Skip to main content

Posts

Showing posts from July, 2020

Alba wodiidi qoqqowira loossanno Sidaamu ilama Haaro Sidaamu dagoomi qoqqowi mootimma faajjete higgino.

Alba wodiidi qoqqowira loossanno kiironsa 1064 ikkitanno baxxitino wolqa,tiraafikete polisenna polisete komishiine hunda afantanno Sidaamu ilama Haaro Sidaamu dagoomi qoqqowi mootimma faajjete higgino. SMN 22/11/2012 M.D Hawaasa,Sidaama Akkalu qoqqowira loossanno baxxitino wolqa Sidaamu ilama Sidaama higgu yannara Dagate sharro huwatatenni Sidaamira soqqantara qoqqowu polisete komishiine komishiinere komaander Mesaafint Mulgeetihu xa'mino. Qoqqowu keerunna ga'labbote biiro sooreessi kalaa Alamaayyew ximootoosihu,Sidaamu qoqqowira giddoy ikko gobbay dagganno xiiwora be'e yaannokki qoqqowo kalaqate ga'labbote bissa luphiimu qeechi noosata xawise qoqqowu baxxitino wolqa wirro gatamarate loossano loonsanni hee'nootano xawisino. Sidaamu qoqqowi Biltsiginnu paarte borro Mini sooreessi kalaa Abrhaam Marshallohu,dirra taraabbanni daggino Sidaamu sharro tenne ilamara gooffeenna Sidaamu umisi hajo umisi ma'lanno deerra hawalle iillinummo yino. Akkalu qoqqowinn

የጥፋት ኃይሎችን አጥብቆ እንደሚታገል የሲዳማ ክልል ብልጽግና ፓርቲ አስታወቀ

የጥፋት ኃይሎችን አጥብቆ እንደሚታገል የሲዳማ ክልል ብልጽግና ፓርቲ አስታወቀ ************ የሀገሪቱን የለውጥ ጉዞ ለማደናቀፍ ተልእኮ ወስደው የሚንቀሳቀሱ የጥፋት ኃይሎችን አጥብቆ በመታገል የድርሻውን እንደሚወጣ የሲዳማ ክልል ብልጽግና ፓርቲ አስታወቀ።  የፓርቲው ጽ/ቤት ሓላፊ አቶ አብርሃም ማርሻሎ፣ የሲዳማ ሕዝብ ለዘመናት ሲታገልለት የቆየው ጥያቄ በለውጡ አመራር ሕገ መንግሥታዊ ምላሽ ማግኘቱን ለኢዜአ ገልጸዋል። ይህንን ተከትሎ ፓርቲው የሚመራው የክልሉ ሕዝብ እና መንግሥት ቀጣይ የትግል ምእራፍ ድህነትን ማሸነፍ ነው ብለዋል። እንደ ሀገር የተጀመረውን ሰላም ፣ ዴሞክራሲ እና የብልጽግና ጉዞ እንዲረጋገጥ የክልሉ ሕዝብ እና መንግሥት ከሌሎች ወንድሞቹ ጋር በመሆን ተባብረው እንደሚሠሩ ተናግረዋል። ይህንን ሂደት ለማደናቀፍ ተልእኮ ወስደው የሚንቀሳቀሱ የጥፋት ኃይሎችን ፓርቲው አጥብቆ በመታገል የድርሻውን እንደሚወጣ አስታውቀዋል።  ሲዳማ ከሌሎች ሕዝቦች ጋር ተባብሮ የማደግ የዳበረ እና የቆየ እሴቱን አጠናክሮ ለማስቀጠል ፓርቲው የሚመራው የክልሉ መንግሥት አበክሮ እንደሚሠራም ገልጸዋል። በቅርቡ በኦሮሚያ ክልል እና ሌሎች አካባቢዎች ግጭቶችን በማስነሣት ሀገርን ለማተራመስ እና የተጀመረውን የለውጥ ጉዞ ወደኋላ ለመጎተት ጥረት መደረጉን አስታውሰዋል።  አሁንም ይህንን ተግባር ለመፈጸም እየተሞከረ በመሆኑ ሁሉም አጥፊዎችን በንቃት እንዲጠብቅ አና እንዲታገል መልእክታቸውን አስተላልፈዋል። ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የቴሌግራም ገጻችንን ይቀላቀሉ https://t.me/EBCNEWSNOW

1441ኛውን የኢድ አል አረፋ በዓል ምክንያት በማድረግ ለ450 አባወራዎች የሚሆን የእርድ ከበት ድጋፍ ተደረገ

1441ኛውን የኢድ አል አረፋ በዓል ምክንያት በማድረግ ለ450 አባወራዎች የሚሆን የእርድ ከበት ድጋፍ ተደረገ በሲ/ብ/ክ/መንግስት የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከደቡብ ክልል እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት 1441ኛው የኢድ አል አረፋ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለተቸገሩ ወገኖች ከ30 በላይ የእርድ ከብቶች ድጋፍ በማድረግ አክብሯል፡፡  በዛሬው እለት በተካሄደው በዚህ የአረፋ በዓል እንኳን አደረሳችሁ ፕሮግራም ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት አቶ ጥራቱ በየነ የሀዋሳ ከተማ አስተዳር ም/ከንቲባ በኮሮና ቫይረስ ስርጭት መስፋፋት ምክንያት ሙስሊሙ ማህበረሰብ በዓሉን እንደወትሮው በጋራ በአደባባይ ማክበር ባይችልም የበዓሉ እሴት የሆነውን መደጋገፍ እና አብሮነት ከወትሮው በተለየ መልኩ አጠናክሮ መቀጠሉን ገልፀዋል፡፡ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውኃ ሙሌት መጠናቀቅ አንድ ከሆንን የማንወጣው ችግር አለመኖሩን ማሳያ ነው ያሉት አቶ ጥረቱ በየነ ህዝበ ሙስሊሙ ለሀገር ሰላም፣ አንድነት እና ብልፅግና በጋራ የመስራት ባህሉን አጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባም ገልፀዋል፡፡ ከተማ አስተዳሩ ህዝበ ሙስሊሙን በማሳተፍ የከተማዋን እድገት እና ብልፅግና ማረጋገጥ የሚያስችሉ ሰፋፊ ስራዎችን እያከናወነ መሆኑን የገለፁት ክቡር ከንቲባው በሙስሊሙ ማህበረሰብ የሚነሱ ጥያቄዎች አፋጣኝ ምላሽ እንዲያገኙ ኮሚቴ ተዋቅሮ እየተሰራ መሆኑንም ጨምረው ገልፀዋል፡፡  የደቡብ ክልል እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ዋና ሰብሳቢ ኡስታዝ ሙሀመድ ሙስጠፋ 1441ኛው የኢድ አል አረፋ በዓል ሲዳማ 10ኛው ክልል በሆነበት እና የህዳሴው ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውሀ ሙሌት በተጠናቀቀበት ወቅት መከበሩ ልዩ ያደርገዋል ብለዋል፡፡ የተቸገሩ ወገኖችን ያለምንም ልዩነት መርዳት እና መደገፍ የበዓሉ

The Attempted Coup D’état By Tripartite Renegades On Oromo’s National Icon, Obbo Dawud Ibssa Has Been Aborted.

Sidama National Liberation Front -SNLF, July 26, 2020 The Ethiopia’s barbaric ruler PM, Colonel Abiy Ahmed, who is supported by the opportunistic Oromo and Amhara elite politicians has done all at his capacity to remove the Oromo’s lifelong freedom fighter (the current original OLF leader), Obbo Dawu Ibssa from his position to replace him with tripartite selected opportunistic OLF deserters. The plot is believed to be masterminded by all those who wish to benefit from the subjugation of the Oromo nation that is already paying heavy prices and the entire subjugated nations and peoples of political south in Ethiopia in general. The OLF’s chair, Obbo Dawud Ibsa and his OLF office’s 24/7 guards who work on three shifts were all removed since the afternoon of July 25, 2020 from his Finfinnee office. The plan was similar with Colonel Abiy’s regime October 2019 failed attempts to assassinate Obbo Jawar Mohammed due to the bravery of his body guards who have refused to be removed in the middle

Innovation, Technology Ministry to Develop Digital Platform for Coffee

Addis Ababa July 21/2020(ENA) Ministry of Innovation and Technology and Ministry of Agriculture have signed today a Memorandum of Understanding (MoU) to develop digital platform that promotes Ethiopian coffee globally. The digital forum will be launched at the end of this Ethiopian year, it was learned. The MoU was signed by Innovation and Technology Minister Abraham Belay and Agriculture Minister Umer Hussein. Innovation and Technology Minister Abraham Belay said on the occasion “the major focus of the digital strategy is creating an enabling condition and supporting the agriculture sector to enhance its competitiveness and benefit producers.” The long delayed Ethiopian Digital Transformation Strategy has been approved this year, he added. According to Abraham, the digital platform to be developed by his ministry will be managed by Coffee and Tea Authority. Agriculture Minister Umer Hussein said despite the delay, digitalization can enhance the country’s competitiveness at the global

Sidaamu Televizhiine Program 27102012 SIDAAMU TELEVIZHIINE AANA ALBAANNI...

"Sidaamu Daga Hanqafaanchote"

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 555ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ ሲዳማ ክልል 8

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 555ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። ዛሬ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን በቦታ ደረጃ ስንመለከት ከአዲስ አበባ ከተማ 376፣ ከጋምቤላ ክልል 27፣ ከኦሮሚያ ክልል 37፣ ከትግራይ ክልል 28፣ ድሬደዋ 16፣ ደቡብ ክልል 15፣ ከሐረሪ ክልል 0 ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 23፣ ሲዳማ ክልል 8፣ ከአማራ ክልል 2፣ ከሶማሌ ክልል 8 እና ከአፋር ክልል 15 ናቸው። ------------------------------- ባለፉት 24 ሰአታት በተደረገ 8,490 የላቦራቶሪ ምርመራ 555 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ዶክተር ሊያ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ባለፉት 24 ሰአታት የ9 ሰዎች ህይወት ማለፉን አስታውቀዋል፡፡ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ 372 ሺህ 812 የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 13 ሺህ 812 መድረሱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በአጠቃላይ በቫይረሱ ሕይወታቸው ያለፉ ቁጥር 209 ደርሷል። 66 የኮሮና ቫይረስ ታካሚዎች ደግሞ በፅኑ ሕክምና መከታታያ ክፍል ውስጥ ይገኛሉ። ምንጭ : EBC

Sidaamu qoqqowi giddo koroonu vayiresenni amadamino manni kiiro 117 iillitin

Qoqqowu giddo COVID-19 taraawo noo deerranna aantete loossa aana illacha assino hasaawu battala Hawaasa Wogate harira assinanni hee'noonni. Xa geeshsha 7923 mannira assinoonni laaboratoorete buuxonni 117 manni vayiresete amadamino. Hawaasi quchumira 30,Borrichu,28,Booni,Bansi,14 aantensanni qoqqowoho luphiima kiiro afirino koroonu vayiresenni amadamino manni afamanno qooxeessaati. Vayiresete taraawo xaphooma 18 woradda iillitino.olluu deerrinni qole 35 geeshsha martinota qoqqowu fayyimmate biiro faajje asaitino taje xawissanno. Vayiresete taraawo Sidaami qoqqowi giddo wiinamunni lexxitanni nooha ikkanna qorophote aana jaante tuga hooga,Addisi Abebunni daanno mannino vayirese tareessate ikkito qara gede assine kulloonnireeti. Higgete bissano wiinamu lallawa garuy loosu aana hosara qeechansa fula hoogano wole kulloonni korkaatta giddo afantannoreeti. Qoqqowu keerunna ga'labbote biiro,Fayyimmate biiro,qoqqowu higgete allaalshi,Doogotenna hodhishshu biiro,Dikkote latishshinna qoqq

'BAGU AANA BAKAKKA' Diraama

የሀዋሳ ከተማን ጨምሮ በሲዳማ ክልል የተለያዩ ወረዳዎች የሚገኙ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በነገው እለት የሚከበረውን ዓመታዊ የቅዱስ ገብርኤል በዓል በየቤታቸው አንዲያከብሩ የሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አሳሰበ

የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር መሳፍንት ሙሉጌታ ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ በአገራችን በተለይም በሀዋሳ ከተማ በተህዋሲው የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመር በመምጣቱ ህብረተሰቡ ንክኪ ሊያስከትል ከሚችል መሰባሰብ ሊቆጠብ ይገባል ብለዋል። በነገው እለት የሚከበረው ዓመታዊ የቁዱስ ገብርኤል በዓልም የአምነቱ ተከታዮች በየቤታቸው አንዲያከብሩት ከእምነቱ የሃይማኖት አባቶች ጋር ከስምምነት ላይ መደረሱን ኮሚሽነር መሳፍንት ተናግረዋል። አገሪቱ በኮረና ወረርሽኝ ምክንያት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ውስጥ ትገኛለች ያሉት ኮሚሽነሩ ህብረተሰቡ የወጣውን አዋጅ በማክበር ራሱን ፣ ቤተሰቡንና ማህበረሰቡን ሊጠብቅ ይገባል ብለዋል ። ©DW

Woraddate,Quchummatenna Qoqqowu loosu massagaano aantete loosu illachi aana hasaawa assitu

Hawassa Konni hasaawira loosu massagaano aantetenni Sidaamu Qoqqowira kaajjado illacha tunge loosa hasiissanno gedenna dagate horo buuxisiisate illachinshe hasaabbinoha ikkanna,qara qara hasaawu amadono; -Konni albaanni dagankera jawa xa’mo ikke gongo’manni keeshshinoha Danchu Gashshootinna Latishshu Qarra ikkadimmatenni loonse daganke kassi assa. -Sidaamu daga roore anga Baatto loosidhenna Saada Ce’e galtinota ikkansanni Irshunna Saada Ceanote looso Haaro Hayyonni Dukkinse daganke Laalchonna Laalchimma luphi assa. -Dagate latishshu hasatto wonshate umihu ikkado jiro afira ikkinohura addi addi doogonni afi’nanni Eo wo’ma wolqanni gamba assa. -Quchummateno ikko Baadiyete olluubbara Doogiweelo Saamantanno Baattonna Pilaaniweelo minantanno Minna ittisanna Baattote Amadooshshe garunni massagatenni dagate horo buuxisiisa. -Quchumahono ikko Baadiyete Wedellaho hala’lado Loosu Kaayyo kalaqanna konni albaanni loosoho e’ino wedelli loosi noo deerra buuxo assine loosu aana noore kaajjishann

በሲዳማ ክልል የአመራር ቁርጠኝነት ችግር በመኖሩ የተነሳ የኮሮና ስርጭት በከፍተኛ ደረጃ በመሰራጨት ላይ መሆኑ እንዳሳሰበው የክልሉ የብልጽግና ፓርቲ አመራር ተናገሩ

የሲዳማ ክልል የብልጽግና ፓርቲ አመራር የሆኑት ካላ አብርሃም ማርሻሎ በሀዋሳ ከተማ በመካሄድ ላይ ባለው ጉባኤ ላይ እንደተናገሩት፤ የክልሉ አመራሮች የኮሮናን በሽታ ስርጭት ለመከላከት በመውሰድ ላይ ያሉት እርምጃ ከሚጠበቀው በታች በመሆኑ ውጤት እያስገኘ አይደለም። የሲዳማ ህዝብ ቁጥር ወደ አምስት ሚሊዮን ብቻ ሆኖ ሳለ፤ በክልሉ ያለው የኮሮና በሽታ ስርጭት ከፍተኛ ከመሆኑ የተነሳ በክልሉ ውስጥ ከበሽታው ነጻ የሆነ ከተማ እና ወረዳ የትኛው ነው ብባል በእርግጠኝነት መናገር ከማይቻልበት ደረጃ ላይ ተደርሷል ብለዋል። አክለውም ከደቡብ ክልል አንጻር እንኳን ብወዳደር ወደ 16 ሚሊዮን ህዝብ በሚኖርበት ክልል ውስጥ በኮሮና የተያዘው ቁጥር 30 ሰው ብቻ ሲሆን፤ ወደ አምስት ሚሊዮን ነዋሪ ባለባት የሲዳማ ክልል ውስጥ ግን ወደ 107 መሆኑ ግለሰቦች በበሽታው መያዛቸው፤ የበሽታው ስርጭት ምን ያህል አሳሳቢ ደረጃ ላይ እንደሆነ ያሳያል ተብለዋል። ለአብነትም በሲዳማ ክልል ውስጥ በሽታውን ለመከላከል መደረግ ባለባቸው የጥንቃቀ ጉድለት የተነሳ በርካታ ሰዎች በየቀኑ በኮሮና ቫይሬስ በመጠቃት ላይ ቢሆኑም፤ ጉዳዪ የሚመለከታቸው የየብልጽግና ፓርቲ አባላት የሚጠበቅባቸውን መስራት ላይ እንዳልሆኑ ታውቋል። የወራንቻ ኒውስ ስማቸው እንድነገር ያልፈለጉ የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎችን አነጋግሮ መረዳት እንደቻለው ከሆነ፤ በርካታ የከተማይቱ ነዋሪዎች በተለያዩ ምክኒያቶች ከበሽታው ተሽካሚዎች ጋር ባደረጉት ግኑኝነት የተነሳ በበሽታው ሳይያዙ እንዳልቀሩ ተናግረዋል። አያይዝውም በቤተሰብ ደረጃ እና በጓደኝነት ደረጃ የሚያውቃቸው ግለሰቦች በበሽታው ተይዘው መገኘታቸውን በምርመራ ያረጋገጠ ያሉ ብሆንም፤ በርካታዎቹ ግን ያለምርመራ ከበሽታው ጋር እንደሚኖሩ በመገመት እራሳቸውን በየቤቶቻቸው አ

በደቡብ ክልል ውስጥ የሚሰሩ የሲዳማ ተወላጆች ባሉበት መቀጠል እንደሚችሉ ተነገረ

በደቡብ ክልል ውስጥ ስሰሩ የነበሩ የሲዳማ ተወላጆች በአዲሱ የሲዳማ ክልል ውስጥ ያላቸውን የሰራ ዝግጁነት መሰረት ባደረገ መልኩ የተለያዩ የስራ እድሎች እንደሚፈጠሩላቸው ቢሆንም፤ በደቡብ ክልል ውስጥ መቀጠል የሚፈልጉ ከሆነ ግን በዛው መቀጠል እንደሚችሉ ተገልጸዋል። ነገር ግን የደቡብ ክልል መቀመጫውን በሀዋሳ የማይቀጥል ከሆነ እና የሲዳማ ተወላጆች ወደ ክልላቸው መመለስ የሚፈልጉ ከሆነ፤ ለእርነሱ የሚመጥን የስራ መደብ በሲዳማ ክልል ውስጥ ተወዳደረው ማግኘት እንደሚችሉ እና ተመላሾችን ለመቀበል ዝግጁ መሆኑን የክልሉ ፕሬዝዳንት ካላ ደስታ ሌዳሞ በጉባኤው ላይ ተናግረዋል። የሲዳማ ክልል ፕሬዚዳንት ካላ ደስታ ሌዳማ ሰሞኑን ለአገሪቱ የዜና አውታሮች በሰጡት ቃለ ምልልስ፤ የሲዳማ ክልል የክልሉን ወጣት የስራ ሃይል በማሰልጠን በተለያዩ የአገሪቱ አከባቢዎች ሄደው በሙያቸው እና በእውቀታቸው እንዲሰሩ ለማድረግ ማቀዱን መግለጻቸው ይታወሳል።

በቀድሞው የሲዳማ ዞን በተለያዩ የመንግስት የስራ መደቦች ላይ ስሰሩ የነበሩት አካላትን በተመለከተ ሰሞኑን ውይይት ተደርጓል

በትናንትናው እለት በሀዋሳ ከተማ በተደረገው ውይይት፤ ከዚህ በፊት በሲዳማ ዞን ውስጥ በተለያዩ የስራ እርከኖች ሲያገለግሉ የነበሩ ግለሰቦች በያዙት የደሞዝ እርከን ያለምንም ለውጥ በአዲሱ ክልል በተመሳሳይ መደቦች ላይ በግዛዊነት ስራቸውን እንደቀጥሉ እንደሚደረግ ተሰምቷል። በጉባኤ ላይ የሲዳማ ክልል የህዝብ ግንኙነት እና የሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ ሀላፊ ዱኦ ሀገሬጸዮን አበበ እንደተናገሩት፤ የቀደሞ የሲዳማ ዞን የመንግስት ሰራተኞች ከዚህ በፊት ስሰሩበት በነበረው የስራ መደብ እና ደሞዝ በክልሉ መዋቅሮች ውስጥ እንድቀጥሉ የሚደረግ ሲሆን፤ ከዚህ በፊት በሲዳማ ዞን ሰራተኝነት ይታወቁ ከነበሩበት ተነሰተው በሲዳማ ክልልነት እንድታወቁ ወይም እንዲጠሩ ከመደረግ ባለፈ ሌላ ለውጥ አይኖርም። ለዚሁም ምክኒያት የሆነው፤አዲሱ ክልል የሚያስፈልገው የባለሙያ መጠን ብዛት እና የስራ አይነቶችን በጥናት ላይ ተሞርኩዞ በግልጽ ባለመለየቱ እና ባለመታወቁ ነው ብለዋል። በክልሉ ውስጥ ባሉ ቢሮዎች በሚያስፈልገው የባለሙያ ሃይል እና ብዛት ላይ በሚቀጥሉት ሁለት ወራት ውስጥ ጥናት ተደርጎ እንደሚታወቅ ተገልጸዋል። በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር እና በቀድሞ የሲዳማ ዞን ወረዳዎች በተለያዩ የመንግስት መዋቅሮች ላይ ስሰሩ የነበሩት የሰው ሃይል ባሉብት እንደሚቀጥሉ እና በትናንትናው እለት የወጣው መመሪያ ተግባራዊ የሚሆነው በቀድሞ ዞን ስር ለነበሩ ሰራተኞች ብቻ መሆኑ ታውቋል።

The Sidama political prisoners dying in Hawassa prison!

The Sidama political prisoners dying in Hawassa prison!! The Sidama political prisoners jailed illegally following the 11/11/11 (July 18, 2019) massacre are dying in Hawassa prison where they have been kept without charge for over one year.   Last night, July 22, 2020 Tomas Hifamo an Ejjeetto from Wondo Genet district,  Yuuwo village was found dead in his cell in Hawassa prison. Another Ejjeetto from Alatta Wondo Adane Aberra  has been taken to Hawassa hospital in coma.  Our deepest condolences to the family of Tomas Hifamo and the Sidama nation. We wish Adane Aberra a speedy recovery!! These young Sidama never committed any crime. Their only crime is voicing peacefully the demand of the Sidama nation for self rule which is guaranteed in the constitution. Hundreds of the Sidama youth who demanded the referendum for self rule are still today languishing in Hawassa and Hosaina prisons although the self rule they demanded was realized on 18 June 2020 when Sidama joined the Ethiopian feder

Sidaamu Dagoomu Qoqqowu Mootimma Prezidaante Kalaa Desti Ledamohu Koroonu fayya aana uyino qorophote xawishsha

ፍትሓዊ የሀብት ክፍፍልን ማስፈንና የዋጋ ግሽበትን በነጠላ አሃዝ ለማቆየት ታቅዷል- አቶ አህመድ ሽዴ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያን ማዕከል በማድረግ ፍትሓዊ የሀብት ክፍፍል ማስፈንና የዋጋ ግሽበትን በነጠላ አኅዝ ለማቆየት መታቀዱን የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ ገለጹ። ዘላቂ የልማት ፋይናንስ የ10 ዓመት መሪ የልማት ዕቅድ ላይ ውይይት ተደርጓል። ሚኒስትሩ ውጥኑን ባቀረቡበት ወቅት በኢትዮጵያ አሁንም በርካታ ዜጎች ከድህነት ወለል በታች ይኖራሉ ብለዋል። የዕቅዱ ዓላማ በዋናነት የዜጎችን ሕይወት ማሻሻልና ብዙሃኑን የሚጠቅም አገራዊ ልማት ማረጋገጥ ነውም ብለዋል። እንደ ሚኒስትሩ ገለጻ ዕቅዱ በዋናነት ባለፈው ዓመት የተጀመረውን የአገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያ ማዕከል ያደረገ ነው። ይህ ደግሞ የታክስ አሰባሰብ አቅምን ማሳደግ፣ የአገር ውስጥ ገቢ በስፋት መሰብሰብና የውጪ ኃብት ማግኘት አቅምን በማሳደግ ይታገዛል ይላሉ። የልማት ድርጅቶች አፈጻጸም ማሻሻል፣ የዋጋ ግሽበትን መቆጣጠርና የውጭ ምንዛሪን ማሳደግም በስፋት እንደሚሰራ ተናግረዋል። ”የተረጋጋ ዋጋ ማስፈን፣ ጠንካራ የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር መተግበር፣ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ውጤታማነት ማሻሻልና የመንግሥት ፋይናንስ አስተዳደር ማጎልበት ከውጥኖቹ መካከል ናቸው” ብለዋል። የብሔራዊ ባንክ ገዥው ዶክተር ይናገር ደሴ በቀጣዮቹ 10 ዓመታት የፋይናንስ ዘርፍ ተደራሽነት ልዩ ትኩረት ይሰጠዋል ይላሉ። ከተደራሽነቱ ጎንም ቁጠባን ማሳደግ፣ የውጪ ንግድ ሥርዓቱን ማሻሻልና ግሽበትን የመቆጣጠር ሥራው እንደሚጠናከር ገልጸዋል። ዘርፉ ካለው የሕዝብ ብዛትና ሌሎች አገች ከደረሱበት አንጻር እጅግ ዝቅተኛ መሆኑን አመልክተው፤ የሞባይል ባንኪንግን ጨምሮ የባንክ ደብተር ያለው ሰው እጅግ ውስን ነው ብለዋል። ”የአገሪቷን የዕዳ ጫና የመቀነስ ሥራም በትኩረት ይሰራል” ያሉት ገዢው፡

የግድቡ ውኃ ሙሌት አሰመልክቶ የእንኳን ደስ አላችሁ መልክት ከሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕስ መስተዳደር

``የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር ውኃ ሙሌት መጠናቀቁን አሰመልክቶ ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ደስ ያላችሁ/ ደሰ አለን`` ብለዋል። ግድቡ ያለፉት አመታት ባጋጠሙት ችግሮች ግንባታው መጎተቱን ገልፆ የውኃ ሙሌት እንዲጀመር መንግሰት ከለውጡ ማግሰት ጀምሮ የኢትዮጵያ ህዝብን በማስተባበር በአጭር ጊዜ ዉስጥ የወሰደው እርምጃ ዉጤት መሆኑን ተናግረዋል ። ሆኖም ግን በውስጣዊና ውጫዊ ጠላት ትብብር በግድቡ ግንባታ ዙሪያ የሀሰት ፕሮፖጋንዳ እያናፈሱ ያሉ ግለሰቦች የሚያናፍሱት ወሬዎች በሀገራችን ሉዓላዊነት ህልውና ላይ የተቃጣ ሀገር አፍራሽ እኩይ ሴራ ቢሆንም በሀገሩ የማይደራደረው ክንዴ ብርቱ ህዝባችን የጠላት ሴራ እንዲከሽፍ አድርጓል ብሏል ፕሬዝዳንቱ አቶ ደስታ ለዳሞ። የግድቡ ውኃ ሙሌት መከናወኑ በኢትዮጵያዊያን ዘንድ ታላቅ መነቃቃትና ተስፋ መፍጠሩንም ርእሰ መስተዳድሩ አክለዉ ገልጸው ትብብሩና አንድነቱ በሁሉም ዘርፍ ተጠናክረው መቀጠል እንዳለበት አሳስበው እርስ በርስ ሊያባለን ለሚተጉ አካላት ክፍተት አንስጥ ነው ያሉት። ግድቡ የኢትዮጵያ ህልውና ነው ማለት የሲዳማም ህልውና መሆኑን አስረድቶ ሲዳማ ላለፉት 27 አመታት ለማንነቱ ስል እጅግ ብዙ ዋጋ ስከፍል ኖረዋል። ነገር ግን ለውጡ የሲዳማ ህዝብ በሞግዚት ከመተዳደር ወጥተው ራሱን በራሱ የማስተዳደር [ክልል] የመሆን ድል እንዲጎናጸፍ አድርገዋል ብለዋል። ይህ ብቻ ሳይሆን ወራሪው ጠላት ሀገራችንን እንዳይወርሪ የሲዳማ ህዝብ ከሌሎች አቻ ህዝቦች ጋር ዋጋ ከፍለው ኢትዮጵያን ከተገዥነት ነፃ ያወጣ ህዝብ በመሆኑ አሁንም የህዳሴ ግድባችንን በሚመለከት አደናቃፊ ጠላት ከውስጥም ይሁን ከውጪ ቢመጣ ሰፊው የሲዳማ ህዝብ ለመመከት ወደኃላ የማይል ጽኑ አቋም እና ወኔ ያለው ጀግና ህዝብ መሆኑንም አስረድተዋል። አዲሱ የሲዳማ ክል

የቡና ግብይትን በዘመናዊ አሰራር ለመደገፍ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 14 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የቡና ግብይትን በዘመናዊ አሰራር ለመደገፍ የሚያስችል ስምምነት ከግብርና ሚኒስቴር ጋር ተፈራረመ። የመግባቢያ ሰነዱን የግብርና ሚኒስትር አቶ ኡመር ሁሴን እና የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ ዛሬ ተፈራርመዋል። ስምምነቱ ቡና አምራቹን ከተጠቃሚው የሚያስተሳስር ዘመናዊ አሰራር ለማበልጸግ ይረዳል ነው የተባለው። ስምምነቱ የዲጂታል ፕላትፎርምን በማበልጸግ የቡና ምርት ተወዳዳሪነትን ማበረታታትና ማሳደግ ላይ ያተኮረ ነው። በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የሚዘረጋው ዘመናዊ አሰራር አርሶ አደሩን ከተጠቃሚው ጋር ቀጥታ የሚያገናኝና የግብይት ሰንሰለቱን የሚያሳጥር ነው። ከቀላል የስልክ መተግበሪያዎች ጀምሮ ሌሎች የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በቡና ግብይት ስርአቱ ውስጥ እንደሚዘረጋ በስምምነቱ ወቅት ተገልጿል። የሚበለጽገው ቴክኖሎጂ የቡና አመራረት ሂደት፣ ቦታ፣ አምራች እንዲሁም የአዘገጃጀት ሂደቱን ለገዥዎች ግልጽ ለማድረግ የሚያስችል ነው። በተጨማሪም አርሶ አደሩ የተሸጠበትን ዋጋ ከመከታተል ጀምሮ ወደ ተጠቃሚው የሚደርስበትን ጊዜ መከታተል ያስችለዋል ተብሏል። ለዚህም አርሶ አደሩ በሚረዳው ቋንቋና ቀላል የሆኑ የስልክ መተግበሪያዎችን በመጠቀም የተለያዩ መረጃዎችን የሚሰጥበትና የሚያገኝበት አሰራር ይዘረጋል። የግብርና ሚኒስትር አቶ ኡመር ሁሴን ÷ ስምምነቱ ኢትዮጵያ ለአለም ገበያ ቡና ከሚያቀርቡ አገሮች ጋር እንድትወዳደር አስተዋጽኦ ይኖረዋል ብለዋል። አሰራሩን በሌሎች የግብርና ምርቶች ግብይት ላይ መተግበር እንደሚያስፈልግ ጠቁመዋል። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ በበኩላቸው÷ የዲጂታል ስትራቴጂ አንደኛው አላማ የግብርናውን ዘርፍ በዘመናዊ አሰራር በመደገፍ

Of the new cases 11 are from Sidama

Ethiopia Reports 704 New COVID-19 Cases in 24 Hours Addis Abeba july 20 /2020 (ENA )Ethiopia has confirmed 704 new COVID-19 cases on Sunday, the highest single-day surge since the pandemic hit the country in early March.  According to the daily update of the ministry, the new cases were confirmed out of the 7,334 samples tested in 24 hours, pushing the total cases in the country to 10,207. Of the new cases, 551 were from Addis Ababa, 39 from Tigray, 30 from Oromia, 26 from Gambella, 21 from Amhara, 11 from Sidama, 10 from Dire Dawa, 5 from Benishangul Gumuz, 2 from SNNPR  as well as 3 each from  Afar, Harari and Somali regions. Furthermore, 3 fatalities were also reported in 24 hours, bringing the death toll to 170, the ministry stated. According to the ministry, 196 more patients have recovered from the disease taking the total number of recoveries to 5,137.

Nation Earns over 854 Mln USD from Coffee Export

Addis Ababa July 17/2020 Ethiopia has earned 854.21 million USD from coffee export trade during the past Ethiopian budget year that ended on July 8, 2020.  The Ethiopian Coffee and Tea Authority told ENA today that the revenue was obtained from the 271 tons of coffee exported in the stated period which is also more than 93 percent of the plan. The revenue has increased by 17.36 percent compared to the previous budget year, the Authority stated. Supports provided by high level government officials and professionals in the sector as well as credit schemes made available to coffee farmers, growers and cooperative unions have contributed to the increase of the revenue, he added. Germany, Saudi Arabia, United States, Japan, Belgium, South Korea, Italy, France and Sudan are the major importers of Ethiopia’s coffee. ©ENA

COVID-19 Likely to Increase Number of People Seeking Humanitarian Assistance in Ethiopia: FAO

Addis Abeba (ENA) july 20/2020  Food and Agriculture Organization (FAO) of the United Nations warned that the fast evolving COVID-19 pandemic is likely drive food insecurity and increases the number of people in need of humanitarian assistance in Ethiopia. FAO Ethiopia Representative, Fatuma Djama Seid told ENA that the pandemic coupled with the desert locust has aggravated the impact on agriculture even at household level. Ethiopia has had 8.5 million people in need of humanitarian assistance before COVID-19 outbreak which is expected to rise now, she said. “Today the number is likely to increase because as we all know borders have been closed; markets and the value chain have been disrupted. All these disruption will make it more difficult for the farmers to produce, so we expect a decrease in production as well as loss in earnings,”  she elaborated. Fatuma pointed out that about one million Ethiopians have been affected by desert locust invasion, require emergency food assistance. E

‹‹የክልልነት ጥያቄን የተመለከቱ ሕገ መንግሥታዊ ድንጋጌዎች የወረቀት ላይ ጌጥ ነበሩ እንጂ ወደ ተግባር የተቀየሩ አይደሉም›› አቶ ደስታ ሌዳሞ፣ የሲዳማ ክልል ፕሬዚዳንት

ፎቶ ከሪፖርተር ጋዜጣ የሲዳማ ክልል በዘጠኝ ክልል የተዋቀረው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ከተመሠረተ ወዲህ የመጀመርያው አዲስ ክልል ሆኖ፣ አሥረኛው የፌዴሬሽኑ አባል በመሆን በቅርቡ በይፋ ተመሥርቷል፡፡ የሲዳማ ጥያቄ በተለይ በቅርብ ዓመታት በኢትዮጵያ የሕግና የፌዴራዝም ጥናት በርካታ ጽሑፎች እንዲጻፉ፣ ምርምሮች እንዲሠሩና ውይይቶች እንዲደረጉ ያስገደደ ነው፡፡ ጥያቄውን ባነገቡ ወጣቶችና በተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች፣ እንዲሁም በፀጥታ አካላት መካከል በነበሩ ግጭቶች የበርካታ ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈና ቤት ንብረት እንዲወድም ያደረገ ሲሆን፣ ረዥም ዓመታት ባስቆጠረው ትግል ውስጥም ይኼን መሰል ክስተት ጎልቶ የታየበት የሐምሌ 11 ቀን 2011 ዓ.ም. ጥቃትና ውድመት ጎልቶ ይነሳል፡፡ የሲዳማ ክልል በዞን ደረጃ በደቡብ ክልል ሥር ይተዳደር በነበረበት ወቅት የክልልነት ጥያቄው መልስ ይሰጠው ዘንድ በዞን ምክር ቤቱ አፅድቆ ለደቡብ ክልል ምክር ቤት ካቀረበ አንድ ዓመት ቆጥሮ የተከሰተው ይኼ አመፅና ብጥብጥ በርካታ ሰዎች እንዲሞቱ ምክንያት የነበረ ሲሆን፣ ቤት ንብረት እንዲወድም አድርጓል፡፡ በዚህና በመሳሰሉ በደቡብ ክልል በነበሩ ግጭቶች ሳቢያ፣ የደቡብ ክልል በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ውስጥ እንዲሆንም ተደርጎ ነበር፡፡ የሲዳማ ጥያቄ በደቡብ ምክር ቤት ተቀባይነት አግኝቶ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሕዝበ ውሳኔ እንዲከናወን ከተመራበት ጊዜ አንስቶ 13 ያህል የተለያዩ የደቡብ ክልል ዞኖች ተመሳሳይ የክልልነት ጥያቄ ያነሱ ሲሆን፣ እስካሁን ምላሽ አግኝቶ በክልልነት የተዋቀረው የሲዳማ ብሔር ብቻ ነው፡፡ በሲዳማ ጥያቄ መሠረት ክልል ይመሠረት ዘንድ በተካሔደው ሕዝበ ውሳኔ ከ98 በመቶ በላይ መራጮች የሲዳማ ዞን ከደቡብ ክልል ተለይቶ ለብቻው ክልል እንዲሆን መደገፋ

በሲዳማ ክልል የሕዝቡን መሠረታዊ ጥያቄ የሚመለስ አደረጃጀት እየተዘረጋ ነው-ርእሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ

በሲዳማ ክልል የሕዝቡን መሠረታዊ ጥያቄ የሚመለስ አደረጃጀት እየተዘረጋ ነው-ርእሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ *************************************** በሲዳማ ክልል የሕዝቡን መሠረታዊ ጥያቄ ለመመለስ የሚያስችል አደረጃጀት እየተዘረጋ መሆኑን የክልሉ ርእሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ አስታወቁ። ርእሰ መስተዳድሩ ከኢዜአ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንዳሉት አደረጃጀቱ በአሁኑ ወቅት በክልሉ የአዳዲስ ዞኖች መዋቅርና ነባር ወረዳዎችን መልሶ የሚያጠናከር ሥራ ነው። ከዚህ በተጓዳኝም  ክልሉ የሚመራበት ስትራቴጂ እና ዓመታዊ እቅድ እየተዘጋጀ መሆኑንም ተናግረዋል። በተለይ የክልሉ አደረጃጀት በዋናነት የኅብረተሰቡን ነባራዊ ሁኔታን ያገናዘበ እና ሁሉንም ዜጎች ተጠቃሚ የሚያደርጉ የልማት ሥራዎችን ለማከናወን በሚያስችል መልኩ  የሚዘረጋ መሆኑን አስታውቀዋል። "አዲስ መዋቅር ለመዘርጋት ጥናት ተካሂዷል" ያሉት ርእሰ መስተዳድሩ  በዚህ ረገድ ዋና አካሄድ  የሚገኘውን ሀብት  በቁጠባ  በመጠቀም  ውጤት ለማስመዝገብ እና ወጪ ቆጣቢ  አገልግሎት ማመቻቸት መሆኑን ገልጸዋል። ያካሄዱት ጥናት ይህንን የሚደግፍ መሆኑን አመልክተው፣ በዚህም የሲዳማ ክልል በዋናነት በአራት ዞኖች  ይደራጃል ብለዋል። የሚደራጁት ዞኖች ባህሪ  ምክር ቤትና ብዛት ያላቸው መስሪያ ቤቶች የሚኖራቸው ሳይሆን 30 ወረዳዎችን በመፍጠርና የመረጃ ፍሰቱን በማቀላጠፍ በቅርበት ድጋፍ እንዲሰጡ የሚደረግ መሆኑን አመልክተዋል። በስድስት ካቢኔ ደረጃ የሚዋቀር እና አስተባባሪ ያለው አንድ ዞን ከ50 የማይበልጥ የሰው ኃይል ያለው ሆኖ ዋና ተልእኮው ክልል እና ወረዳን ድልድይ ሆኖ ማገናኘት እንደሚሆን አስታውቀዋል። ለጊዜው ተጨማሪ ወረዳን ለመክፈት ጥናቱ እንደማያሳይ ጠቁመው፣

The Sidama nation commemorates the first anniversary of the 11/11/11 massacre!!

Tomorrow, 18 July 2020 marks the first year of the 11/11/11 (July 18 2019) massacre in Sidama by the current regime. On this day, the federal security forces and the SNNPR special police invaded Sidama and massacred over 153 civilians who demanded the determination of the date of referendum on Sidama statehood. July 18 2019 marked the end of the 12 month constitutional deadline to conduct the referenfum on Sidama statehood following the decision by the Sidama council on 18 July 2018 to establish the Sidama Regional State. Over 74 civilians lost their lives in pre-July 18 violence in Hawassa, Shaammanna, and Baleela in Sidama in 2018. All in all during and prior to the 11/11/11 massacre over 227 Sidama civilians lost their lives for demanding the right to self rule enshrined in the constitution! Thousands of civilians were imprisoned following the massacre and hundreds are still today languishing in prisons in Sidama and Hadiya although the referendum was conducted on November 20,

“የክልልነት ጥያቄ ያላቸው ከሲዳማ የትግል ሂደት ውጤቱን ብቻ ሳይሆን ውድቀትንም መማር አለባቸው”አቶ ደስታ ለዳሞ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር

“የክልልነት ጥያቄ ያላቸው ከሲዳማ የትግል ሂደት ውጤቱን ብቻ ሳይሆን ውድቀትንም መማር አለባቸው”አቶ ደስታ ለዳሞ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር • ሲዳማ በትግል ባለፈበት መንገድ አንዴ ሲወድቅ ሌላ ጊዜ ሲነሳ ቆይቶ ነው እዚህ ሊደርስ የቻለው። ስለዚህም መማር ካለብን ከጥንካሬም ከድክመትም ነው። ምናልባት ይጠቅማል ብለን ካሰብን ደግሞ ጥንካሬውን ይዘን መቀጠል እንችላለን። ድክመቱን ግን መድገም አይኖርብንም። ሞኝ ከራሱ፤ ብልህ ደግሞ ከሰው ይማራልና። • እኛ አሁን ክልል ስለሆንን ምንም ጥያቄ የለንም፤ ትግልም የለም ማለት አይደለም። ሲዳማ ክልል ሆነ ሲባል የሆነ ሰፈር ደግሞ እኔ ዞን ካልሆንኩ የሚል ጥያቄ ከወዲሁ ቀጥሏል። አንዳንድ ቀበሌዎች ደግሞ ተሰብስበው እኛ ወረዳ እንሆናለን ብለዋል። ስለዚህ አይነቱ ይቀያየር እንጂ ትግሉ በየወረዳው አለ። እነዛ ትግሎች ደግሞ ወደቅራኔ ተቀይረው ቅራኔው ለጠላት ምቹ ሁኔታ ቢፈጥርና ጫጫታው ቢበዛ እንዲሁም ቢሰፋና ቢቀጥል ወደሁከትና ቀውስ ነው የሚያመራው። ስለዚህ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል። • ጥያቄው ወደ አመጽ ተቀይሮና ቤት ንብረት ወድሞ ግለሰቦች ተጎድተውና ተንገላተው መታሰርና መጨነቅ የደረሰበት አይነት ውጤት የሚያስከትል ትግል ተመራጭ አይደለም። ተመራጩ በሰላማዊ መንገድ፣ በውይይትና በምክክር የሚደረግ ትግል ነው። • የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ ተካሂዶበትና የክልልነት ጥያቄው ይሁንታ ካገኘ በኋላ እንኳ ለምን ዘገየብን በሚል በጉልበት መንግስት ለመመስረት ሲኬድ ነበር። በዚህ አካሄድ ተፈቅዶ ቢሆን ኖሮ ተመሳሳይ ውድቀት ይገጥመን ነበር። በዛ መንገድ ሂዶ ቢሆን ኖሮ እንዳሁኑ ያማረ ሳይሆን የሚበላሽ አይነት ይሆን ነበር። • የመጣው የለውጥ ሀይል የሲዳማን ጥያቄ ቀደም ብሎ ይሰማው ስለነበር ጥያቄው ትክክለኛ መሆኑን አምኖ ተቀብሏ