Skip to main content

Posts

Showing posts from June, 2020

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ከሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የተሰጠ የሀዘን መግለጫ

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ከሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የተሰጠ የሀዘን መግለጫ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር በታዋቂው እና ዝነኛው አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ሞት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ይገልፃል። በአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ላይ የተደረገው አሰቃቂ እና ድንገተኛ ሞት ከተማ አስተዳደሩ በፅኑ የሚያወግዘው ሲሆን ድርጊቱን የፈፀሙ ግለሰቦች ላይ መንግስት ምርመራውን አጠናቆ በአፋጣኝ ወንጀለኞችን ለህዝብ ይፋ እንዲያደርግና ለፍርድ እንዲያቀርብ ይጠይቃል። በዚህም በአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ሞት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን በድጋሚ እየገለፀ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ፣ ለአድናቂዎቹ እና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ አስተዳደሩ መፅናናትን ይመኛል።

Ethiopia: Umuhanzi ukunzwe Hachalu Hundessa yishwe, byateje imyigaragambyo

Hachalu Hundessa, umwe mu bahanzi bakunzwe muri Ethiopia, yaraye yishwe arashwe, ibi byatumye mu gitondo uyu munsi ku wa kabiri haba imyigaragambyo mu murwa mukuru Addis Ababa. Bwana Hundessa, usanzwe ari n'impirimbanyi y'uburenganzira bwa muntu, nyuma yo kuraswa yajyanywe ku bitaro ariko biba iby'ubusa apfa azize ibikomere. Minisitiri w'intebe Abiy Ahmed yihanganishije umuryango wa Hundessa, avuga ko yari umuhanzi "w'igitangaza". Covid-19 - Ethiopia: Umusaza w''imyaka irenga 100' yayikize Icyogajuru cya mbere cya Ethiopia cyazamutse mu isanzure Abiy Ahmed wa Ethiopia yahawe igihembo cy’amahoro cya Nobel Hundessa w'imyaka 34 yari impirimbanyi y'ubwisanzure n'uburenganzira bw'abo mu bwoko bwe bw'aba Oromo, mu myigaragambyo yo mu bihe bishize nibwo yamamaye kubera indirimbo ze zirimo ubutumwa bw'impirimbayi. Mu gitondo uyu munsi ku wa kabiri, abantu benshi bavuye mu bice bitandukanye bagana rwagati mu murwa mukuru Addis Ab

በዛሬው እለት ኢትዮጵያ እና ሱዳን በተለያዩ ግጭቶች ስታመሱ ውለዋል፤ ሲዳማ ላንድ ግን ሰላም ናት

በኢትዮጵያ በትናንትናው ምሽት በታዋቂው የኦሮሞ ዘፋኝ በአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴ ላይ የተፈጸመውን ግድያ ተከትሎ በተነሳው ግጭት ኢትዮጵያ ስትታመስ የዋለች ሲሆን፤ የበርካታ ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰምቷል። በዛሬ እለት በተለይ በአዳማ ከተማ በነበረው ግጭት እስከ ምሽቱ ድረስ ወደ ስምንት የሚሆኑ  ሰዎች በጸጥታ ሓይሎች መገደላቸው የታወቀ ሲሆን፤ ከ2 መቶ በላይ የሚሆኑ ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸን ሰምተናል። ከዚህም ባሻገር በሐረር ከተማ የነበሩ የድሮውን አገዛዝ የሚገልጽ የእነ አጸ ሐይለ ስላስሌ ሐውልቶች፤ በአርቲስቱ መሞት በተቆጡ ግለሰቦች ወድመዋል። ከሲዳማ ክልል ጎሮበት ሻሼ ሚኔ ከተማ ደግሞ የንግድ ማእከላት መቃጠላቸውን አይተናል። በሌለ በኩል ደግሞ የሱዳን አድሱ የሽግግር መንግስት፤በለወጡ ወቅት ቃል የገባቸውን ለውጦችን መፈጸም ባለመቻሉ የተነሳ የተቆጡ ሰዎች በዛሬው እለት አደባባይ ወጥተው ተቃውሞአችውን ያሰሙ ሲሆን፣ በተለይ በዋና ከተማዋ የነበረውን የታቃውሞ ትይንተ ህዝብ ፖሊስ በሓይል መበተኑ የተሰማ ሲሆን፤ በተለሎች ከተሞች ግን ተቃውሞው መቀጠሉ ተሰምቷል። ወራንቻ ወደ ምሽት አከባቢ ከሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ፤ ምንም እንኳን በአገሪቱ እና በጎሮበት ክልል የጸጥታ ችግር ብኖርም በሲዳማ ክልል ምንም የጸጥታ ችግር አለመሰተዋሉን አረጋግጠውልናል።   

Ethiopian Coffee Sold at Record-High Prices at Auction

Coffee sold at the 2020 Ethiopia Cup of Excellence (COE) scored $1,348,690, topping the previously held record of $830,245 in 2011 in El Salvador. The Ethiopia auction, however, had 28 lots for sale, against El Salvador's 42, which contributed to this auction's record-high average price of $28 per pound of coffee. The top-scoring coffee at the auction amassed $185.10 per pound or $407 per kilogram. This stands to be the highest price ever for Ethiopian coffee, the Alliance for Coffee Excellence (ACE) relates. Maruyama Coffee Co, a Japanese corporation, purchased half of the lot, along with its buying group which consists of Saza Coffee, Cometeer, Goodboybob Coffee, Difference Coffee, and Harrods. The other half of the lot was purchased by Sarutahiko Coffee Inc, another Japanese firm. Nigusie Gemeda, who produced the coffee in the Sidama region of Ethiopia, saying he has been a coffee farmer for long, added he is "just learning the value of our coffee. I am so happy with th

ኢራን በትራምፕ ላይ የእስር ማዘዣ ቆረጠች

ይዘት ዓለም ማስታወቂያ ኢራን በትራምፕ ላይ የእስር ማዘዣ ቆረጠች 6ከ...ደቂቃ በፊት Irak Qassem Soleimani (picture-alliance/AP Photo/Office of the Iranian Supreme Leader) ኢራን የአሜሪካዉ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ተይዘዉ ይቀረቡልኝ ስትል የእስር ማዘዣ ቆረጠች። ኢራን ይህ ርምጃ ለመዉሰድ የወሰነችዉ የአብዮታዊ ዘብ መሪዋ ጄኔራል ቃሲም ሶሌይማኒ በመገደላቸዉ ነዉ። ኢራን ከጄኔራል ቃሲም ሶሌይማኒ ግድያ ጋር ከትራምፕ ሌላ ሌሎች 35 አሜሪካዉያን እጃቸዉ  አለበት ብላ  እንደምታምን ገልጻለች። ኢራን የአሜሪካዉ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ተይዘዉ ይቀረቡልኝ ስትል የእስር ማዘዣ ቆረጠች። ኢራን ይህ ርምጃ ለመዉሰድ የወሰነችዉ በጎርጎረሳዉያኑ 2020 መጀመርያ የአብዮታዊ ዘብ መሪዋ ጄኔራል ቃሲም ሶሌይማኒ በመገደላቸዉ ነዉ። ኢራን ከጄኔራል ቃሲም ሶሌይማኒ ግድያ ጋር ከትራምፕ ሌላ ሌሎች 35 አሜሪካዉያን እጃቸዉ  አለበት ብላ  እንደምታምን ገልጻለች። ፕሬዚዳንት ትራምፕን ጠፍሮ ይዞ በኢራን ፍርድ ቤት ለማቅረብ ዓለም አቀፉ የፖሊስ ተቋም እንዲረዳትም ኢራን ጠይቃለች።  ይህን ተከትሎ በኢራን የአሜሪካ ልዩ መልክተኛ ቢራን ሆክ ዛሬ ሳዉዲ አረብያ ላይ በሰጡት መግለጫ የኢራን ይህ  ርምጃ « የፕሮፖጋንዳ ጥበቧ » ሲሉ አጣጥለዋል። በኢራን ተወዳጅ የነበሩት የአብዮታዊ ዘብ መሪ  ጄኔራል ቃሲም ሶሌይማኒ በጎርጎረሳዉያኑ 2020 ዓመት መጀመርያ ወር በኢራቅ ጉብኝት ባግዳድ አዉሮፕላን ጣብያ በአሜሪካ በሰዉ አልባ አዉሮፕላን ድሮን በቦንብ መገደላቸዉ ይታወሳል። © DW

አንድ ወቅት ሲዳማ ሬዲዮ አብረው ስርቸ ነበር። የሚገርም ሰው ነው!!

Sidaamu Televizhiine "BAGU AANA BAKAKKA" Dhaggete Diraama 23/10/2012 M.D...

ሐዋሳን ጨምሮ በተመረጡ 17 የኢትዮጵያ አከባቢዎች ኮቪዲ 19 በግብርና ስራተኞች ላይ ያለው ተጽእኖን የሚዳስስ ጥናት ይፋ ሆኗል

THE IMPACT OF COVID-19 ON AGRICULTURAL CASUAL LABOURERS IN PSNP AREAS COVID-19 pandemic affects casual labourers and other vulnerable section of the community more significantly than others due to their low income, limited availability and access to foods and other livelihood necessities. The mobility restrictions imposed by the Ethiopian government to contain the spread of COVID-19 infections restrict workers from traveling to areas where there is work. To better understand the effects of COVID-19 on the livelihoods and food security of casual labourers at household level, especially those in PSNP areas, BENEFIT-REALISE conducted a  rapid assessment  in selected 17 zones and 24 PSNP woredas in six clusters of BENEFIT-REALISE programme: Woldiya, Haramaya, Arsi, Oda Bultum, Hawassa and Arba Minch. The findings highlighted the following alerts ( full report ) Alert 1: COVID-19 mobility restriction and doubling of transportation tariff is limiting the movement of casual labourers to find

Concerns over wages as Ethiopia introduces textiles industrial park

By Andualem Sisay Gessesse – Hawassa, Ethiopia –  In summary:   Following the economic growth of Asian and Far East  countries that resulted in an increase of wage of the employees,  global textiles giants have been considering Africa as their next  destination. Ethiopia has emerged as one of the countries in Africa  showing great interest in hosting these companies with a vision of  becoming the continent’s manufacturing hub.  As the country celebrates the production commencement of Hawassa  Industrial Park on Tuesday, employees of some of the textile factories  in the Park say they are having difficulty to make a living with less  than $1.5 a day wage. The World Bank considers people who earn less  than $1.90 per day as living under poverty line.    Andualem Sisay  investigates whether Ethiopia’s emerging  textiles industry, which relies on workers living under poverty line, is sustainable. On Sunday, June 18, 2017, Addis Ababa-based Journalists are invited by the government to visit

የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በማሸጋገር እና ለተጠቃሚዎች ተደራሽ በማድረግ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከል እየተሰራ መሆኑን የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና መምሪያ ኃላፊ ወ/ሮ ሀገረፅዮን አበበ ገለፁ

የተሰሩ ቴክኖሎጂዎችንም ለህብረተሰቡ በስፋት ለማዳረስና ለተፈለገዉ ዓላማ ለማዋል በቂ የሆነ የህዝብ ግንኙነት ስራ በመስራት ማስተዋወቅና የገበያ ትስስር መፍጠር አስፈላጊ በመሆኑ በመምሪያው ስር በሚገኙ ኮሌጆች እና ድጋፍ በሚያደርግላቸው ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዞች አማካኝነት እየተሰሩ ያሉና የተሰሩ አስከፊውን የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ለመከላከል የሚረዱ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ምልከታ ተደርጓል። በሀዋሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ እና በሀዋሳ ተግባረ ዕድ ኢንዱስትሪያልና ኮንስትራክሽን ኮሌጅ እንዲሁም ድጋፍ በሚደረግላቸው ኢንተርፕራይዞች ሙሉ በሙሉ ያለቀላቸው እና በሙከራ ምርት ደረጃ የሚገኙ የተለያዮ የተሻሻሉ እና የተሸጋገሩ ውጤታማ የቴክኖሎጂ ውጤቶች የጉብኝቱ አካል ነበሩ። በፕሮቶታይፕ ደረጃ የተሰራ ሰው ሰራሽ መተንፈሻ, የሙሉ ሰውነት ሳኒታይዘር, እስከ ሁለት ኪ/ሜ ባለ ርቀት ዉስጥ ታካሚዉንና ሀኪሙን ማገናኘት የሚችል ተንቀሳቃሽ ደወል፣ ተጠናቀው የተሰሩ ዘመናዊ የተኝቶ ታካሚ አልጋዎች፣ ለመገበያያ ቦታዎች የሚሆኑ የርቀት መጠበቂያዎች ከየትኛውም ንክኪ ነፃ የሆኑ እንዲሁም በእግር በመጫን የሚሰሩ የእጅ ንፅህና መጠበቂያዎች፣ እንዲሁም በአካባቢ ከሚገኙ ቁሳቁሶች በቀላል ወጪ ተሰርተው በአነስተኛ ዋጋ ለገበያ ቀርበው በሽታውን ለመከላከል የሚያግዙ የተለያዩ የተሸጋገሩ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ቀልብን ከሚስቡ ምልከታዎቻችን ውስጥ ጥቂቶቹ ናቸው። ከላይ የተጠቀሱትን የቴክኖሎጂ ውጤቶች ጨምሮ የበሽታውን ስርጭት መቆጣጠር የሚያስችሉ ፈሳሽ የማያስገቡ የህክምና ባለሞያዎች አልባሳት፣ ንክኪ የሌለው ናሙና መውሰጃና ሙቀት መለኪያ፣ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛዎች, ከንክኪ ነፃ የሆኑ የዘመኑ ሴንሰር የደረቅ ቆሻሻ ማጠራቀሚያዎች በመምሪያው ስር ባሉ በሁለቱ ኮሌጆችና በኢንተርፕራይዞች የተሰሩ አዳዲስ ቴክ

የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ለመስጠት አቅዶ የነበረውን 500 ሚሊዮን ዶላር አስቸኳይ የገንዘብ ድጋፍ አገደ

© ኢትዮጵያ ኢንሳይደር በተስፋለም ወልደየስ የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ለመስጠት አቅዶ የነበረውን የ500 ሚሊዮን ዶላር አስቸኳይ የገንዘብ ድጋፍ ወደ ባንኩ ቦርድ ቀርቦ እንዳይጸድቅ መታገዱን የተቋሙ ታማኝ ምንጮች ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ገለጹ። የእገዳው ውሳኔውን ያስተላለፉት “የዓለም ባንክ ከፍተኛ የስራ አስፈጻሚዎች ናቸው” ብለዋል።  በኢትዮጵያ መንግስት ጠያቂነት ለስምምነት ተዘጋጅቶ የነበረው ይህ የገንዘብ ድጋፍ ለዓለም ባንክ የስራ አስፈጻሚ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ሊቀርብ ቀጠሮ ተይዞለት የነበረው ለመጪው ሐሙስ ሰኔ 25፤ 2012 እንደነበር የተቋሙ ምንጮች አስታውቀዋል። ባንኩ የገንዘብ ድጋፉን ያገደው በሁለት ምክንያቶች መሆኑን ምንጮቹ ጠቁመዋል።  የመጀመሪያው ምክንያት “ኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሬ ተመንን ለማስተካከል እየሄደችበት ያለው አካሄድ የተንቀራፈፈ ነው” የሚል መሆኑን ምንጮቹ አስረድተዋል። ኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሬ ተመን ማስተካከያ እንድታደርግ ተደጋጋሚ ጉትጎታዎችን እና ግፊቶችን በማድረግ የሚታወቀው የዓለም የገንዝብ ድርጅት (አይ ኤም ኤፍ) መሆኑን የሚጠቅሱት ምንጮቹ የዓለም ባንክ ይህን በምክንያትነት ማንሳቱ “እንግዳ” ከመሆኑም ባሻገር ከተልዕኮው ጋር የማይሄድ መሆኑን አብራርተዋል።  የዓለም ባንክ ፕሬዝዳንት ዴቪድ ማልፓስ ኃላፊነታቸውን ከተረከቡ በኋላ ወር እንኳ ሳይሞላቸው በሚያዝያ 2011 ዓ.ም. ከጎበኟቸው ሶስት ሀገራት ኢትዮጵያ አንዷ ነበረች | ፎቶዎች፦ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በዓለም ባንክ በሁለተኛ ምክንያትነት የተቀመጠው “በኢትዮጵያ የኢነርጂ ዘርፍ ላይ እየተካሄደ ያለው ማሻሻያ በእቅዱ መሰረት እየተከናወነ አይደለም” የሚል ይዘት ያለው እንደሆነ ምንጮቹ ገልጸዋል። ባንኩ ባለፈው ህዳር ወር ባወጣው ሰነድ ላይ ይህን ማሻሻያ የሚደ

መሪ ዕቅዱ ሁሉም ዜጎች የምግብ፣ የንፁህ መጠጥ ውሃና ለኑሮ ወሳኝ የሆኑ መሰረታዊ አገልግሎቶችን እንዲያገኙ የሚያስችል ነው- ኮሚሽነር ዶክተር ፍጹም አስፋው

©(ኢፕድ) ዛሬ የአስር ዓመታት መሪ እቅድ ላይ እየተደረገ ባለ ውይይት ላይ የፕላን ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር ፍጹም አስፋው እንዳሉት፤የአስር ዓመታት መሪ ዕቅዱ ሁሉም ዜጎች የምግብ፣ የንፁህ መጠጥ ውሃና ለኑሮ ወሳኝ የሆኑ መሰረታዊ አገልግሎቶችን እንዲያገኙ ማድረግን ዋነኛ ትኩረቱ ያደረገ ነው። ኮሚሽነሯ እቅዱ በተለያዩ ዘርፎች በፊት ከነበሩ ችግሮች ትምህርት ተወስዶ አገሪቷን ወደ ብልጽግና ማሸጋገር የሚያስችሉ ሀሳቦች የተካተቱበት ነው ብለዋል። እቅዱ ከበፊቱ በተለየ መልኩ ሰው ተኮር መሆኑን ያነሱት ኮሚሽነሯ በግብርና፣ በጤና፣ትምህርትና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ላይ ትኩረቱን ያደረገ መሆኑን ጠቁመዋል። በዚሁ መሰረት ዜጎች ፍላጎታቸውን የሚያሟሉበት የገቢ አቅም ማሳደግ አንዱ ግብ ሲሆን ይህንን ማሳካት እንዲችሉ ቁሳዊ፣ ሰብአዊ እና ተቋማዊ አቅሞችን ማጎልበት ይሆናል። የትምህርት፣ የጤናና ሌሎች መሰረታዊ ግልጋሎቶች በፍትሃዊ ተደራሽነት ማድረግ ሌላው የእቅዱ ክፍል መሆኑን አብራርተዋል። ለሁሉም ዜጎች የምግብ፣ የንፁህ መጠጥ ውሃና ለኑሮ ወሳኝ የሆኑ መሰረታዊ አገልግሎቶችን እንዲያገኙ ማድረግን እቅዱ ዋነኛ ትኩረት ያደረገ መሆኑንም ተናግረዋል። ኢትዮጵያዊያን ዘር፣ ኃይማኖትና ጾታ ሳይገድባቸው የኢኮኖሚ፣ ፖለቲካዊና ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ እንዲሳተፉ ስርዓት መዘርጋትም እንዲሁ። አገሪቷ በማዕድን፣ የከርሰ ምድርና ገጸ ምድር ውኃ ኃብቶች ቢኖራትም በአግባቡ ጥቅም ላይ እንዳልዋለ ግምት ያስገባ የማስተካከያ እርምጃዎች እንደሚወሰዱም ነው የጠቆሙት። ''በተለይም ቱሪዝም ለአገሪቷ ጂዲፒ ያለው አስተዋጽኦ አነስተኛ ነው'' ያሉት ኮሚሽነሯ ቱሪዝም ከፍተኛ ሚና እንዲኖረው ይሰራል ብለዋል። በተመሳሳይም ግብርና አቅምን ማሳደግ ሌላው የትኩረት አቅጣጫ መሆኑን

አማራ ተስፋ አልቆረጠም ልክ እንደ ሲዳማ ስልጤን እያሸበረ ነው ቦንብ እስከመወርወር ደርሶዋል የስልጤ ሀርዴ ቤተክር...

የሲዳማ_ሽግግር....

© Kinkino K. Lagide ሲዳማ በሽግግር ሂደት ላይ ነው። የተራዘመው የህዝቡ መዋቅራዊ፣ የማንነትና የራስን ክልላዊ መንግሥት የመመሥረት ጥያቄ ከሞላ ጎደል ምላሽ ያገኘበት ወቅት ላይ የምንገኝ ቢሆንም ከሽግግር ወቅት ጋር በተያያዘ ቀላል የማይባሉ የቤት ሥራዎች አሁንም ትኩረት ይሻሉ። ዬትኞቹ ጉዳዮች ቀጣይ ትኩረትና ትግል ይጠይቃሉ የሚለውን ለማወቅ "ህዝቡ እልህ አስጨራሽ ትግል ያካሄደው ምን ፈልጎ እና ምን ሊያሳካ አስቦ ነው"? የሚለውን ጥያቄ መመለስ ያስፈልጋል። ማንኛውም ምክንያታዊ ሰው እንደሚረዳው፣ ህዝቡ ትግል ያካሄደው "ከዛሬ ቀን ጀምሮ ክልል ነህና ወደቤትህ ተመለስ፣ ከዚሁ ጋር በተያያዘ ሌላ አጀንዳ የለህም" እንዲባል አልነበረም። ቀጣይ ፈተናዎችንም አብሮ ታግሎ ለማቃናት ነው እንጂ። አሁን ባለው ሁኔታ፣ ሁለት ቁልፍ ጉዳዮች ተገቢው ትኩረትና ምላሽ ይፈልጋሉ። #አንደኛው ፣ ከደቡብ ክልል ተለይቶ የሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት የመመሥረት ሂደትንና ተያያዥ የሽግግር ሂደቱን በሠላማዊ እና በተሳካ መንገድ መፈፀም ነው። ክልልላዊ local ጉዳይም ቢሆን፣ ዬትኛውም የሽግግር ሂደት ፈታኝ (critical) ጉዳዮች ሊያጋጥሙት እንደሚችሉ በዘርፉ የተደረጉ ጥናቶች ያሳያሉ። የሌሎች ሃገሮች ተሞክሮም ብዙ ይነግረናል። ይሄው ወቅት በጥንቃቄ ከተያዘና ከተመራ ወደመልካም መስመር ለመጓዝ መልካም ጅምር እንዲጣልበት ዕድል ይፈጥራል። ጥንቃቄ በጎደለውና ፖለቲካዊ ጥቅም ብቻ ማዕከል ባደረገ መልኩ የሚመራ ከሆነ ደግሞ የተፈጠሩና ለወደፊትም ሊፈጠሩ ያሉ መልካም ዕድሎችን ከማቀጨጩም በላይ ወዳልተፈለገ መስመር ሊመራ ይችላል። የሽግግር ወቅት መልካም ዕድልንም ፈተናን ያቀፈ ወቅት እምደሆነ መገንዘብ ያስፈልጋል። ስለሆነም፣ የሽግግሩን ወቅት የሚመሩ አካላት

Ethiopia Cup of Excellence auction raises more than US$1million for coffee producers

The 2020 Ethiopia Cup of Excellence (COE) auction broke records, with total sales of US$1,348,690 topping the previous record of $830,245 from El Salvador in 2011. The El Salvador auction had 42 lots for sale, while the COE Ethiopia auction included only 28, achieving a record-high average price of US$28 per pound. The top-scoring coffee in the 2020 COE Ethiopia competition sold at US$185.10 per pound, or US$407 per kilogram. The Alliance for Coffee Excellence (ACE) says this is the highest price ever recorded for an Ethiopian coffee. Half of the lot was purchased by Maruyama Coffee Co from Japan and its buying group, consisting of Saza Coffee, Cometeer, Goodboybob Coffee, Difference Coffee, and Harrods. The other half of the lot was purchased by Sarutahiko Coffee Inc from Japan. Its producer, Nigusie Gemeda of Sidama, was stunned to see the price paid for his coffee. “I have been a coffee farmer for a long time, but I am just learning the value of our coffee. I am so happy with the re

Sidaamu Dagoomu Qoqqowu Mootimma Sidaamu umosi dandee Qoqqowo ikke tantanamasinni hagiiraamma ikkansa Alatti Wondi Quchumi,Bansi Daayye Woradunna Quchumu Gashooti bissanna teessaano coyiidhu

Alatti Wondinna Daayye Quchumi Kantiiwoti Kalaa Befiqaadu Taaffesehunna Kalaa Asfi Araggihu hagiirrensa xawissu yannara Sidaamu seeda diro sharramanni dayiino xa'mo techo guma laaltenna illetenni la'noommo daafira hawalle tashi yiinonke yitino. Ledotenino Koronu Fayya taraawo xaa yannara Kalqete deerrini Manchu beetto hembeelsite noo hajo ikkasenni lowo qoropho assatenni meessaneetonna maatenke Fayyimma agadha hasiissanotanna illacha tuge loonsanni hee'noonni gede kultino. Bansi Woradi Gashooti qaru gashaanchi Kalaa Taariku Doonqihu Sidaamu umosi dandee Qoqqowo ikkasini noosi hagiirre xawise Koronu Fayya taraawo Woradu giddo leellase kaiminni taraawo ajishate baca loossa loonsanni hee'noonita xawise Dagoomu tenne taraawonni umosi agadha hasiissanota qummi assino. Konni albaanni Shawwa barru looso loosidhe heedhannori dagginore amandde buuxo assine kiirotenni 10 ikkitannori Koronu Fayyanni amadamansa buunxe keeshinshanni darga eessinoonnita kule insa ledo xaadu noonsa yi

የፕሬዝዳንቶች ፍጥጫ

የፕሬዝዳንቶች_ፍጥጫ © Sidama Insider የክልል ምስረታው ሰኔ 27 ሆኖ መወሰኑ ከታወቀ ወዲህ ማን ቀጣዩ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመጀመሪያ ፕረዚዳንት ይሆናል የሚለው አጓግነት ጨምሯል። ከፕሬዝዳንትነት በታች ያሉ የቢሮ ኋላፊነት ሹመቶች ፕሮፖዛል ተሰርቶ በትናንትናው ዕለት ለግምገማ ሸገር መላካቸው የተደመጠ ቢሆንም የዋናው ወንበር አለቃ ምርጫ ምናልባትም ለክልሉ ምስረታ ሁለት ወይንም አንድ ቀን እስክቀረው በአነጋጋሪነቱ የሚቀጥል ይመስላል። ፊትለፊት የተሰለፉ አራት ዕጮች ቀጥሎ ለመዳሰስ ሞክረናል:- #አለማየሁ_ጉጆ የምጣኔ ሃብት ባለሙያው አቶ አለማየሁ ጉጆ የፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር ድኤታነት እያገለገሉ ሳሉ የሃይለማርያም ደሳለኝ አገዛዝ ያለመከሰስ መብታቸውን አስነስቶ በሙስና ክስ ወደ ዘብጥያ ያወረዳቸው ሰው ናቸው። የአብይ ወደ ስልጣን መምጣት ተከትሎ የፖለቲካ እስረኞች ሲለቀቁ እሱም አብሮ የተፈታ ሲሆን ወደ አሜሪካ አቅንቶ ኑሮውን ከሚመራበት ወደ ኢትዮጵያ በቅርቡ ተመልሷል። ከአሜሪካ ሲያትል አገር ቤት ሲመለስ ቅርብ ለሆኑ ጓደኞቹ ለሲዳማ ክልል ፕረዝዳንትነት ታጭቶ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪ እንደተደረገለት ነግሮዋቸው ቤቱ ድግስ ተደግሶ ሽኝትም ተደርጎለት ወደ አገር ቤት ገብቷል። ይህ ለፕሬዚዳንትነት ከታጩ ዕጩዎች መካከል ፊትለፊት የተሰለፈው አቶ አለማየሁ ከሌሎቹ የተሻለ ዕጩ የሚያደርጉት ነጥቦች አሉ፡- * ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ከእስር አስፈትቶ ጡረታ ከወጣበት አሜሪካ ድጋሚ ጠርቶ ህይወት ዘርቶበታል። ይህ እሳቸውን ከመሬት ለማንሳት የፈሰሰባቸው ኢንቨስትመንት በውለታነት ተቆጥሮ ለፌደራሉ መንግስት በተሻለ ታማኝነት ያገለግላል የሚል አመኔታ ያሰጣቸውል፣ * ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ቅርብ ከሚባሉት አንዱ ከሆነው ወርቅነህ ገበየው ጋር በጋብቻ