Skip to main content

Posts

Showing posts from November, 2020

Sidama Bona Zuria Coffee_ a labelle to be.

Bona Zuria   Bona Zuria (also referred to as Bona) is one of 19 districts in the Sidama Region. The altitude of Bona Zuria is around 2,200 metres above sea level and located at the highest altitude compared to other coffee growing areas in the country.   The coffee available in this area is sometimes called Highland Coffee. It has been exported under the name of Sidamo together with coffee from other districts in the region. However, it has been recently pointed out that coffee from Sidama Bona Zuria is even more superior to other quality coffee from other districts. Therefore, we believe that it should be specifically labelled Sidama Bona Zuria when marketed. ©heleph.com 

Launching BAKKALCHO amounts to ensuring equity: Sidama State Chief

    ADDIS ABABA  – The launching of a weekly   BAKKALCHO  published in   Sidaamu Afoo  language is an indication of ensuring equitable access to national resources, said Desta Lendamo, President of Sidama Regional State.  Speaking at the grand launching of the newspaper in the State’s capital Hawassa yesterday, the President said that the strong desire of the Sidama people to get a newspaper in its own mother tongue has been materialized after a long struggle. The newspaper enables the people to access pertinent information in their own language, he added. He said this paper heralds the reformist administration’s keenness on addressing public demands. Also speaking at the event, the Ethiopian Broadcast Authority Director General Dr. Getachew Dinku for his part said: “It is yet another victory for people o

„Hola Halaaleho/ ሆላ ሃላሌሆ“ - ሃላሌ/እውነት በሲዳማ

    The first casualty when war comes is truth” ይህ አባባል ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰማው፣ ከዛሬ 100 አመት አከባቢ በ1917 እ.አ.አ. ሂራም ጆንሶን የተባሉ ከካልፎርኒያ ግዛት የመጡ የሪፓብሊካን ፓርቲ አባል የሆኑት እና በአሜሪካ ስኔት ውስጥ ወደ 30 አመታት ያገለገሉ ፖለቲከኛ፣ በአንደኛው የአለም ጦርነት ወቅት በተናገሩበት ጊዜ ነው። በዚህ አባባላቸው ያስተላለፉት መልእክት፣ በጦርነት ወቅት ጎራ ከፍለው የሚዋጉ ሃይሎች እውነትን መደበቃቸው እና ለራሳቸው የፖለቲካ ጥቅም ወይም አላማ ማዋላቸው አንደማይቀር የሚገልጽ ነው። በሌላ በኩል፤ ከላይ ያለው አባባል ከተሰማበት ከ25 አመታት በሓላ፣ ማለትም በሁለተኛው የአለም ጦርነት ወቅት፣ የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት ዊኒስተን ቼርቺል በተቃራኒው“ In wartime, trut

Flexible Financing and Investment in Renewable Energy Sources: The Case of Biogas Energy in Sidama Region, Ethiopia

  Abstract In attempt to meeting energy demand via provision of renewable energies such as biogas technology, credit arrangements and local involvement in decision-making are key elements for low-income countries in Africa, while the link between investment cost, affordability, financing, and other socioeconomic differences may affect investment in biogas energy. In this article, a survey of 298 households is used to establish the derivers of investment in biogas energy; the findings being conditioned on credit access with flexible loan repayment options. The estimates of marginal effects from conditional (multinomial) logit model show that flexible loan repayment options might encourage a broader spectrum of households to invest in biogas energy. The key derivers of willingness to invest in short-term loan repayment options were the education and gender of household heads, access to fuelwood sources and waste-water systems, and, livestock ownership. Similarly, households’ willingness

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ከዛሬ ጀምሮ በየቀኑ የሲዳሚኛ ቋንቋ ጋዜጣ ለንባብ ማቅረቡን አሳውቋል

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ከዛሬ ጀምሮ በየቀኑ የሲዳሚኛ እና ትግርኛ ቋንቋ ጋዜጣ ለንባብ ማቅረቡን አሳውቋል።ድርጅቱ በሲዳሙ-አፎ የሚያቀርባት ጋዜጣ " BAKKALCHO" የሚል ስያሜ ያላት መሆኗ ታውቋል።

በሲዳማ ክልል የመንግሥትን ወታደራዊ ርምጃ የሚደግፍ ሰልፍ ተከናወነ

በሲዳማ ክልል የመንግሥትን ወታደራዊ ርምጃ የሚደግፍ ሰልፍ ተከናወነ የጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ መንግሥት «ስግብግብ ጁንታ» ያላችውን የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ (ህወሓት) አመራሮችን ለመያዝ እየተደረገ የሚገኘውን ወታደራዊ ርምጃ የሚደግፉ ሰልፎች በሲዳማ ክልል የተለያዩ ከተሞች ተካኺደዋል። ዛሬ ጠዋት በሀዋሳ ከተማና በዙሪያው ከሚገኙ የክልሉ ወረዳዎች የተሰባሰቡ ነዋሪዎች የተለያዩ መፈክሮችን በመያዝ በከተማው እምብርት በሚገኘው የሚሊኒየም አደባባይ በመውጣት በፌዴራሉ የመከላከያ ሠራዊት ላይ የደረሰውን ጥቃት በማውገዝ ድርጊቱን ፈጽመዋል የሏቸውን የህወሓት አመራሮች ለሕግ እንዲቀርቡ ጠይቀዋል።  ዶቼ ቨለ ( DW ) ያነጋገራቸው ከሰልፈኞቹ አንዱ አቶ አብሎ ማሴቦ ፤ «እዚህ የተገኘሁት በዓለም ላይ ሰላም በማስከበር ጥሩ ስም ያለው ሠራዊት የደረሰበትን ጥቃት ለመቃወም ነው። የአካባቢውን ገበሬ ሰብል በማጨድ ሲደግፍ በነበረ ሠራዊት ላይ የተፈጸመው ድርጊት እንደ እኔ ፈጣሪ ይቅር የማይለው ተግባር ነው። መንግሥት ይህን አስነዋሪ ድርጊት የፈጸሙትን እጃቸውን ይዞ ለሕግ እንዲያቀርባቸው እፈልጋለሁ» ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።  ለሰልፈኞቹ ንግግር ያደረጉት የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ፦ «የህወሓት ስብስብ የአገሪቱን ሀብት ሲመዘብር የቆየ ቡድን ነው። በአሁኑ ወቅትም ተመልሶ ወደ ሥልጣን በመምጣት የለመደውን የዘረፋ ተግባር ለማከናውን አገሪቱን እያተራመሰ ይገኛል። የክልላቸው መንግሥትና ህዝብ የፌዴራሉ መንግሥት ሕግ ለማስከበር በሚያድርገው ሁሉ አስፈላጊውን ድጋፍ ያደርጋ» ብለዋል። የፌዴራሉ መንግሥት ህወሓት በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በንጹሐን ዜጎች ላይ ከደረሱት ግድያዎችና መፈናቀሎች ጀርባ እጁ አለበት በማለት ሲ

በሲዳማና ኦሮሚያ ክልል አጎራባች ወረዳዎች ተፈናቅለው የቆዩ 60 ሺህ ሰዎችን ለመመለስ ከስምምነት ላይ መደረሱ ተገለጸ

  ሃዋሳ፡- ከዛሬ ሶስት ዓመት በፊት ግጭት ተከስቶ ከኦሮሚያና ከሲዳማ ክልል የተፈናቀሉ 60 ሺህ ሰዎችን በተሰራው የማግባባት ስራ ወደየቀዬያቸው ለመመለስ ከስምምነት ላይ መደረሱን የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቶስ ተናገሩ። ጥቅምት 15 ቀን 2013 ዓ.ም ደግሞ የሰላም ኮንፈረንስ ለማካሄድ መስማማታቸውንም አመለከቱ። ከሁለቱም የተውጣጡ የጸጥታ አካላትና ጉዳዩ የሚመለከታቸው ትናንት በሃዋሳ ሮሪ ኢንተርናሽናል ሆቴል ከሰላም ጋር ተያይዞ የሰሯቸውን ስራዎች በማቅረብ ውይይት አካሂደዋል። ውይይቱ በተካሄደበት ወቅት የሲዳማ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አለማየሁ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት፤ በኦሮሚያና ሲዳማ ክልል አጎራባች ወረዳዎች ከዛሬ ሶስት ዓመት በፊት ችግር ከተከሰተባቸው መካከል አንደኛው የሲራሮ እርሻ ልማት ድርጅት ሲሆን፣ ሁለተኛው ደግሞ በዛው አካባቢ የሚገኝ ከተማ ይገባኛል በሚል የተፈጠረው ነው። በዚህም ግጭት ሳቢያ ከኦሮሚያ ክልል 30 ሺህ፤ ከሲዳማ ክልልም 30 ሺህ ሰዎች ቢፈናቀሉም፤ በአሁኑ ወቅት በተደረሰው ስምምነት ሁሉም ወደየቀያቸው እንዲመለሱ ውሳኔ ላይ ተደርሷል። ቀደም ሲል በሁለቱ ክልሎች ያሉ አጎራባች ቦታዎች ላይ የተከሰተውን ችግር ለመፍታት በኦሮሚያ ክልል እና በሲዳማ ክልል ጸጥታ ቢሮ ስምምነት የጋራ አቅድ አውጥተው እንደነበር አቶ አለማየሁ ጠቅሰው፤ የጋራ እቅዱ አጠቃላይ በኦሮሚያና በሲዳማ አካባቢ የሚኖሩ ግጭቶችን ከስር መሰረቱ ለመቅረፍና ዘላቂ ሰላም እንዲመጣ የሚያስችል መሆኑን ተናግረዋል። እርሳቸው እንዳሉት፤ በተለይ በሲራሮ ዙሪያ ወረዳ ላይ የተፈጠረውን የተፈናቃዮችን ጉዳይ እስካሁን በተሰራ ስራ ሌላ ተጨማሪ ጉዳት እንዳይደርስ አስታግሰው  ቆይተዋል። በአሁኑ ወቅት በደረሱበ

‹‹ በክልል ብቻ ሳንታጠር እንደ አገር የተቃጣብንን አደጋ በጋራ ለመወጣት ዝግጁዎች ነን›› አቶ አለማየሁ ጢሞቴዎስ የሲዳማ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ

  ሃዋሳ፡- ሰሞኑን የህወሓት ጥገኛ ቡድን በአገር መከላከያ ሠራዊት ላይ ያደረሰውን ጥቃት በክልል ሳንታጠር እንደ አገር የተቃጣብንን አደጋ በጋራ ለመወጣት ዝግጁዎች ነን ሲሉ የሲዳማ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቴዎስ አስታወቁ።በክልሉ እብድ በማስመሰል የላኩትን ሰው ማሰራቸውንና በጥገኛ ቡድኑ በንግድ ተቋማቱ በኩል ገንዘብ ሲያሰራጩ የነበሩ አካላትን መያዛቸውን ገለጹ። የሲዳማ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊው አቶ አለማየሁ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዳስታወቁት፤ ሰሞኑን የተፈጠረው ነገር በአገር መከላከያ ሠራዊት ላይ ሆነ እንጂ የሚጠበቅ ነበር።ጽንፈኛው ቡድን በመከላከያ ሠራዊት ላይ ያደረሰው ጥቃት የመከላከያ ሠራዊቱ ጥቃት ብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያ ህልውና እና በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የደረሰ ጥቃት ነው።በመሆኑም በክልል መታጠር ሳይኖር በጽንፈኛ ቡድኑ የተቃጣውን ጦርነት እንደ አገር በጋራ ለመወጣት ዝግጁዎች ነን፡፡ ለማንኛውንም ግዳጅ ሆነ ሀገራዊ ተልዕኮ የክልሉ ሠራዊት ሙሉ በሙሉ ዝግጁ መሆኑን የተናገሩት ኃላፊው፣ መቀሌ በመገኘት ጥገኛ ቡድኑን በመፋለም ብቻ ሳይሆን ባሉበት ቦታ ሆነውም እነርሱ ያላቸውን ኔትዎርክ በሙሉ ለመበጣጠስም ዝግጁ መሆናቸውን ገልጸዋል።ሥራቸውን ለማክሸፍም በመንቀሳቀስ ላይ ከመሆናቸውም በተጨማሪ የህዝብ ንቃናቄውን በአጭር ጊዜ ውስጥ መፍጠራቸውን አመልክተዋል፡፡ ከጫፍ እስከ ጫፍ መንግሥት እየወሰደ ባለው ዕርምጃም ደስተኛ መሆናቸውን ተመልክተው፣ በተለይ ከሲዳማ ክልል ህዝብ ጋር ከጫፍ እስከጫፍ ባመቻቹት መድረኮች በሙሉ ህዝባዊ ተሳትፎ ካስፈለገ ህዝቡ ዝግጁ ነው ብለዋል፣ ከአገር በላይ እንደሌለም ገልጸዋል፡፡ እንደ አቶ አለማየሁ ገለጻ፤ ኢትዮጵያ ጽንፈኛው ቡድን ጠፍጥፎ የሠራት አገር ሳትሆን፤ ኢትዮጵያ የምትባለዋ አገር በዜጎ

ከህወሓት ተልዕኮ ወስደው በሲዳማ ክልል ጥፋት ለመፈጸም ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 25 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

ከህወሓት ተልዕኮ ወስደው በሲዳማ ክልል ጥፋት ለመፈጸም ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 25 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ ሀዋሳ፤ ህዳር 01/2013 (ኢዜአ) ከህወሓት የጥፋት ቡድን ተልዕኮ ወስደው በሲዳማ ክልል የህዝቡን ሰላም ለማወክ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 25 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የክልሉ ሠላምና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ።   የቢሮው ኃላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቲዎስ በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ በሰጡት መግለጫ የህወሓትን የጥፋት ተልዕኮ ለማምከን  በርዕሰ መስተዳደሩ የሚመራ ዐቢይ ኮማንድ ፖስት ተደራጀቶ እየሰራ መሆኑን ተናገረዋል። ከክልሉ የፀጥታ አካላት፣ ሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ የፌዴራል ፖሊስና ከብሔራዊ መረጃና ደህንነት በአባልነት ያቀፈው ኮማንድ ፖስቱ  ህገ ወጥ እንቅስቃሴዎችን ለመግታት የተቀናጀ ክትትልና ቁጥጥር እያደረገ መሆኑን ገልጸዋል። በተደረገው ክትትልና ቁጥጥር ሥራ ከህወሓት የጥፋት ቡድን ተልዕኮ ተቀብለው በክልሉ በተለይም በሀዋሳ ከተማ ላይ ጥፋቶችን ለመፈፀም በዝግጅት ላይ የነበሩ 25 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን አስታወቀዋል። ከነዚህ ውስጥ አምስቱ የኦነግ ሸኔ አባላት እንደሆኑ ጠቁመው፤ ሌሎቹ በቀጥታ ከህወሓት ቡድን ተልዕኮ ወስደው ወደ ክልሉ የገቡ መሆናቸውንም አስረድተዋል። ከእነዚህ ተጠርጣሪዎች መካከል በተለይ በሀዋሳ ከተማ በሆቴል ውስጥ ተሸሽገው የብሔር ግጭት ለመቀስቀስ የሚያሰማሯቸውን ወጣቶች ሲመለምሉ የነበሩ መሆናቸውን ተናግረዋል። ጥፋት ለመፈጸም ሲንቀሳቀሱ ከተያዙት ግለሰቦች በተጨማሪም ሕገ-ወጥ የጦር መሳሪያ መያዙን ገልጸው፤ ከ36 ሺህ ብር በላይ ሀሰተኛ የብር ኖቶች፣ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችና በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ82 በርሜል በላይ ነዳጅ በቁጥጥር ስር መዋሉን ጠቁመዋል። “የክልሉ መንግስት በቀጣይም የህብረተ

የሲዳማ ፖሊስ ኮሚሽን በወንጀል መከላከልና በምርመራው ዘርፍ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑ ተገለፀ

It has been reported that the Sidama Police commission is working with attention in the investigation sector. The Sidama National Regional Government Police Commission has been announced to protect crime and traffic accident and to the investigation sector. Sidama National Regional State Police Commission Mesfin Mulugeta has given a lesson to 942,642 community parts of the Budgeta. The commission won’t hold it, they have stated 97 % of the calls and suggestions of the community by responding to 97 % of the prevention of prevention. 179 suspects have been arrested for illegal guns and fake money to protect the transfer. Children who want special attention, the commission has reported that 154 of the 182 accidents of the law was sent to the law and 20 records will be in investigation. The commissioner Aklem has said that prevention work is being done with the 2013 E.C. election is being done with prevention system. Source

የመጀመሪያው ሰሜን ምስራቅ አፍሪካን የረገጠ የሲዳማ አባት - ሲይዎ/Sywo

  ከዚህ በፊት እንዳነሳሁት ሁሉ በሲዳማ ህዝብ አመጣጥ ላይ የተለያዩ መጽሃፍት የተጻፉ ሲሆን፤ እያንዳንዱ ጸሃፍት አገኘን የሚሉትን ምንጭ እየጠቀሱ የተለያዩ መላሚቶችን ስሰጡ አስተውያለሁኝ። በርግጥ ስለሲዳማ ህዝብ አመጣጥ፣ ህዝቡ በአፌ ታርክ ከሚያስተላልፈው መረጃ ባሻገር አንድ ተጨባጭ እና ሁሉንም የሚያስማማ መረጃ ማግኘት አስቸጋር ነው። የሆነ ሆኖ አንዳንድ ታአማኒነት አላቸው ተብለው የሚጠቀሱ ምንጮችን የያዙ ጽሃፍት፣ ከጻፉአቸው የሲዳማን ህዝብ አመጣጥ ከሚገልጹ ጽሁፎች መካከል የመጀመሪያውን ክፍል እንደሚከተለው አቀርባለሁኝ። ስለ ሲዳማ ህዝብ የዘር ግንድ አመጣጥ በጥናታዊ ስራዎቻቸው ውስጥ ከከተቡ የአለማችን የታርክ አጥኒዎች መካከል አዶልፍ ኢ.ዬንሴን/ Adolf E. Jensen እና ኢስታንስላው ኢስታንሌይ/ Stanislaw Staley ይገኙበታል። ኢስታንሌይ ስለሃድያ በጻፉት መጽሐፍ ውስጥ እንዳስቀመጡት ከሆነ፤ ከሲዳማ የዘር ግንድ የሆነው እና የመጀመሪያው በስሜን ምስራው አፍሪካ እግሩን ያሳረፈው ሰው ሲይዎ/Sywo ይባላል። ባህር ተሻግሮ ወደ አፍሪካ የመጣው ሲይዎ፣ ባይርባኒያ የሚባል ልጅ የነበረው ሲሆን፤ ባይርባኒያ/ Byrbania ደግሞ የሲዴ/ Sidee አባት ነው። ሲዴ በቁጥር ምን ያህል በሰሜናዊው ምስራቅ የአፍሪካ ክፍል እንደቆየ የሚገልጽ መረጃ ባይኖርም፤ ከሲይዎ የዘር ሀረግ የሚመዘው እና የልጅ ልጅ የሆነው ሰሌማ/ Seleema በአከባቢው የቆየው የመጨረሻው የሲዳማ አባት ነው። የሰሌማ ልጅ ልጆች በአሁኑ ወቅት ትግራይ ተብሎ ከሚታወቀው የኢትዮጵያ አከባቢ ወደ ደቡብ የፈለሱ ሲሆን፤ በአሩሲ አድርገው ዳዋ/ Dawa ከሚባል ቦታ ላይ ደርሰው ለአመታት ቆይተዋል። በቆይታቸው ከወለዷቸው ልጆቻቸው መካከል የሆኑት ቡሼ እና ማልዴያ ከዳዋ ተነስተው ተራራማ አከባቢ

የፕሮቴስታንት እምነት በሲዳማ

የፕሮቴስታን እምነት በከፍተኛ ፍጥነት ከተስፋፋባቸው የኢትዮጵያ ክልሎች ሲዳማ አንዱ ሲሆን፤ ከሲዳማ ክልል ነዋሪዎች መካከል ወደ 80 ከመቶ የሚሆኑት የክርስቲና ሃይማኖት በተለይ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች መሆናቸውን አንዳንድ ምንጮች ይጠቁማሉ። ጥያቄው እንግዲህ፤ ለመሆኑ የፕሮቴስታንት እምነት ወደ ሲዳማ እንዴት እና ለምን ገባ? እንዴትስ በአጭር ጊዜ ውስጥ የእምነቱ ተከታዮች ልበዙ ቻሉ? ይህ ጥያቄ፤ እናንተም ጥያቄ ከሆነ በ John H. Hamer የተጻፌ፤ The Religious Conversion Process among the Sidāma of North-East Africa የሚባል እና በ Africa: Journal of the International African Institute የ ታተመ መጽሐ ፍን ጨምሮ፤ ከሌሎች ምንጮች ያሰባሰብኳቸውን መረጃዎች ከእናንተ ጋር እጋራለሁኝ አብራችሁኝ ዝለቁ።   በ1880ዎቹ ላይ ሲዳማን የወረረው የአጸ ምኒልክ መንግስት፤ በነፍጥ አንጋቢዎቹ የፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ የበላይነት የተቆናጠጠ ቢሆንም፤ በባህል ላይ የነበረው ተጽኖ የጎላ አልነበረም፣ ነገር ግን ከአጸ ሚኒልክ ቀጥሎ የነበሩ ነገስታት ጠብመንዣ ያዥ ወታደሮቻቸውን ወደ ሲዳማ በብዛት የመላኩ ህዴት በ19ኛ ክፍለ ዘመን የመጀመሪያዎቹ ሁለት አስርት አመታት ከመቀጠሉ ጋር ተያይዞ፤ ወደ ሲዳማ የዘለቁት አብዘኛዎቹ ወታደሮች ለንጉሶቻቸው ለዋሉላቸው ውለታ፤ የሲዳማን መሬት እና ከመሬቱ ላይ የነበሩትን አርሶ አደር ሲዳማዎችን በጭስኝነት ይሰጧቸው ነበር። እነዚህ በሲዳማ የመሬት ባለቤት የሆኑት ወታደሮች፤ በአብዘኛው ትናንሽ የገበያ ማእከላት በነበሩት እንደ በንሳ ቃዋዶ፣ ሁላ፣ዳሌ፣ ተፌሪ ኬላ፣ ሌኩ ወዘተ እና ወደ በሓላ ላይ ወደ ከተማነት በተቀየሩት ሰፈራዎች እየኖሩ፤ በገጠር የ

44 ዓመት በትጋት

የኮሮና ወረርሽኝ የጥንቃቄ መመረያዎችን በመተግበር ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅት ማጠናቀቁን የሀዋሳ ከተማ ቴክኒክና ...

ለመሆኑ ከአቢሲኒያ ወረራ በፊት የሲዳማ ነጻ ግዛት ምን ይመስል ነበር?

ከ 11 ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ እስከ 13ኛው ክፍለ ዘመን የነበረው የእስልምና መስፋፋት እና መነሳት በቀይ ባህር ላይ የኢትዮጵያ ንጉሳን፤ ከግርክ እና ከ መኻከለኛ ባሕር Mediterranean አከባቢ ግዛቶች ጋር የነበራቸውን የንግድ በማቆሙ፤ ከሌላው አለም በንግድ እንድገለሉ አድርጓል። በተለይ ቀይ ባህርን ተከትሎ ይኖሩ የነበሩ የኩሽ ቋንቋ ተናጋሪ እንደ ሳኦ፣ አፋር እና ሶማሌ የመሳሰሉ ህዝቦች ወደ እስልምና ሃይማኖት ተከታይነት መቀየራቸው፤   ንጉሳኑ በቀይ ባህር ላይ ያደርጉ የነበሩት ንግድ ከፍተኛ የኢኮኖሚ ምንጫቸው የበለጠ በማድረቁ፤ የወቀውን ኢኮኖሚያቸውን ለመደገፍ ስሉ ፊታቸውን ከአከባቢያቸው ወደሚገኙት ነጻ ንጉሳዊ ግዛቶች በማዞራር፣ የአባይን ወንዝ ተሻግረው ወደ ደቡባዊ ክልል መስፋፋት መጀመራቸው እና በአሁኑ ደቡባዊ የኢትዮጵያ ክፍል የነበሩትን ሃድያን እና ባሌን ጨምሮ ሌሎች የእስላም ግዛቶችን መውረር መጀመራቸው ይነገራል። በዚህም ሰሜናዊው የክርስቲያን መንግስት ኩሽ ተናጋሪው ከሆነው ከሲዳማ ነጻ ግዛት ጋር የመጀመሪያውን ግኙኝነት ለማድረግ ብቅቷልው። የሲዳማ ነጻ ግዛት ከክርሲቲያን መንግስት፤ ከኦሮሞ መስፋፋት እና በአዳሉ መሪ በአሃመድ ኢብን ኢብሪሃም ግራን   Ahmad ibn lbrahim Gran (1507-42)of Adal በተለምዶ ግራኝ አሃመድ ወረራ ከመመታቱ በፊት፤ በ1613 እስከ 1614 ወደ ሲዳማ ያቀኑት ጄሱት አንቶኒዮ ፌርደናንድ የተባሉ ፖርቱጋላዊ እንደጻፉት ከሆነ፤ ሲዳማዎች ከብት አርብዎች ከመሆናቸው በላይ፤ ከጥታዊውን የግብጻውያን አስተራረስ ጋር የሚመሳሰል የእርሻ አስተራረስ ተጠቅመው፤ ቡናና ጥጥን ጨምሮ በርካታ የምግብ እህሎችን ያመርቱ እንደነበር ገልጸዋል። አክለውም ሲዳማዎች ከአከባቢያቸው ርቀው ከምገኙ ህዝቦች ጋር ከብት፤ አ