ጋራሞ እንደጻፈው 2018  በዚያን መራራ ጊዜ በወጣት ትከሻው የሲዳማ ህዝብ መሪ የነበረ የመለስ ዜናዊን ሰይጣናዊ ተልዕኮ ባለመስማማት መከራን የተቀበለ ክቡር አቶ ግርማ ጩሉቃ ያንን ክፉ ቀን እንደዚህ ያስታዉሳል። ግንቦት 16/1994 ዓ.ም የሲዳማ ሕዝብ በወቅቱ ህጋዊና ህገ-መንግሥታዊ የመብት ጥያቄ በማንሳቱ ብቻ በአረመናዊ ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታ በግፍ የተጨፈጨፈበት ፤ የሟቾች አስከሬን እንደ ጆንያ የተወረወረበት ፤ ቁስለኞች ሕክምና በማጣት የሚተርፍ ነፍሳቸውን ያጡበት ፤ በወቅቱ ሐቀኛና ለሕዝብ ተቋረቁሪ ፤ ነጻና ገለልተኛ ሚዲያ ባለመኖሩ እውነቱ ተደብቆ የሞቱትን ታጋዮቻችንን ቦዘኔና ዘራፍዎች ናቸው ተብሎ የተፈረጁበት ፤ በወቅቱ ከሰማይ አምላክ በቀር ሁሉም በሲዳማ ሕዝብ ላይ የተዛለቀበት ፤ አንዳንድ ከአብራኩ የወጡም በአባቶቻቸው ጭንና ጉያ ውስጥ ታቅፈው ማደጋቸውን ረስተው ለጠላት ደጀን በመሆን የአባቶቻቸውን ጭን በጥይት ያስመቱበት ፤ ሆዳቸው አላስችል ያላቸውም ይህን ዘግናኝ ድርጊት በንጹህ ሕዝብ ላይ መፈጸም የለበትም ብለው እርምጃ በውስድ የተሰውበት፤ አንዳንዶች ደግሞ የተፈጸመውን ጭፍጨፋ ኢ-ሰብዓዊ ነው ብለው ከመከራከር ይልቅ የተወሰደው እርምጃ አግባብ ነው ብለው ከዋናዎቹ ገዳዮችና ከነፍስ አባቶቻቸው ጎን በመቆማቸው ብቻ እንደ ትልቅ ጀብድ ተቆጥሮላቸው የሹሜት ፤ የስልጣንና የማዕረግ ጭማር ያገኙበት ፤ የጭፍጨፋውን ድርጊት የተቃወሙና ያወገዙ በርካቶች ለእስራትና ለእንግልት የተዳረጉበት ፤ በርካቶች ከቤታቸውና ከሥራ ገበታቸው የተፈናቀሉበት ፤ የዳበረ ሥራ ልምድና ምጡቅ አእምሮ ያላቸው ብሪቅዬ የብሔሩ ተወላጅ የሆኑ

Gudumala Podcast S12 E 08፤ በሲዳማ ስላለው የኮሮና ስርጭት ቁጥጥር አያያዝ፣ የሲዳማ መንግስት ስራተ...

የውጭ ሀገራት በኢትዮጵያ ላይ በሚያደርጉት ጫና ዙሪያ የሲዳማ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ደስታ ሌዳሞ ይናገራሉ

ስድስተኛው ምርጫ የመራጮች ምዝገባ በተጠናቀቀባቸው አካባቢዎች ብቻ ሰኔ 14 ይካሔዳል ተባለ

በመራጮች ምዝገባ መዘግየት ሳቢያ በሁለት ሳምንታት እንደሚራዘም ተነግሮ የነበረው ስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም. እንደሚካሔድ ተገለጸ፡፡ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኮሙኒኬሽንስ አማካሪ ሶልያና ሽመልስ ግንቦት 12 ቀን 2013 ዓ.ም. በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንዳስታወቁት ቦርዱ ምርጫው ከተወሰኑ ቦታዎች በስተቀር በሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም. እንዲካሔድ መወሰኑን አስታውቀዋል፡፡ ሆኖም ግን በፀጥታ ችግሮች ሳቢያ የመራጮች ምዝገባ በዘገየባቸው አካባቢዎች እንዲሁም የመራጮች ምዝገባ ላይ ቅሬታዎች በቀረቡባቸው አካባቢዎች ምርጫው ሰኔ 14 እንደማይካሔድ ተነግሯል፡፡ እነዚህም አራቱ የወለጋ ዞኖች (ምሥራቅ ወለጋ፣ ምዕራብ ወለጋ፣ ሆሮ ጉዱሩ ወለጋና ቄለም ወለጋ)፣ በቤንሻንጉል ክልል ከማሺና መተከል ዞኖች ብሎም በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞኖች ምርጫው የሚካሔድበት ቀን አልተወሰነም፡፡ በተጨማሪም ከክልላቸው ውጪ የሚኖሩ ሐረሪዎች በፍርድ ቤት እንዲመርጡ የተወሰነላቸው ቢሆንም ቦርዱ ለሰበር ሰሚ ችሎት ይግባኝ በማለቱ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም. አይከናወንም ተብሏል፡፡ ከምርጫው ጋር አብሮ ግንቦት 28 ቀን 2013 ዓ.ም. እንዲካሔድ ታቅዶ የነበረው የደቡብ ምዕራብ ሕዝቦች ሕዝበ ውሳኔ በተመሳሳይ በሰኔ 14 ቀን እንዲከናወንም ተወስኗል ተብሏል፡፡ ይኼንን የምርጫ ዕቅድ ለማሳካትም አሁን ምርጫውን እያስፈጸሙ ከሚገኙ 138655 አስፈጻሚዎች በተጨማሪ አዳዲስ አስፈጻሚዎች ስለሚቀጠሩ በጠቅላላ የምርጫ አስፈጻሚዎች ቁጥር ወደ 245000 ያድጋል ተብሏል፡፡ ከዚህ ባለፈም፣ የቁሳቁስ ሕትመት በ10 ቀናት ተጠናቅቆ የቁሳቁስ ማሰራጨት ሥራው በአራት ሳምንታት ውስጥ ይጠናቀቃል የተባለ ሲሆን፣ ለዚህ እንዲያግዝም አዲስ የትራንስፖርት ዕቅድ ተዘጋጅቶ ለመንግሥት ቀር

የዓለምን ሕዝብ ቁጥር የሚስተካከል ችግኝ ለመትከል ዘመቻ ተጀመረ

  ችግኝ ተከላው ጎረቤት አገሮችንም ያካተተ መሆኑ ተጠቁሟል ከ2011 ዓ.ም. ክረምት ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ችግኝ ተከላ፣ ቀጣይ በሆነው በዘንድሮው ዝግጅት የዓለምን ሕዝብ ቁጥር የሚስተካከል ሰባት ቢሊዮን ችግኞችን በአገር ውስጥና በጎረቤት አገሮች ለመትከል እንዲቻል ዝግጅት መደረጉ ተነገረ፡፡ ይኼም በቀጣይ ሦስት ወራት የሚከወን ይሆናል ተብሏል፡፡ ማክሰኞ ግንቦት 10 ቀን 2013 ዓ.ም. ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር)፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኰንን፣ የክልል ፕሬዚዳንቶችና አመራሮች፣ የአዲስ አበባና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደሮች አመራሮች፣ ሚኒስትሮች፣ እንዲሁም የሁለቱ ምክር ቤቶች አፈ ጉባዔዎች በተገኙበት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ይፋ የተደረገው የቀጣይ ክረምት ወቅት የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር፣ ከኢትዮጵያ አልፎ በአምስት የኢትዮጵያ ጎረቤት አገሮችም የሚከወን መሆኑ ተነግሯል፡፡ በዚህም መሠረት ስድስት ቢሊዮን ችግኞች በኢትዮጵያ የሚተከሉ ሲሆን፣ አንድ ቢሊዮን ችግኞች ደግሞ በደቡብ ሱዳን፣ በሱዳን፣ በኬንያ፣ በጂቡቲና በኤርትራ በፍላጎታቸው መጠን ተልከው ይተከላሉ ተብሏል፡፡ በመድረኩ ንግግር ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ ‹‹ችግኝ ተከላው የፖለቲካ ሳይሆን በዘላቂነት ጥቅም የሚያስገኝ ነው፤›› በማለት፣ ከአንድ ወር በታች ለቀረው ምርጫ ስለማይደርስም ለምርጫው ታስቦ የተደረገ ስላልሆነ ሁሉም የማኅበረሰብ ክፍል ተሳትፎ እንዲያደርግበት ጥሪ አቅርበዋል፡፡ በ2011 ዓ.ም. አራት ቢሊዮን፣ በ2012 ዓ.ም. ደግሞ አምስት ቢሊዮን በድምሩ ዘጠኝ ቢሊዮን ችግኞች ተተክለዋል በማለት በመድረኩ ሪፖርት ያቀረቡት የግብርና ሚኒስትር አቶ ኡመር ሁሴን፣ ለአረንጓዴ አሻራ መነሻ የሆነው ምክንያት በዓለም

Biden Administration Plans Visa Restrictions on Ethiopian Officials Over Tigray

  Biden Administration Plans Visa Restrictions on Ethiopian Officials Over Tigray Imposing visa restrictions on officials signals the start of a major U.S. policy shift. By  Robbie Gramer , a diplomacy and national security reporter at  Foreign Policy . Ethiopian refugees from the Tigray conflict gather at Um Raquba refugee camp in Gedaref, eastern Sudan, on Feb. 19.  HUSSEIN ERY/AFP VIA GETTY IMAGES MAY 21, 2021, 12:34 PM U.S. President Joe Biden’s administration is planning to target Ethiopian and Eritrean officials with visa restrictions in an opening diplomatic salvo against Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed’s government over atrocities committed in the country’s Tigray conflict, U.S. officials and congressional aides familiar with the matter tell  Foreign Policy . The visa restrictions represent a potential turning point in U.S.-Ethiopian relations, which have steadily soured since a conflict erupted in the northern Tigray region of the country last November. The conflict has sp

Fichee Chamballa: New Year festival of the Sidama people

  Every community possesses distinctive social, cultural and traditional values. These values, sometimes, will have universal values and acceptance as their core ideas would have binding perceptual patterns and represent a large extent of groups; apart from their culture-specific values for that specific group. The Sidama People New Year festival, which is celebrated among the people of Sidama is one among the others in this regard. The holiday aside from its cultural values, it serves as a means to propagate peace and love, integrity and solidarity as well as environmental preservation and development. Recently, the, Sidama People New Year festival was organized here in Addis Ababa. Speaking on the occasion Adanech Abeiebe, Deputy Mayor of Addis Ababa City Administration said that Ethiopia has numerous breathtaking historical, cultural and traditional values. These national cultural values should be preserved and used for the tourism sector to gain significant economic value from the

Ethiopian Premier League | Ethiopia Bunna 3 - 3 Sidama Bunna | Highligh...

የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን በሀዋሳ አለም አቀፍ ኤርፖርት የአየር መቆጣጠሪያ ታወር አስመረቀ

የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን በሀዋሳ አለም አቀፍ ኤርፖርት የአየር መቆጣጠሪያ ታወር አስመረቀ ባለስልጣኑ የአየር መቆጣጠሪያ ታወሩን የሲዳማ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር እና የትምህርት ቢሮ ሀላፊ በተገኙበትም ነው ያስመረቀው። በባልስጣን መስሪያ ቤቱ የአቪየሺን ሬጉሌሽን ተጠባባቂ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሀና ተገኝወርቅ የአየር መቆጣጠሪያ ሰገነቱ በሲዳማ ክልል ለሚደረጉ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎች ከፍተኛ ፋይዳ እንዳለውም ተናግረዋል። ለግንባታው 26 ሚሊዮን ብር ወጪ እንደተደረገበት ያስታወሱት ዋና ዳይሬክተሯ ይህም ቀደም ሲል በሬዲዮ ይሰጥ የነበረውን የአየር ትራፊክ አገልግሎት የዘመኑ ቴክኖሎጂ በደረሰበት መገልገያ መሳሪያ መጠቀም የሚያስችል አድርጎታል ብለዋል። የአየር ትራፊክ መቆጣጠሪያ ታወሩ የሀይል መቆራረጥ ችግርን የሚቀርፍ እንደሚሆን ነው ወ/ሮ ሀና ያስረዱት። የአየር ትራፊክ መቆጣጠሪያ ታወሩን መርቀው የከፈተቱት የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ም/ርዕሰ መስተዳድር እና የትምህርት ቢሮ ሀላፊ አቶ በየነ በራሳ ግንባታው የኤርፖርቱን ሁለንታዊ አቅም የሚያሳድግ ነው ብለዋል። ይህ አይነቱ የባለስልጣኑ ተግባር በክልሉ የሚኖረውን ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ከማሳደጉም ባሻገር የህብረተሰቡን የለት ተዕለት እንቅስቃሴ ቀላል የሚያደርገው እንደሆነም ነው አቶ በየነ የገለፁት። በክልሉ የቱሪስት ፍሰቱን ይበልጥ የሚያሳልጥ እንደሆነ የገለፁት ሀላፊው አጋጣሚው ይበልጥ ለሀዋሳ ከተማ ሰፊ እድል ይዞ የመጣ ነው በማለት ተናግረዋል። የኢትዮጵያ አቪዬሽን ባለስልጣን ይህ አይነቱን የአየር ትራፊክ መቆጣጠሪያ ታወር ሲያስመርቅ የሀዋሳው 5ኛው እንደሆነ ማወቅ ተችሏል።  

የሲዳማ ዘመን መለዎጫ ፊቼ ጫንባላላ 2013 ዝግጅት፤ ክፍል 2

  የ2013 አ/ም የፊቼ በአል በሐዋሳው ሳሬሳ ጉዱማሌ በአደባባይ በታላቅ ህዝባዊ ስብስብ እንዳይከበር መከልከሉን ተከትሎ፤ የዳዬ ከተማ አዲሱ ወጣቱ ከንቲባ፤ በተለዬ ሁኔታ እንዲከበር ማድረጉ የሚታወስ ሲሆን፤ በሲዳማ ሚዲያ ኔትዎርክ አማካይነት የቀረበውን የበአሉን አከባበር የተመለከተ ዝግጅት፣ እኛም በጉዱማሌ ፖድካስት እንድትከታተሉ፤ በወራንቻ ድረገጽ አዘጋጅነት የቀረበውን ሁለተኛውን ክፍል እነሆ! https://anchor.fm/sidaama/episodes/2013---2-e10tibk

የሲዳማ ዘመን መለዎጫ ፊቼ ጫንባላላ 2013 ዝግጅት፤ ክፍል 1

  የ2013 አ/ም የፊቼ በአል በሐዋሳው ሳሬሳ ጉዱማሌ በአደባባይ በታላቅ ህዝባዊ ስብስብ እንዳይከበር መከልከሉን ተከትሎ፤ የዳዬ ከተማ አዲሱ ወጣቱ ከንቲባ፤ በተለዬ ሁኔታ እንዲከበር ማድረጉ የሚታወስ ሲሆን፤ በሲዳማ ሚዲያ ኔትዎርክ አማካይነት የቀረበውን የበአሉን አከባበር የተመለከተ ዝግጅት፣ እኛም በጉዱማሌ ፖድካስት እንድትከታተሉ፤ በወራንቻ ድረገጽ አዘጋጅነት የቀረበውን የመጀመሪያውን ክፍል እነሆ! Gudumale/Nomonanoto Podcast

የዘንድሮ የፍቼ በአል አከባበርን በተመለከተ የተነሳው ውዝግብ እና በሲዳማና ኦሮ...

በሲዳማ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች በዘንድሮ የዝናብ መጠን መጨመር ተከትሎ የጎርፍ ስጋት መኖሩን ኮሚሽኑ ጠቆመ

ሚያዚያ 29/2013 (ዋልታ)   – እየጣለ ያለው የበልግ ዝናብ በኢትዮጵያ አንዳንድ አካባቢዎች የጎርፍ አደጋ ሊያስከትል ስለሚችል ከውዲሁ ጥንቃቄ እንዲደረግ የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አሳሰበ። በብሔራዊ ሜትሮሎጂ ኤጀንሲ በሚያዚያ ወር ትንበያ መሰረት በኦሮሚያ፣ በጋምቤላ፣ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና በአማራ ክልሎች እንዲሁም መካከለኛውና ምዕራብ ትግራይ ክልል፣ የደቡብ ክልል መደበኛና ከመደበኛ በላይ ዝናብ ይኖራቸዋል። በኦሮሚያ፣ ሶማሌ፣ ሲዳማ እና ደቡብ ክልሎች አንዳንድ አካባቢዎች ከዝናቡ መጠን መጨመር ጋር ተያይዞ የጎርፍ አደጋ ሊያስከትል ይችላል። በብሄራዊ ሜትሮሎጂ ኤጀንሲ የአየር ትንበያ መሰረት በቀሪው የበልግ ወቅት ለጎርፍ ተጋላጭ የሆኑ አካባቢዎች መለየታቸውን የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል። በዚህም መሰረት በኦሮሚያ ምዕራብ ሐረርጌ፣ ባሌ፣ አርሲ፣ ቦረና፣ ጉጂ እና ምዕራብ ጉጂ የጎርፍ ስጋት መኖሩን ተጠቁሟል። በሶማሌ ክልል ሸበሌ፣ አፍዴር፣ ሊበን፣ ዶሎ፣ ፋፋን፣ ሲቲ፣ ዳዋ አንዳንድ አካባቢዎች ጎርፍ ሊኖር እንደሚችልም ተገምቷል። በደቡብ ክልል ሀዲያ፣ ወላይታ፣ ጋሞ፣ ዳውሮ፣ ሰገን፣ ስልጤ፣ ጉራጌ አንዳንድ አካባቢዎችም የጎርፍ አደጋ ሊያጋጥም እንደሚችል ተገልጿል። በሲዳማ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች እንዲሁም የድሬዳዋ ከተማና የገጠር ቀበሌዎችም የዝናቡን መጠን መጨመር ተከትሎ የጎርፍ ስጋት መኖሩን ኮሚሽኑ ጠቁሟል። በመሆኑም ለጎርፍ ስጋት ተጋላጭ ለሆነው ማህበረሰብ የቅድመ ጥንቃቄና ወቅታዊ መረጃ ተደራሽ ማድረግ እንደሚገባ አሳስቧል። በብሔራዊ የጎርፍ ግብረኃይልና በክልሎች ግብረኃይል መካከል ተከታታይነት ያለው መረጃ ልውውጥ እንዲኖር የማድረግ ስራ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበትም ኢዜአ ዘግቧል።

የመልካም ምኞት መግለጫ ከሂሩት ካሳው ወንድም (ዶ/ር) የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር!

የመልካም ምኞት መግለጫ የሲዳማ ሕዝብ የራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄ መልስ አግኝቶ ሲዳማ 10ኛ ክልል ሆኖ ሥራዉን በጀመረ ማግሥት ከሚያዝያ 29-30 ቀን 2013 ዓ.ም ለሚከበረው ለሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ ታላቅ በዓል እንኳን በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ እያልኩ፤ ለሲዳማ ሕዝብና ለመላው ኢትዮጵያውያን ፤የተሰማኝን ልባዊ ደስታ እና መልካም ምኞት በራሴና በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ስም አቀርባለሁ፡፡ አይዴ ጫምባላላ / Ayidde Chamabalalla!! የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ ፍቼ ጨምበላላ በዐል የሰብዓዊነት ጥግ የሚታይበት በዐል ነው፡፡ የሰብዓዊነት ጥጉ ራስን በሌሎች ጫማ ውስጥ መመልከት፤ መተባበር፤ መከባበር፤ በአብሮነት መኖር ፍቅር ደስታ እና ሰላም ነው፡፡ በእነዚህ መስፈሪያዎች ሲዳማ ሲሰፈር ሞልቶ ተትረፍርፎ የሚፈስ የመልካም እሴቶች ባለቤት ነው፡፡ ፍቼ ጫምባላላ በትውልድ መስተጋብር፤ በዘመን ሰረገላ ተሸጋግሮ፤ በትውልድ ቅብብሎሽ ተጠብቆ፤ በሕዝቦች መካከል ሰንሰለት ሠርቶ፤ ያለፈውን ትውልድ አሁን ካለው ትውልድ ያገናኘ እንቁ የአብሮነታችን መገለጫ፣ የኩራታችን ምንጭ የሆነ ባህላዊ ዕሴታችን ነው፡፡ በዚህ በዐል ስለሰላም ይዘመራል፤ ስለአገሩ፤ ወንዙ፤ አድባሩ፤ ሜዳው፤ ሸንተረሩ፤ በቸር ዉሎ በቸር ማደር፤ በበዐሉ በሚደረጉ መንፈሳዊ እና ባህላዊ ክዋኔዎች አማካኝነት አስፈላጊው ሁሉ ይደረጋል፡፡ ሰላም፣ መከባበር፣ አብሮነት፣ መቻቻል፣ ልማት፣ እርቅ፣ ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶችን የሚያጎሉ ሥርዓቶች ይከወናሉ፤ መልእክቶች ይተላለፋሉ፤ ብሔሩ ጠብቆ፣ ተንከባክቦ፣ እዚህ ያደረሳቸው በጎ ዕሤቶቹ በስፋት ይዘከራሉ፡፡ ከዚህም ባሻገር በዓሉ የሲዳማ ማኅበራዊ፣ ማኅበረ ሰብአዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ እና ምጣኔ ሃብታዊ መገለጫም ነው፡፡

ሜሪጆይ ኢትዮጵያ በሀዋሳ የማዕድ ማጋራት መርሃ-ግብር አካሄደ

የኦሮሚያና የሲዳማ ክልሎች ጸጥታን በተመለከተ በጋራ እየሰራን ነው አሉ

አዝናኝ ከሐዋሳ ወደ አርባምንጭ የተደረገ Flight Simulator በረራ

የሲዳማና ኦሮሚያ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎችን ጸጥታ በመጠበቅ ለምርጫው ስኬታማነት እየተሰራ መሆኑን ተገለጸ

  የሲዳማና ኦሮሚያ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎችን ጸጥታ በመጠበቅ ለምርጫው ስኬታማነት እየተሰራ መሆኑን ተገለጸ ሚያዝያ 30 ቀን 2013 (ኢዜአ) የሲዳማና ኦሮሚያ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎችን ከፀረ-ሠላም ኃይሎች እንቅስቃሴ ነፃ በማድረግ መጪው አገራዊ ምርጫ ሠላማዊና ፍትሐዊ እንዲሆን እየተሰራ መሆኑን የሁለቱ ክልሎች የሠላምና ፀጥታ አካላት ገለፁ። በክልሎቹ አዋሳኝ አካባቢዎች ዘላቂ ሠላምና ልማት ለመፍጠር በሚከናወን ቅንጅታዊ አሰራር ላይ ያተኮረ መድረክ በሀዋሳ ከተማ ተካሂዷል። የሲዳማ ክልል ሠላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቲዎስ በመድረኩ እንደተናገሩት፤ ቀደም ሲል በህዝቦች መካከል ቅራኔዎችን በመፍጠር ለመነጣጠል ሲሰራ ቆይቷል። "በአዋሳኝ አካባቢዎች በአስተዳደራዊ ወሰን፣ በግጦሽ መሬትና በሌሎች ምክንያቶች ግጭት በመቀስቀስ ህዝብን ከህዝብ ለማራራቅ በርካታ ሥራዎችን ተሰርተዋል" ብለዋል። ከለውጡ በኋላ ሁለቱ ክልሎች በጋራ ባከናወኗቸው ተግባራት ባለፉት ሰባት ዓመታት ተፈናቅለው የነበሩ ከ100 ሺህ በላይ ዜጎች ወደ ቀዬአቸው ተመልሰው የተረጋጋ ሕይወት መምራት መጀመራቸውን አስታውቀዋል። “አዋሳኝ አካባቢዎችን ከፀረ-ሠላም ኃይሎች እንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ ነፃ በማድረግ ለምርጫው ሠላማዊነትና ፍትሐዊነ እየተሰራ ነው” ብለዋል። ሰሞኑን በተደረገ የጋራ ክትትል ብቻ በአጎራባች ከተሞች ጥቃት ሊፈፅሙ በዝግጅት ላይ የነበሩ የአሸባሪው ሸኔ ክንፎችን በቁጥጥር ሥር ማዋል መቻሉን ተናግረዋል። የኦሮሚያ ክልል አስተዳደርና ፀጥታ ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ሲሳይ ሁሪሳ በበኩላቸው “የሁለቱን ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች በዘላቂ ሠላምና አብሮነት እንዲሁም በልማት ለማስተሳሰር ስትራቴጂያዊ ዕቅድ ተዘጋጅቷል” ብለዋል። ወረዳና ቀበሌን ያጣመረ የጋራ የሠላምና ፀጥታ ኮ

የቤተሰብ ወግ- ከሲዳማ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ቤተሰብ ጋር ቆይታ አድርጓል

በሞጆ- መቂ- ባቱ የፍጥነት መንገድ የምረቃ ሥነ ስርዓት የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ንግግር

Information for potential grant applicants - Call: "IMPROVING HEALTH, HYGIENE AND SANITATION IN WOREDA HAWASSA ZURIYA, SIDAMA REGION, ETHIOPIA" for 2021

  On  7  May  2021, the  Czech Development Agency announces a  grant call for the submission of grant applications for the implementation of new projects under the bilateral ODA grant program  "  IMPROVING HEALTH, HYGIENE AND SANITATION IN WORED HAWASSA ZURIYA, SIDAMA REGION, ETHIOPIA  "  for 2021 The submitted project proposals will be prepared as four-year (for the period 2021-2024)  and will be in accordance with the Bilateral Development Cooperation Program between the Czech Republic and Ethiopia (2018-23) and will aim to achieve the following sustainable development goals (SDGs): 2.  Eradicate hunger, achieve food security and improve nutrition, promote sustainable agriculture 2.1  Eradicate hunger and ensure access for all people, especially the poor and vulnerable, including young children, to a safe, nutritious and adequate diet throughout the year 2.2  Eliminate all forms of malnutrition and achieve internationally agreed targets for the stunting and weight loss of c

ስለ “ህወሃት” እና “ሸኔ” የሲዳማ ክልል ጸጥታ ቢሮ ምን ይላል?

የሐዋሳ የፍጥነት መንገድ አካል የሆነው፤ የሞጆ መቂ ምዕራፍ አንድና መቂ ባቱ ምዕራፍ ሁለት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በመጠናቀቁ በነገው ቀን ይመረቃል

የኮቪድ 19 ስርጭትና የመከላከል ስራ በሲዳማ ክልል #ፋና_ዜና #ፋና_90

ሃዋሳ ከተማን የማስዋብ ፕሮጀክት #ፋና_ዜና #ፋና_90

በሀገር አቀፍ ደረጃ በ5 ክልሎች ድርቅ በተደጋጋሚ በሚከሰትባቸው 13 ወረዳዎች በትምህርት ቤቶች የምገባ ፕሮግራም ...

የሀዋሳ ከተማን የጤና ጣቢያ ሽፋን 95 በመቶ ለማድረስ እየሰራ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ገለፀ

update, modjo-Hawassa Expressway will be opening soon

ሀዋሳ ከተማ vs ሀድያ ሆሳዕና | Hawassa City Vs Hadiya Hossana Highlights

Legal Cadaster Crucial to Well Administer Land - Agency

HAWASSA--Urban and Land Related Property Registry and Information Agency and Sidama State Urban Development Construction Bureau jointly announced that they have been exerting efforts to put legal cadaster system on the parcels land of towns and cities. Recently, the Federal Agency prepared Media Tour to the Southern part of Ethiopia aiming at providing the community with adequate information about legal cadaster . Opening an event at Hawassa, the Federal Agency Public Relations and Communication Head Aragie Kibret said that the main purpose of the tour is to raise public awareness and solve land related problems in towns and cities of the nation. According to Aragie, registering, confirming, and servicing of legal cadaster to the residents is the main task of the agency to ensure effective utilization of land. In this regard, the Agency has been carrying out different activities on the issues of capacity building, providing land technologies, and awareness creation among the community.

Fichee 2021

 

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ሲባል የፍቼ ጫምባላላ በዓል በአደባባይ እንደማይከበር ውሳኔ ተላለፈ

የፋሲካ ዋዜማ የገበያ ሁኔታ በሀዋሳ | Easter eve market in Hawassa

ነጃሺ የበጎ አድራጎት ድርጅት የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ኮድ 4 እና ኮድ 5 የንፁህ መጠጥ ጉድጓድ ውሃ በሲዳማ ክልል ከፍተኛ የስራ አመራሮች በተገኙበት በይፋ አስመረቀ

ነጃሺ የበጎ አድራጎት ድርጅት የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ኮድ 4 እና ኮድ 5 የንፁህ መጠጥ ጉድጓድ ውሃ በሲዳማ ክልል ከፍተኛ የስራ አመራሮች በተገኙበት በይፋ አስመረቀ። በሲዳማ ክልል አርባ ጎና ወረዳ ልዩ ስሙ ሻሎ በሌ እና ሮቆ ቀበሌ ገበሬ ማህበር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ለነዋሪዎች አገልግሎት የሚውል የንፁህ መጠጥ የጉድጓድ ውሃ ነጃሺ የበጎ አድራጎት ከሁለት የነጃሺ ቤተሰቦች ጋር በመተባበር ዘውታሪ ምንዳ (ሰደቀቱል ጃሪያ) ሁለት የንፁህ መጠጥ ጉድጓድ ውሃ በዛሬው ዕለት በድምቀት አስመርቋል። የንፁህ መጠጥ የጉድጓድ ውሃው ፕሮጀክት በሁለት ቀበሌ ገበሬ ማህበር ለሚኖሩ 10 00 በላይ እማወራዎችና አባወራዎች አገልግሎት ይሰጣል። በተለያዩ የሀገራችን ክፍል ላይ ለሚኖሩ የማህበረሰባችን ክፍል በንፁህ መጠጥ ውሃ እጦት ረጅም ኪሎ ሜትሮችን ከማቋረጥ እንዲሁም በውሃ እጦት አማካኝነት ከሚከሰቱ ወረርሽኞች ማህበረሰባችን በጋራ ተረባርበን እንታደግ ሲሉ የነጃሺ የበጎ አድራጎት ድርጅት ከፍተኛ አመራሮች ጥሪያቸውን ያቀርባሉ። ነጃሺ የበጎ አድራጎት ድርጅት በያዝነው የፈረንጆች ዓመት 2021 በተለያዩ የሀገራችን ክልሎች 50 የንፁህ መጠጥ ጉድጓድ ውሃ ለመስራት ዕቅድ ይዟል። «የመልካም ስብእና ባልተቤቶች ስራቸውም ታሪካቸውም ይቀጥል ዘንድ የዚህ ትውልድ ኃላፊነት ነውና የደግነት ስልጣኒያችን እንዲታደስ፤ የበጎነት አሻራችን እንዲደምቅ በተባበረ ክንድ እንሰራለን። የነጃሺ ቤተሰቦች ሁነን በዚች ሀገር ላይ የነበረንን የእንግዳ ተቀባይነትና የመልካምነት ስብእናችንን አስታውሰን ወደዚያ ከፍታ እንመለሳለን።» በማለት አስረግጠው የሚናገሩት የድርጅቱ አመራሮች የሰው ልጅን ችግር በማቃለሉ ረገድ የሁሉም ሓላፊነት መሆኑን አስምረውበታል። በርቀትም ሆነ በቅርበት ያላችሁ ወገኖቻችን የነጃሺ