Skip to main content

Posts

Showing posts from August, 2020

የተጀመሩ የልማት ፕሮጀክቶችን እውን ለማድረግ እንደሚሰራ የሲዳማ ክልል አስታወቀ

Hawassa Beautiful City in Ethiopia

SHRC Statement on Gross Human Rights Violations in Ethiopia Sidama Human Rights Council (SHRC)

  SHRC Statement on Gross Human Rights Violations in Ethiopia Sidama Human Rights Council (SHRC) KMN:- August 28 | 2020   Ethiopia has witnessed a rapid deterioration in political stability, peace, and security since the change from elected government to a transitional government in April 2018. The initial promises of democratic reforms were quickly reversed and replaced with entrenched dictatorship. Violence against civilians and political actors demanding greater freedom escalated.   In Sidama State, the recently formed 10th regional state, government security forces massacred over 153 civilians on 18 July 2019 and subsequent days to silence the demand for self-rule. Nearly 500 pro-democracy Sidama activists and prominent public figures – including former mayor of Hawassa City Tewdros Gabiba – are still languishing in Hawassa prison for simply demanding regional self-rule although this was achieved through a referendum conducted on 20 November 2019. Many of the prisoners have been in

የሲዳማ ክልላዊ መንግስት አመራሮች የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለ”ገበታ ለሀገር” ፕሮጄክት አበረከቱ

የሲዳማ ክልላዊ መንግስት አመራሮች የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለ”ገበታ ለሀገር” ፕሮጄክት አበረከቱ ----------------------------------------------- የሲዳማ ክላልዊ መንግስት አመራሮች ሰራተኞች እና የንግዱ ማህብረሰብ ጎርጎራ፣ ወንጪ እና ኮይሻን ለማልማት የወጣውን "ገበታ ለሀገር" ፕሮጀክት የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለመለገስ ቃል ገብተዋል፡፡  እነዚህ የቱሪስት መዳረሻ ግንባታ ፕሮጀክቶች ያለህዝብ ድጋፍና ቀጥተኛ ተሳትፎ እውን ሊሆኑ አይችሉም ያሉት የሲዳማ ብሄራዊ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ደስታ ሌዳሞ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) የቀረበውን ከቤት እስከ ሃገር የመለወጥ መርህ ተፈጻሚ ለማደረግ የጋራ ተነሳሽነት ያስፈልጋል ብለዋል፡፡   የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድን ኢትዮጵያን የማበልጸግ ጥሪ በመቀበል እየተገበረ የሚገኘው የሲዳማ ህዝብና መንግስት ከጠቅላይ ሚንስትሩ ጎን በመቆም ክልሉን የሚያኮራ ምላሽ መስጠቱን ይቀጥላልም ብለዋል ርእሰ መስተዳደሩ አቶ ደስታ ሌዳሞ፡፡  በመድረኩ ላይ የተገኙት የፕላን ኮሚሽን ኮሚሽነር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) በበኩላቸው የፕሮጀክቱ እውን መሆን በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ ላይ ለሚሰማሩት ምቹ የንግድ መዳረሻ መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡ የሲዳማ ህዝብ ከለውጡ አመራር ጎን በመሆን ላሳየው ምላሽም ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡ በዚሁ ዝግጅት የታደሙት ገንዘብ ሚኒስትር ዲኤታ እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) በበኩላቸው የእነዚህ ፕሮጀክቶች እውን መሆን ከአዲስ አበባ ጀምሮ ኢትዮጵያን የመለወጥ ጉዞ ስኬት ለሌሎች የአፍሪካ አገራትም ጭምር የይቻላል መንፈስ መገለጫ ናቸው ብለዋል፡፡ ሚንስትር ዲኤታው አክለውም የተጀመሩ ፕሮጀክቶችን ማጠናቀቅ እና ሃገርን በጋራ መገንባት ይቻላል የ

Sidaamu Televizhiine Odoo 211212 Sidaamu Dagoomu qoqqowi wo'manti biir...

Water fall, Yayye town Sidama

Beautiful Sidama! The following is one of the amazingly beautiful waterfalls that we came across in Sidama Land. It is located 7 km out of Yayye - Harbegona town, on the road to Worancha. It is inside the private property. I think, not a lot of people know that it exist, let alone other tourism entities. Anyhow, just promoting a Beautiful Sidama!!

ሐዋሳን የማስዋብ ፕሮጀክት በቅርቡ እንደሚጀመርተገለጸ

ሐዋሳን የማስዋብ ፕሮጀክት በቅርቡ እንደሚጀመርተገለጸ **************************** (ኢፕድ) አዲስ አበባ፡- ሀዋሳን የማስዋብ አንዱ አካል የሆነው የሀዋሳ ታቦር ኢኮ ቱሪዝምና ሚሊኒየም ፓርክ ሥራ በ350 ሚሊየን ብር በጀት በቅርቡ እንደሚጀመር ተገለጸ። ፕሮጀክቱ ሸገርን የማስዋብ ተሞክሮን መነሻ ያደረገ እንደሆነም ተጠቁሟል። የሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ወርቁ ቶማስ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፤ አዲስ አበባ ላይ የተጀመረው ሸገርን የማስዋብ ፕሮጀከት ለተለያዩ ከተሞች የማንቂያ ደውል ሆኗል። ይህንን ተሞክሮ በሀዋሳ ከተማ ለመተግበር የታሰበ ሲሆን፤ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቅ ሀዋሳን የማስዋብ አንዱ አካል የሆነውን የሀዋሳ ታቦር ኢኮ ቱሪዝምና ሚሊኒየም ፓርክ ሥራ በ350 ሚሊየን ብር ለመጀመር ታቅዷል። እንደ ምክትል ቢሮ ኃላፊው ገለጻ፤ ከተማን የማስዋብ ሀሳብ በአንድ ከተማ ብቻ ተወስኖ የሚቀር ሳይሆን ከሚገኘው ሁለንተናዊ ጥቅም አንጻር አገራዊ ፕሮጀክት አድርጎ መመልከት ይገባል። በዚህም የፌዴራል መንግስት በጀመረው ሸገርን የማስዋብ ሥራ እንደ ትልቅ ተሞክሮ በመውሰድ በሀዋሳ ከተማ ለማስፋፋት ታስቧል። በሀዋሳ ተግባራዊ የሚደረገው ፕሮጀክት ከተማዋ በተራራ የተከበበች እንደመሆኗና ሀይቅ የሚገኝባት በመሆኗ የተፈጥሮ ባህሪዋን ጠብቆ ልዩ ውበት እንደሚሰጣት ይታመናል። የከተማዋን ገጽታ ሊቀይሩ የሚችሉ የሸገር ፕሮጀክት ሥራዎችም ይከተቱበታል።  በአሁን ወቅት ፕሮጀክቱን በሀዋሳ ከተማ ተግባራዊ ለማድረግ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የገለጹት ምክትል ቢሮ ኃላፊው፤ ሥራዎቹ በአጭር ጊዜ መጠናቀቅ የሚችሉ መሆናቸውን፤ ዲዛይናቸውም ተጠናቅቆ የስራ ዝርዝራቸው የወጣላቸውና ወደ ተግባር መቀየር ብቻ እንደቀራቸው ተናግረ

Bassu Fall Worancha, Sidama

አብዘኛውን ጊዜ ወደ ወራንቻ የሚተመው ቱርስት፤ የሎጊታን እና የጋላናን ፏፏተ ከማየት ውጭ፤ የባሱ ፏፏተ እዛው ወራንቻ ውስጥ መኖሩን እንኳን አያውቅም። የባሱ ፏፏተ በሰሜናዊው ወራንቻ በአርቤጎና መስመር ላይ የሚገኝ እና በአከባቢው የመዝናኛ ማእከላት ለመገንባት ብቻ ሳይሆን ለዋናም ተመራጭ ነው። ወደ ወራንቻ ሲትሄዱ የባሱ ፏፏተንም ጎብኙ እንዲህ!!

Sidaamu Dagoomu Qoqqowi Mootimma 2013 Baajeettete diri hexxo aana iibbino garinni hasaawa assinanni hee’noonnita xawinsi

Sidaamu Dagoomu Qoqqowi Mootimma Perezidaantichi ayradu kalaa Desti Ledamohu massagonni mixote hasaawi bare faajjetenni fanante saihu lamu barrinni hanaffe xaa geeshsha hadhanni nooha ikkanna baalante Qoqqowu Biiro mixo shiqqeenna keenote hasaawa lifixu garinni assinanni hee’noonnita buuxate dandiinoonni. Tenne hasaawu barera shiqqinoti guulcho hedo konni ka’a Sidaamu Daga qansootanna baalanta dagoomitte heeshsho soorratenna miinjunninna latishshunni baalanta dagoomu bissa hanqafino garinni horaameeyye assate yine qixxeessinoonni hexxo aana gumaamimmase keenino garinni ruqa’nino hasaawa assinanni hee’noonni. Kuni hasaawi xaano techo barra hanafe haranni nooha ikkanna battalate leellite hasaawa beeqqitinori Mootimmate Aliidi Loosu sooreeyyenna hajo la’annonsa bissa baalante. ©SRCB

iscontinuation of Reversible Long-Acting Contraceptive and Associated Factors among Female Users in Health Facilities of Hawassa City, Southern Ethiopia: Cross-Sectional Study

Discussion The proportion of LARC discontinuation among LARCs user women was high. Factors such as maternal education at primary level, lack of counseling on possible benefits of LARCs, side effects, and desire to be pregnant in the near future were significantly associated with discontinuation of LARC. The proportion of LARC discontinuation among women who were users of LARCs was 56.6%. This finding is in line with a study conducted in Australia — 60%. 18  However, the current proportion is lower than a study conducted in Debre Tabor — 65%. 23  This variation might be due to study nature or study participants. In the Debre Tabor study, participants were both urban and rural residents, but urban only in this study. Awareness of the effects of contraceptives might be higher among urban residents. Moreover, it might have been due to efforts made to improve counseling, especially for those mothers with menstrual disruption and weight-gain problems. These factors might have an impact on lo

The Children's Place cancels millions of dollars of garment orders from Ethiopia

By theguardian.com © https://www.theguardian.com/   Largest US childrenswear retailer blames Covid for move, as employees say they are struggling to buy food after wage cuts The largest childrenswear retailer in the US has cancelled millions of dollars worth of clothing orders from suppliers in  Ethiopia  because of the coronavirus pandemic, pushing companies into debt and leaving employees facing pay cuts. The Children’s Place (TCP), which has more than 1,000 stores in the US and 90 around the world and had a turnover of $2bn (£1.5bn) last year, cancelled orders from Ethiopia in March and delayed payments by six months for orders completed in January and February, suppliers told the Guardian. Ethiopian workers are the lowest paid in the global garment supply chain.  According to a report  by the NYU Stern Center for Business and Human Rights, the minimum wage for Ethiopian garment workers is $26 a month, compared with $95 in Bangladesh and $326 in China. Ethiopian suppliers claim that

Micronutrient composition and microbial community analysis across diverse landraces of the Ethiopian orphan crop enset

  Abstract Enset ( Ensete ventricosum ) is a major starch staple and food security crop for 20 million people. Despite substantial diversity in morphology, genetics, agronomy and utilization across its range, nutritional characteristics have only been reported in relatively few landraces. Here, we survey nutritional composition in 22 landraces from three enset growing regions. We present mineral characterization of enset corm tissue, free amino acid characterization of raw and processed (fermented) tissues and genomic analysis of the microbial community associated with fermentation. We show that compared to regionally important tubers and cereals, enset is high in calcium, iron, potassium and zinc and low in sodium. We report changes in free amino acid composition due to processing, and establish that the bacteria genera  Acetobacter ,  Lactobacillus  and  Bifidobacterium , predominate during fermentation. Nutritional and microbial variation presents opportunities to select for improve

Sidaamu Televizhiine Program 16122012 Sidaamu qoqqowi umikki yannara add...

የመናኸሪያ ክፍለ ከተማ ወጣቶችና የደቡብ አብያት ክርስቲያናት ወጣቶች በጋራ በሀዋሳ ከተማ የጽዳት ዘመቻ አከናወኑ

Hawassa: The fast-growing, southern city that exemplifies Ethiopia’s dev...

ሼፍ ዘሩሁን በውቢቷ ሀዋሳ ከተማ የተደረገ ቆይታ

Koroonu Vayirese Alatta Cuukkote Quchumira

የሐዋሳ ህልውና በቅርብ ቀን

More information on Hawassa Lake pollution: Anthropogenic pollution of Lake Hawassa, southern Ethiopia: Impact of point sources, environmental policy and legal frameworks  Paperback – 10 May 2011 by  Behailu Berehanu   (Autor),  Bekele Lemma   (Autor),  Yosef T-Giorgis   (Autor) Lake Hawassa is the smallest lake in the rift valley of Ethiopia. Its pollution from industrial discharges has become a serious concern. The objective of this work was to assess its pollution and policy on it. Effluents contained chemical parameters that surpassed the maximum permissible limits (MPL) of EPA. The concentrations Hg, Pb, Cd, Fe and Ni in Tikur Wuha River were above MPL in drinking water due to inflowing effluent. The concentrations of these metals in the lake water were far less and below MPL in drinking water, but the level of heavy metals in the only inflowing river is a warning to the lake. Fry mortality and algal biomass varied depending on effluent source and concentration le

የሲዳማ ክልል ልዩ ኃይል እና አድማ በታኝ የፖሊስ አባላት ምረቃ

በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር መሀል ክ/ከተማ ጤና ለወቅቱ የሚመጥን ጤና ጣቢያ አስመረቀ

በምረቃው ስነስርዓት ላይ የተገኙት የሀዋሳ ከተማ ም/ከንቲባ አቶ ጥራቱ በየነ የሀዋሳ ከተማ በአረንጓዴ ልማትና በጽዳቷ ከሌሎች ከተሞች ቀዳሚ መሆኗን ገልጸው ከዚህም አንዱ ህብረተሰቡ በቅርበት የሚገለገልበትን የጤና ተቋም ማስፋፋትና ጥራት ያለው አገልግሎት መስጠት ነው ብለዋል። በ2009 ዓ/ም የተጀመረው የመሀል ክ/ከተማ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ 19 ሚሊዮን ብር የፈጀ መሆኑን የገለጹት ከንቲባ ጥራቱ በከተማ አስተዳደሩ በርካታ ተጀምረው ያልተጠናቀቁ ኘሮጀክቶች በ2012 በጀት ዓመት መጠናቀቅ የቻለ መሆኑን ተናግረዋል። ከግብር ከፋዩ ማህበረሰብ በሚሰበሰብ ገቢ የሚከናወኑ አዳዲስ ኘሮጀክቶችንም በተያዘላቸው ጊዜ ለማጠናቀቅ እንደሚሰራ የተናገሩት ከንቲባው ለዚህም ባለሀብቱም ሆነ ህብረተሰቡ ከከተማ አስተዳደሩ ጎን እንዲቆም ጠይቀዋል። አሁን ላይ ህንጻው በኮቪ 19 በጽኑ ህሙማን ውስጥ ለሚገኙ አገልግሎት የሚሰጥበት ሲሆን ይህም የጤና ተቋማትን ጫና የሚቀንስ ነው ብለዋል። ለዚህ ውጤት መብቃት የህክምና ባለሙያዎችና ባለሀብቱ ትልቁን ድርሻ መወጣታቸውንም አቶ ጥራቱ ተናግረዋል። ይህም የከተማውን የጤና ሽፋን 98 በመቶ እንደሚያደርሰው ነው አቶ ጥራቱ የገለጹት። የሀዋሳ ከተማ ጤና መምሪያ ሀላፊ አቶ ሙንጣሽ ብርሃኑ በበኩላቸው ተቋሙ በከተማ አስተዳደሩ ብቻ እንደተገነባ ገልጸው ለቀዶ ህክምናና ለጽኑ ህሙማን የሚያገለግል ሲሆን ሙሉ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል የህክምና መሳሪያ እንደተሟላ ነው የተናገሩት። የመሀል ክ/ከተማ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ትንሳኤ መሳይ በበኩላቸው የክፍከተማው ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች እየተፈቱ መሆኑን ገልጸዋል። ይህ ተቋምም የነዋሪውን የጤና ችግር ከመፍጠር አንጻር ድርሻው የጎላ መሆኑን ነው አቶ ትንሳኤ የተናገሩት። በመድረኩም ለተቋሙ የተሟላ አገልግሎት መስ

በሀዋሳ ከተማ ያለውን ሰላም ዘላቂ ለማድረግ እየተሰራ ነው

በሲዳማ ክልል የስራ አጥ ወጣቶች ልየታ ተከናወነ

Sidaamu Dagoomu Qoqqowi Mootimma techo barra Gano Diigatenna Addi Wolqa Maasso Ayyaana harisi

Konne maassote ayyaana harinsoonnihu Hawaasi Yuniversite qara Hoowe giddoonni leellanno Istaadiyeemete Hooweraati. Konni maassote Ayyaani hanafora Sidaamu Geerri balaxe kaa’linonke magano galate, Maganu Massagaanonkera gaara gaacheena ikko; Massagaanotenna Dagankera Maganu busha buuto hoolo; techo barra maassi’noonni Addi Wolqano hawalle keere daggini yite uyinoonninsata Dagate eeggo garunni fula hasiissannonsatano huwachiishshino. Konninnino sufe Qoqqowinkera Polisi Komishiinete Komishiinerichi kalaa Mesaafinti Mulgetihu Ayyaanu fanora coyiranni hawalle tashshi yiinke, yii’ne yee Sidaamu 130 diro umisi umosi gashshate assino sharronni: Lubbo ba’ino; bisu xe’ne iillitino, jajju ba’’a w.k.l. aadinosi yiihu gedensaanni xa kayiinni Tophiyu deerrinni 10kki Qoqqowo ikke tantanamasinni; albaanni Gobbanke giddo babbaxxino bayiicho loossanni keeshshitinori ga’labbo agartanno wolqa(oososi) qajeelshe loosu giddora eessate techo maassote Ayyaana harinsanni hee’noonni yiino. Xaano lede guwuursanni

ከሲዳማ ብሔራዊ ክልል መንግስት ለተውጣጡ የአይ.ሲ.ቲ ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ

ከደቡብ ክልል ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ የተውጣጡ ከፍተኛ የአይ.ቲ ባለሙያዎች በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ቴክኒክና ሙያ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ አዘጋጅነት በሲዳማ ክልል ቢሮዎችና ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ለሚገኙ የአይ.ሲ.ቲ በላሙያዎች ስልጠና ሰጡ፡፡ የስልጠናው ዓላማ በአይ.ቲ ዘርፍ ያለውን የክህሎት ክፍተት ለመሙላት ሲሆን ከዚህ ስለጠና በኋላ ሰልጣኖች በየቢሯቸው የፌስቡክ ገጽ በመክፈት ቢሯቸውን ያስተዋውቃሉ፣ በኢኮቴ ዘርፍ ለሚሰሩ ነጋዴዎች የንግድ ፈቃድና ብቃት ማረጋገጫ ይሰጣሉ ፣ የኔትወርክ ዲዛንና ዝርጋታ በስታንዳርድ መሰረት ይሰራሉ ፣ በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት ስብሰባዎችን በቨርችዋል (zoom meeting) ማካሄድ ጀምራሉ እንዲሁም ለኢኮቴ ዕቃዎች ሰፕቺፊኬሽን በማዘገጀት የግዥ ስረዓቱን እንደሚያግዙ አቶ ገቲሶ ገነሞ ተናግረዋል፡፡ ሰልጣኝ ዝናቡ ታደሰ ከሀዋሳ ከተማ ት/ም መምሪያ የአይ.ሲ.ቲ ባለሙያ በአደረጃጀት ለውጥ ምክንያ እንደ አዲስ ወደ ስራ እየተገባ ባለበት ወቅት ስልጠናው መሰጠቱ ወቅታዊና ለስራ በር ከፋች ነው፡፡ በቀጣይ በስታንዳርድ መሰረት ኔትወርክ በመዘርጋት በውስን ሀብት በርካታ ሰዎችን ተጠቃሚ ለማድረግ እንደሚሰራ ተናግሯል፡፡ እንዲሁም የተቋምን የፌስቡክ ገጽ በመክፈት ተቋሙን የማስተዋወቅ ስራ እንደምትሰራ እና ለኢኮቴ ዕቃዎች ሰፕቺፊኬሽን በማዘገጀት የግዥ ስረዓቱን ችግር እንደምትቀርፍ ከበቡሽ ከሀዋሳ ከተማ ከንቲባ ጽ/ቤት ገልጻለች፡፡ ስልጠናው ልምድ ባላቸው ከፍተኛ ባለሙያዎች መሰጠቱ የአዲሱን እና ነበሩን ክልል ባለሙያዎችን ማስተዋወቅና ግንኙነትን እነደሚያጠናክር አበራ አርጊሶ ተናግሯል፡፡ በስተመጨረሻም አሰልጣኞች ያላቸውን ልምድ ለማካፈል ያሳትን ተነሳሽነት አድንቀው በቀጣይም መሰል ስልጠናዎችን ተቀናጅ

Uganda Cranes midfielder Yassar Mugerwa has signed a year long deal at Ethiopia Premier League outfit Sidama Buna Football Club

Uganda Cranes midfielder Yassar Mugerwa has signed a year long deal at Ethiopia Premier League outfit Sidama Buna Football Club Uganda Cranes midfielder Yassar Mugerwa has signed a year long deal at Ethiopia Premier League outfit Sidama Buna Football Club. The development was announced by the club on Wednesday, 19th August 2020. This announcement came just hours after the creative midfielder had terminated his employment contract at Sehul Shire Football Club. This is the fourth Ethiopian club that the Ugandan is playing for in as many as four seasons since leaving South Africa’s Orlando Pirates. Read more

በሲዳማ ክልል የተጀመረው ሙስኝነትን እና የፎርጂድ የትምህርት ማስረጃ ተጠቃሚነትን የሚቃወም፤ የቡቂስ #Buqqisi ዘመቻ ተጣጥፎ ቀጥሏል

ነጻነት ቡርቃ በሚባሉት አንድ የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚ እና በሲዳማ ክልል የሚታዩትን የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በማጋለጥ በሚታወቁ ተጽእኖ ፈጣር ግለሰብ የተጀመረው የቡቂስ #Buqqisi ዘመቻ በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ አውታሮች ላይ ተጥጥፎ ቀጥሏል። ክረምት መግባቱን ተከትሎ በመጣል ላይ ባለው ዝናብ ከመቸውም ጊዜ በላይ ችግሮታቸው ጎልተው የሚታዩባቸው፣ ለበርካታ አመታት ያለምንም ጥገና በመቆየታቸው የተነሳ አገልግሎት መስጠት ከማይችሉበት ደረጃ ላይ የደረሱ እና በተለያዩ የክልሉ ወረዳዎች የሚገኙ መንገዶችን የሚያሳዩ ፎቶዎችን በማህበራዊ  ሚዲያዎች ላይ በመለጠፍ የማጋለጥ ስራ በመሰራት ላይ ይገኛል። ይህንን ሰሞኑን የተጀመረውን ዘመቻ በርካታ የክልሉ ተወላጆች እየተቀላቀሉት ሲሆን፤ በግላቸው ያዩትን እና የሚያውቁትን የልማት ችግሮችን ነቅሶ በማውጣት እና በፎቶዎች በማስደገፍ የማጋጠጥ እና የመቃወም ዘመቻ በማድረግ ላይ ናቸው። ይህ በክልሉ ያለውን የልማት ችግሮች የማጋለጥ እና ሙሰኖችን እንዲሁም ጎሰኖችን የመቃዎም ብሎም፤ መንግስት ተገቢውን እርምጃ እንዲወስድ የመጠየቁ ዘመቻ በመንገድ ልማት ዘርፍ ላይ ያተኮረ ቢሆንም፣ በሌሎች የልማት ዘርፎችም ጭምር በርካታ ችግሮች እንዳሉ አመላክቷል። የዘመቻው ተሳታፊዎች እንደሚሉት ከሆነ፤ በሲዳማ ክልል በነበረው የረዥም አመታት የራስ ገዝ ጥያቄ ጋር ተያይዞ የክልሉ ህዝብ ትኩረቱን በክልል ጥያቄ ላይ ማድረጉን እንደአጋጣሚ የተጠቀሙ አንዳንድ ሙስኛ አመራሮች፣ ለልማት መዋል የነበረበትን የህዝብ ሀብት ባልተገቡ ጉዳዮች ላይ በማዋል አባክነዋል። ክልሉ ጸረ ልማት የሆኑ፤ ጎጤኞችም ሆነው ለጎጣቸው ያልሰሩ፣ በሙሲና የተጨማለቁ፣ በበቂ የትምህርት ዝግጅት ሳይሆን በforged ስልጣን ላይ የወጡ፣ በክልሉ የመልካም አስተዳደር ላይ የወደቀ

"Afi'noonni sharro guminni mangiste calla ikke gata ikkikkinni mangiste assidhannore assi'neemmo" Kalaa Desta Ledamo

"Afi'noonni sharro guminni mangiste calla ikke gata ikkikkinni mangiste assidhannore assi'neemmo" Kalaa Desta Ledamo Hawaasa 10/12/2012 M.D (SMN) Afi'noonni sharrote guminni mangiste safire gata calla ikkikkinni mangiste assidhanno assoote assirate ikkinota Sidaamu dagoomu qoqqowi mootimma prezidaante kalaa Desti Ledamohu xawisino. Qoqqowu prezidaante 26ki Sidaamu afii woganna Simpoozeeme aana sayisino sokka garinni alba ayirrinsanna dagginoti dagate xa'monna hasattonni wo'mitinota ikkase kayisino. Xiibbe daggino dagate halchonna hasattonni Sidaamu daga assitino sharronni hekko ikkitino wolqa aaninni ho'liteenna Sidaamu umisi mootimma giddo heere ayirrisiranno ayyaana ikkasi baxxinoha assannotano lede coyi'rino. Mootimma kalaqira isenni kassi yine hakko uurrine gatate ikkikkinni aatete agartanno ga'a Sidaama woyyeessate assinanni sharrora qixxaawateetino yino. Sidaamunniti umise umose gashshate qara hasatto afoonna bude lossirate go

በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የባህል አዳራሽ ክፍልለ ከተማ የኮቪድ 19 ትምህርታዊ የቅስቀሳ ጉዞ እና ማዕድ የማጋራት ፕሮግራም አካሄደ

  በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የባህል አዳራሽ ክፍልለ ከተማ የኮቪድ 19 ትምህርታዊ የቅስቀሳ ጉዞ እና ማዕድ የማጋራት ፕሮግራም አካሄደ። አቶ ሻላሞ ሳሳሞ የባህል አዳራሽ ክ/ከተማ አስተዳዳሪ ጥንቃቄ በማድረግ, እጅን በውሀ እና በሳሙና በአግባቡ በመታጠብ, አካላዊ ርቀትን በመጠበቅ እንዲሁም የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል በመጠቀም ኮሮናን እንከላከል በሚል ዓላማ ትምህርታዊ የቅስቀሳ ጉዞው መካሄዱን ገልፀዋል። ከትምህርታዊ የቅስቀሳ ጉዞው በተጨማሪም በክ/ከተማው በሚገኙ ቀበሌያት በወረርሽኙ ምክንያት ለኢኮኖሚያዊ ችግር የተጋለጡ ወገኖች ተለይተው ማዕድ የማጋራት ስራ የተከናወነ ሲሆን በርካታ ድጋፍ የሚሹ ወገኖች መኖራቸውንም አቶ ሻላሞ አስረድተዋል። ወረርሽኙ እንደ ሀገር መከሰቱ በታወቀበት ወቅት የተሰሩ የጥንቃቄ እና የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎችች ውጤት መምጣታቸውን የገለፁት አስተዳዳሪው በመሀል በህብረተሰቡ ዘንድ የታየው መዘናጋትና ቸልተኝነት ዋጋ እያስከፈለ መምጣቱንም አስረድተዋል። ይህን ሁኔታ ለመቀየር እና የበሽታውን ስርጭት ለመከላከል የተጠናከረ ስራ ማከናወን ዳግም መጀመሩን የገለፁት ደግሞ የክፍለከተማው የብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ደበበ ዳጋሞ ናቸው። በኮቪድ ወረርሽኝ ምክንያት ለኢኮኖሚያዊ ችግር ተጋልጠው በማዕድ ማጋራት ስራው ድጋፍ የተደረገላቸው ወገኖች ምስጋናቸውን አቅርበዋል። በትምህርታዊ የቅስቀሳ ጉዞው የተሳተፉት ከሁሉም ቀበሌያት የተውጣጡ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች እና የቀይመስቀል አባላት የህብረተሰቡን ግንዛቤ የማሳደግ ስራዎችን ለመስራት በቁርጠኝነት መነሳታቸውን በተወካዮቻቸው በኩል ገልፀዋል። ©HCPRO

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የ2012 ዓ.ም ዕቅድ አፈጻጸምና የ2013 ዓ.ም መሪ ዕቅድ ላይ ውይይት አካሄደ

  የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የ2012 ዓ.ም ዕቅድ አፈጻጸምና የ2013 ዓ.ም መሪ ዕቅድ ላይ ውይይት አካሄደ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የ2012 ዓ.ም ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርትና የ2013 በጀት ዓመት መሪ ዕቅድ ላይ ውይይትና ግምገማ በነሐሴ 05/2012 ዓ.ም በዋናው ግቢ አፍሪካ ህብረት አዳራሽ አካሄደ፡፡ ዶ/ር አያኖ በራሶ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት በመክፈቻ ንግግራቸው እንደዚህ ቀደሙ ሁሉ በዚህ ዓመትም ነባርና አዲስ ገቢ ተማሪዎችን ተቀብሎ የመማር ማስተማር፣ የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር እንዲሁም የማህበረሰብ አገልግሎት ሥራዎችን ለመሥራት አቅደን የተንቀሳቀስን ሲሆን በሃገሪቱ አንዳንድ ቦታዎች ላይ ከሚፈጠሩ አለመግባባቶች ጋር ተያይዞ በበርካታ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥም የሰላምና ጸጥታ ችግሮች በመኖራቸው የመማር ማስተማሩ ሂደት የመቆራረጥና መስተጓጎል የታየበት መሆኑን ገልጸው በዩኒቨርሲቲያችን ግን በተቻለ መጠን ይህ ችግር እንዳይፈጠር በመሥራታችን የመጀመሪያው ሴሚስተርን በሰላም አጠናቀናል ብለዋል፡፡ ዶ/ር አያኖ ቀጥለውም በዓለም ላይ ሁላችንም እንደምናውቀው በተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት በሁለተኛ ሴሚስተር የጀመርነውን ትምህርት እንድናቋርጥ በመገደዳችን የመጀመሪያ ድግሪ ተማሪዎቻችንን ወደየመጡበት ምንም ችግር ሳይደርስባቸው የሸኘን ቢሆንም የሁለተኛ ድግሪ ተመራቂ ተማሪዎቻችንን ግን ጥንቃቄና ኃላፊነት በተሞላበት መንገድ ትምህርታቸውን እንዲጨርሱ መደረጉን እና ሌሎች መደበኛ ሥራዎችም በአግባቡ የተሠሩ መሆናቸውንም ገልጸው በዕለቱም በሚቀርቡት የአፈጻጸም ሪፖርትና የ2013 በጀት ዓመት መሪ ዕቅድ ላይ ውይይትና ግምገማ በማድረግ ለቀጣይ በርትተን መሥራት ይጠበቅብናል ብለዋል፡፡ በዕለቱም በዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንትና ምክትል ፕሬዚዳንቶች ጽ/ቤት በኩል የ2012 በጀ

ጤናሠብ ትምህርት/tenaseb education - የኮቪድ-19 ምርመራ ሂደት COVID-19 testing in Amh...

Sidama

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ጥራቱ በየነ የጤና ባለሙያዎችን በመሰብሰብ በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ ውይይት አካሄዱ

  የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ጥራቱ በየነ የጤና ባለሙያዎችን በመሰብሰብ በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ ውይይት አካሄዱ በመክፈቻ ንግግራቸውም ኮቪድ-19ኝን በተለየ መልኩ ለመከላከል እንዴት መስራት እንዳለብን እና ቀጣይ አመት ኮሮናን ለመከላከል ልዩ ትኩረት መስጠት እንደሚገባም አሳስበዋል። ከንቲባው ወቅታዊ የሆነው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በተመለከተ መንግስትም ሆነ የጤና ባለሙያዎች የሚሉንን በመተግበር ሁሉም ርብርብ ማድረግ እንዳለበት በመናገር ሀገራችን ደሀ ስለሆነች የኢኮኖሚ እጥረት በመኖሩ የተለያዩ ግብዓቶችን ማሟላት እንዳልተቻለ ገልፀው በከተማችን የሚገኙ ባለሀብቶች ከዚህ ቀደም ሲያደርጉ የነበረውን እገዛ አጠናክረው መቀጠል እዳለባቸው አስገንዝበዋል። በመቀጠልም የተለያዩ የህክምና ባለሙያዎች ሀሳባቸውን በማንሳት ኮቪድ-19ኝን ለመከላከል ህብረተሰቡን የማሰተማር ስራ እየተሰራ መሆኑን፣በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን ማከምና ለጤና ባለሙያዎች ሰልጠና መሰጠቱን ዶ/ር አብርሀም አበራ ገልፀዋል ። በሌላ በኩል ይህ በሽታ አሰከፍ በመሆኑ በየሀይማኖት ተቋማት፣ ት/ቤቶች ትምህርት በመሰጠት ህዝቡም ወደ ፈጣሪ መማፀን እንዳለበት በመናገር ማንኛውም ሰው በማንኛውም ቦታ ጭንብል መጠቀም እንዳለበት አስገንዝበው በተለያየ ወቅት በራሳቸውና በከተማ አስተዳደሩ ጥሪ ለወገን ድጋፍ ያደረጉ አካላትን ምክትል ከንቲባው አመስግኗቸዋል። በመጨረሻም አቶ ጥራቱ የተለያዩ የመንግሥት አካላትና የጤና ባለሙያዎች አከባቢ መዘናጋት እንዳይኖር እና የመከላከያ መንገዶችን በመጠቀም ሁላችንም ተሰፋ ሳንቆርጥ ህዝባችንን ለማሻገር ቀንና ማታ በመስራት ሀላፊነታችንን መወጣት አለብን የሚል ጥሪ ለሁሉም ባለድርሻ አካላት አቅርበዋል። ©HCAPRO

Sidama Liberation Front [SLF] Sidama National Liberation Front [SNLF] Sidama Liberation Movement (SLM)

The Sidama, who number around four million - 9% of Ethiopia's population - make up the largest group within the Southern Nations, Nationalities and Peoples Region, which is one of the nine members of the Ethiopian Federation. The coffee crop, which is also known as the backbone of Ethiopia’s economy, comes mainly from the Sidamaland. This serves as a main reason for the oppression and exploitation of the Sidamas by those who control the Ethiopian empire state. The Sidama Liberation Movement (SLM) aims to ensure Sidama peoples' national self-determination within the context of Ethiopia. The SLM is ethnically based and has a primarily Sidama-limited agenda. The SLM is an "old-style" (1970s) liberation movement, which claims to be the 'main voice of the Sidama people'. By 2016 it was not a big or flourishing organization, and that although it was part of the opposition, it had no representation in parliament. The SLM claimed to enjoy significant support within Si