Skip to main content

Posts

Showing posts from March, 2021

Who Are The Cushitic People, History of the Cushitic Peoples

The Atlantic Community mistake on Ethiopia: counter-productive statements and data-poor policies of the EU and the USA on the Tigray conflict

Global media discussion and policy responses to the armed conflict in Tigray Region, Ethiopia, that started on 3-4 November 2020 by the TPLF (Tigray People’s Liberation Front) party-led Tigray Regional government, are marked by bias, incompleteness, lack of context understanding, credulity and an anti-federal goverment attitude. While the conflict unfolded, leading to defeat of the TPLF forces on 28 November 2020 with the taking over of the regional capital Meqele and the flight of the TPLF leadership, many leading Western media and news websites focused on the aftermath and the effects of the fighting in Tigray Region and its population, easily shifting sympathy twards the perceived ‘underdog’ (TPLF). This was followed by hastily written statements by foreign policy makers in EU, USA and UN circles, leading to an emerging policy narrative whereby essential details of the context, the nature of the adversaries, the reasons of the conflict were sidelined. On the basis of a number of tel

የቆንጆዎች አገር

 

Effect of the Test and Treat Strategy on Mortality Among HIV-Positive Adult Clients on Antiretroviral Treatment in Public Hospitals of Addis Ababa, Ethiopia

Background: The primary goal of antiretroviral therapy is to prevent human immune deficiency virus (HIV)-related morbidity and mortality. Deferring antiretroviral therapy (ART) until CD4 counts decline puts individuals with HIV at risk of HIV-related morbidity and mortality. Objective: This study aims to assess the effect of the test and treat strategy on mortality among HIV-positive clients on ART in public hospitals in Addis Ababa. Methods: A retrospective cohort study was conducted at five selected public hospitals in Addis Ababa. A cohort of 216 ART clients taken as an exposed group (test and treat” strategy) from 2017 to 2019 and 216 ART clients as an unexposed group taken from 2014 to 2017; totally, 432 clients were included in the study. Multivariate Cox regression was used to estimate the effect of the test and treat strategy on the survival of ART clients adjusting for other covariates. Results: The 432 clients contributed to a total of 1025.17 person-years follow-up. Ninety-o

በሲዳማ ክልል የቴክኒክና ሙያ ዐውደ ርዕይ

የይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ የምረቃ ስነ-ስርዓት (ክፍል አንድ)

የነዳጅ አቅርቦትን ለማሳደግ በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ የሲዳማ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ

Camber Coffee Review (Bellingham, WA)- Asefa Dukamo Honey Processed Ethi...

ተቀማጭነቱን ከአሜሪካን አገር ብልንጋሃም ዋሽንግቶን የሆነ ኩባኒያ ባለሙያ የካላ አሰፋ ዱካሞ በማር የተለወሰ ቡና ምርት ግምገማ እንድትመለከቱ ይሁን።   

የሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ዝግጅት ,ማድረጉን ገለፀ

የሲዳማ አባቶች ታርክ

ይህ ጽሑፍ ከ Equality Equity Struggle ከተሰኘ የማህበራዊ ገጽ ላይ የተወሰደ ሲሆን፤ በጽሑፉ ላይ የተነሱ ሀሳቦች በሙሉ የማህበራዊ ገጹ ጻፊዎች መሆኑን መግለጽ እወዳለሁ።  በሲዳማ ጎሳዎች መካከል የተፈጠረ ልዩነት በሲዳማ ጎሳዎች መካከል ልዩነት የተጀመረው ከሆፋዎች መሸነፍና መጥፋት ተከትሎ መሆኑ ጆን ኤች ሀመር በፃፈ መጽሐፍ እንዲህ ሲል ገልጿል።“ከሆፋዎች መሸነፍና መጥፋት በኋላ የቡሼ ጎሳዎች እርስ በርስና የማልዴያ ሲዳማ ጎሳዎች ወደግጭት እንደገቡ አንስተዋል። /ከሆፋዎች መሸነፍ በኋላ ወዲያውኑ ወደግጭት ገቡ የሚለው በግምት1590-1665 ከዛሬ 337 ዓመት በፊት መሆኑን የሚያሳይ ነውሏ“shortly after this defeat the conflict began between theMaldeans and the Busheans.” የልዩነቱ ዋነኛ ምክንያት የሆፋዎች መጥፋት ተከትሎ መሬት ወይም የሀብትክፍፍልመሆኑንይነገራል።በዚህ መሰረት የቡሼ ወገን የሆኑት ሼቤዲኖ፣ያናሴ፣ዊጋ፣ማልጋ፣ሆሎ፣ጋርብቾ እና ሀርቤጎና ሆፋን ለማጥፋት በተደረገው ትግል ግንበር ቀደም በመሆናቸውና ይህንን የተገኘውን መሬት በባለቤትናት ለመያዝ የሚያስችላቸውን“የመርቾ”ብለው ቡድን መፍጠራቸውን ይነገራል። ይሁን እንጅ ሆፋን ለማጥፋት ከተደረገው ትግል ውጭ የማልዴያ የሲዳማ ወገን ብዙም ግንኙነት ያልነበረው ሲሆን በኃላ በዚህ ስብስበ መካተት እንደሚገባው ባነሳው ጥያቄ መሰረት ከማልዴያ ወገን ሐዌላ፣ሳኦላና ቀዌና እንድካተቱ ተደርጓል። ከቡሼ ወገን ሀድቾ በቡድኑ ያልተካተተ ሲሆን ከማልዴያ ወገን አለታ እና ሌሎች በማልዴያ ንዑስ ጎሳዎች የተካተቱ ጎሳዎች ሳይካተቱ ቀርቷል። ጆን ኤች ሀመር “Humane Development:Participation and Change Among theSidama of Ethiopi

የኮቪድ 19 ስርጭትን ለመከላከል የወጣውን መመሪያ ተግባራዊ የማያደርጉ አካላት እስከ 3 ዓመት በሚደርስ እስራት ይቀጣሉ

  አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ሚኒስቴር እና የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት በሰዎች እንቅስቃሴና ማህበራዊ ተግባራት ላይ ክልከላ የሚጥልና በወንጀል የሚያስጠይቅ መመሪያ ይፋ አድርገዋል። መመሪያውን ተግባራዊ በማያደርጉ አካላት ላይም እስከ 3 ዓመት በሚደርስ እስራት እንዲሁም ሌሎች ቅጣቶች እንደሚያስቀጣ ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታውቋል። በመመሪያው መሰረት ማንኛውም የኮሮና ቫይረስ ያለበት ግለሰብ ወደ ሃገር ውስጥ እንዳይገባ ተከልክሏል። ቫይረሱ የተገኘበት ሰውም ወደ ማህበረሰቡ እንዳይቀላቀል አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘም ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ ፣ ቫይረሱ ሊተላለፍ በሚያስችል ሁኔታም ንክኪ ማድረግ በህግ የሚያስቀጣ ሆኗል። በየትኛውም ቦታ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል ሳያደርግ መንቀሳቀስ የተከለከለ ሲሆን ÷የንግድና ሌሎች የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት ማስክ ያላደረገ ሰውን እንዳያስተናግዱ መመሪያው ያዛል። የትራንስፖርት የስፖርትና ሌሎች ማህበራዊ መሰባሰቦችን በሚመለከትም ተቋማቱ በሚያወጧቸው ዝርዝር ደንቦች የሚፈፀሙ ይሆናል። ስብሰባን በሚመለከትም ማንኛውም ሰብሳቢ አካል ተገቢውን የቅድመ መከላከል ተግባራትን በመከወን የተሰብሳቢዎችን ቁጥር 50 ብቻ እንዲሆን ተወስኗል። አስገዳጅ ሁኔታ ሲያጋጥም ለሰላም ሚኒስቴርና ለጤና ሚኒስቴር እንዲያሳውቅ መመሪያው አስቀምጧል። መመሪያውም ከመጪው ሰኞ ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ የአዲስ አበባ ፖሊስ ማስታወቁን አዲስ ሚድያ ኔትወርክ ዘግቧል።

ክቡሯን የወራንቻ ብሎግ/ ድረ-ገጽ አንባቢያን!

 

Sidama Buna vs Ethiopia Buna 0 5 Betking Ethiopian premierLeague Round o...

🙈🙆

የኑሮ ውድነት እንዲባባስ የሚያደርጉ ህገ-ወጥ ነጋዴዎችን በመቆጣጠር ገበያውን እንዲያረጋጋ የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎች ጠየቁ

Hawassa university documentary film 2020 TORNETOR FILM PRODUCTION

Hawassa university TECHNO CAMPUS URPL 2020 TORNETOR FILM PRODUCTION

ሐዋሳዎች በርቱ 👍👏 

People in Need hands over water system in Ethiopia’s Hawassa Zuria district

ቼኮችን እናመሰግናለን👍👏 

ካላ ማቴዎስ ቆርሲሳ በደርግ ለምን ተገደለ?

  #ታሪክን የኃሊት....... የክቡር አቶ #ሚሊዮን #ማቴዎስ የትምህርት ሚኒስቴር ሚንስትር ዴዔታ አባት ማቴዎስ ቆርሲሳ በደርግ ለምን ተገደለ? #በተለያዩ ጊዜያት የተለያዩ ብሄረሰቦች ዜግነታቸው ተክዶ፤ ኢትዮጵያዊ እኛ ብቻ ነን በሚሉ ግብዞች፣ ስለመብቱ ባነሳቸው ጥያቄዎች በግፍ የተጨፈጨፈበት በአንጻሩም ኢትዮጵያዊነት #የተሸረሸረበት ወቅት መኖሩ የማይካድና ብዙዎቻችን የምናውቀው ሐቅ ይመስለኛል። ህዝብ ሳይወክላቸው በዝምድና፤ በጋብቻ አምቻ፤ በአንድ አካባቢ ልጅነት ተመራርጠው በህዝቡ ላይ ግፍ ሲፈጽሙ እንደቆዩም ይታወሳል።እነዚህ ባለሥልጣኖች እንደጅብ ወይም እንደተኩላ ተጠራርተው የሲዳማን ኢኮኖሚ እንዴት እንደተቀራመቱት ስገልጽ ትኩረቴን በአለታ ወንዶ ላይ ያደረኩት ያለምክንያት አልነበረም፡፡ ለምን ቢባል በወቅቱ ከፍተኛ የገንዘብ ክምችት የነበረውና በአንፃሩም ከሁሉም ይበልጥ መጠነ-ሰፊ ብዝበዛ የተካሄደበት ሕዝብ ይህ በመሆኑ ነው። ይህም ሲባል መጠኑ ይበላለጥ እንጂ እንደ ቆዳ የተገፈፈው የሲዳማ ሕዝብ በጠቅላላው መሆኑን አንባቢያን እንዲረዱልኝ እፈልጋለሁ፡፡ በተመሳሳይ መልኩም የተበደለው የክፍለ ሀገሩ ጠቅላለው ህዝብ ቢሆንም፣ የቡና አካባቢ ተብለው ይበልጥ የተዘረፉት የሲዳማና የጌዲኦ ሕዝብ መሆኑ የማይታበል ሐቅ ነው፡፡ በወቅቱ የእነዚህ አካባቢ ተወላጅ የሆኑ ምሁራን በሥርዓቱ አንካፈልም በማለታቸው ለሕዝባቸው የሚከራከሩ ወገናዊነት የሚሰማቸው ተቆርቋሪ የሆኑ ምሁራን በሌሉበት፣ ተቆርቋሪ የሆኑ የገበሬ ተወካዮች እንኳ በመኻከላቸው ቢገኙ ሕይወታቸውን እስከማጣት የደረሱ እንደነበርም ታውቋል፡፡ ለዚህም ምሳሌ ቢያስፈልግ የማቴዎስ ኮርስሳን ግድያ መጥቀሱ ጥሩ ማስረጃ ይሆናል ብዬ ስለአመንኩና በደርግ ዘመን የነበረውን የፍትህ ሥርዓት ገጽታ ይገልጻል ብዬ ስለገመትኩኝ

በሐዋሳ ከተማ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከል የኬሚካል ርጭት ተካሄደ

  አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሐዋሳ ከተማ አስተዳደር የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከል በዋና ዋና መንገዶች እና ለሕዝብ አገልግሎት በሚሰጡ ተቋማት ላይ የኬሚካል ርጭት ተካሄደ። በሐዋሳ ከተማ በትናንትናው ዕለት ብቻ የኮቪድ ናሙና ከሰጡ 200 ግለሰቦች ውስጥ 68ቱ ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ ረዳት ፕሮፌሰር ፀጋዬ ቱኬ ኮቪድ-19 በከተማዋ ሥርጭቱ ከወትሮ በተለየ ሁኔታ እየተስፋፋ በመሆኑ ሕዝቡ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ አሳስበዋል፡፡ የከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ኃላፊ አቶ ሙንጣሻ ብርሃኑ እስካሁን በከተማው በተደረገው  34 ሺህ 738  ምርመራ  4 ሺህ 275 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ይፋ አድርገዋል፡፡ በከተማዋ ያለው በኮሮና ቫይረስ የመያዝ መጣኔ 12 በመቶ ደርሷል፡፡ ረዳት ፕሮፌሰሩ የከተማዋ ነዋሪዎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ አገልግሎት የሚሠጡ ተቋማት አስፈላጊውን የጥንቃቄ መንገድ በመከተል አገልግሎት እንዲሲጡ ጠይቀዋል፡፡ በመንግስት እና በግል የሚደረጉ ስብሰባዎች አስፈላጊውን የኮሮና ፖሮቶኮል ሟሟላት እንደሚገባቸውም አሳስበዋል።

Integrated Agro-Industrial Parks for Enhancing National Economy

By Hizkel Hailu Ethiopia aimed at fostering a rapid industrialization path through encouraging manufacturing and agro-processing industries, thereby to accelerate economic transformation and attract domestic and foreign direct investments. The government has given top priority for the development of industrial parks. The industrial parks scope includes large, medium and light scale parks on the one hand and Integrated Agro-processing Industrial Parks on the other hand. Owing to the fact that Ethiopia is one of the few African countries with an industrial policy, several industrial parks have been created all over the country. And the government is now going one step further with the development of integrated agro-industrial parks. Thus, the country is striving to achieve its plan to construct 17 Integrated Agro Industrial Parks (IAIPs) that will be built in all states by 2025. The government of Ethiopia is also making efforts to incorporate the PCP into the broader system o

ጥሪ ለሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት

  በሲዳማ ክልል በተለይ በሐዋሳ ከተማ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየታየ ያለውን የኮቪድ - 19 ስርጭት በጣም አሳሳብ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ፤ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በተናጥል የሚከተሉትን እርምጃዎችን እንዲወስድ እንደ አንድ ተቆርቋር ዜጋ እና የክልሉ ተወላጅ መጠቆም እፈልጋለሁኝ። ይሄውም፤ 1.       የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት፤ በክልሉ የኮቪድ - 19 ስርጭት ከቁጥጥር ውጭ መሆኑን ጠቅሶ፤ በተናጥል ጊዚያዊ አዋጅ ማወጅ፣ 2.      የ ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የክልሉ ህገ መንግስት በሚፈቅደው መሰረት፤ የኮቪድ - 19 ስርጭት የከፋባቸው አከባቢ ነዋሪዎች እራሳቸውን ብያንስ ለ14 ቀናት በእየቤቶቻቸው እንድያገሉ ማድረግ፣ 3.      የክልሉ መንግስት ከፌደራል መንግስት ጋር በመተባበር፤ በአስቸኳይ በክልሉ በጤና ተቋማት ውስጥ አገልግሎት በመስጠት ላይ ያሉ ባለሙያዎች፤ የኮቪድ 19 ክትባት በቅድሚያ የሚያገኙበትን መንገድ ማመቻቸት፣ 4.      በሲዳማ ክልል ውስጥ የሚደረጉ ማንኛውም አይነት ህዝባዊ ስብሰባዎች ( ሃይማኖታዊም ሆነ ፖለቲካዊ ስብሰባዎች እና ጉባኤዎች ) ለተወሰነ ጊዜ በህግ ማገድ፣ 5.      የኮቪድ 19 ስርጭት ጎልቶ በማይታይባቸው አከባቢዎች ሰዎች የአካል ርቀታቸውን እንድጠብቁ፣ ማስክ እንዲለብሱ፣ ሳኒታዜሮችን በወጥነት እንዲያደርጉ እና እጆቻቸውን እንድታጠቡ ዘንድ የግንዛቤ የመስጨበጥ ስራ መስራት እና ተፈጻሚነቱን የሚከታተሉና የሚቆጣጠሩ አካላትን ማሰማራት፣ 6.      በሲዳማ ክልል ትላልቅ ከተሞች ውስጥ ያሉትን ትምህርት ቤቶች እና ዩኒቨርሲቲዎችን ብያንስ ለሁለት ሳምንት መዝጋት፣ 7.      ከፌዴራል መንግስት፣ ከደቡብ እና ከሌሎች ክልሎች ጋር በመቀናጀት መጠነ ስፊ የምርመራ ዘመቻ

እንችላለን ብለን ከተነሳን የማናሳካው ስራ እንደሌለ የተቀናጀ የግብርና ምርቶች ማቀነባሪያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ማሳያ...

በህገ-ወጥ መንገድ ተከማችቶ የነበረ ብሬንን ጨምሮ የለያዩ የጦር መሣሪያዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የሲዳማ ክልል ...

ይድረስ ለወራንቻ ብሎግ/ ድረ-ገጽ አንባቢያን!

  “ የሲዳማ ህዝብ የብሔራዊ ክልላዊ መንግስትነት ጉዞ እና የተከፈለው መስዋእትነት ” በሚል ረዕስ፤ ለሲዳማን ህዝብ፤ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ መብቶች መረጋገጥ የተደረገውን ትግል በተለይ፤   ·    የ ሲዳማ ህዝብ ፖለቲካዊ መዋቅር ከአጸ ሚኒሊክ ወረራ በፊት ምን እንደምመስል፤ ·        ሲዳማ የኢትዮጵያ ማእከላዊ መንግስት አካል ከሆነበት ጊዜ አንስቶ እስከ ሁለተኛው የኢጣሊያን ወረራ ድረስ ያለው የፖለቲካዊ መብት ጥያቄ እና ትግል፤ ·        በአጸ ሓይለስላሴ ዘመነ መንግስት የነበረው የሲዳማ ህዝብ ፖለቲካዊ ጥያቄዎች እና ትግል፤ ·        በደርግ ዘመነ መንግስት የነበረው የህዝቡ ፖለቲካዊ መብት እና የነጻነት ትግል፤ ·        በህወሃት መራሹ ዘመነ መንግስት የነበረው ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ መብቶች ትግል፤ ·        መሬት አንቀጥቃጩ የመጨረሻው ራስን በራስ የማስተዳደር የክልልነት መብት ትግል፤ እና ·        ድህረ ክልል፤ የመልካም አስተዳደር እና የኢኮኖሚ ጥያቄዎች እና ትግል፤ ወዘተ የ ተመለከቱ ሐተታዎችን በወራንቻ ብሎግ / ድረ - ገጽ ( https://www.worancha.com ) ላይ ከሚቀጥለው ሳምንት March 27/2021 ጀምሮ ስለማቀርብ እንድታነቡ በታልቅ አክብሮት እጋብዛለሁኝ። “Hay que recuperar, mantener y transmitir la memoria histórica, porque se empieza por el olvido y se termina en la indiferencia”. José Saramago