Skip to main content

Posts

Showing posts from May, 2020

Ethiopia: በሲዳማ ክልል 1 የኮሮና ቫይረስ ታማሚ ተገኘ!!

Sidaami giddo bero anfi koroonni vayirese malaati gobbaanni ontu shawwanni fultino lexxote mannira vayiresete malaati leellino

Sidaami giddo bero anfi koroonni vayirese malaati gobbaanni ontu shawwanni fultino lexxote mannira vayiresete malaati leellino. SMN 23/09/2012 M.D Hawaasa,Sidaama Fayyimmate biddishshi sooreessi kalaa Balayihe Beqqelehu tenne haja lainohunni Odeesaanote xawishsha uyno. Kalaa Balayineh xawishshi garinni bero Bansa malaatu leellisi yine kulli beetti gobbaanni techoo barra ontu tenne xissonni amadantinore afantinoha ikkanna sase amande keeshshitanno base iillinshoonni yino. Wole ragaanni sasu xissote malaati no yine kulloonnire amandoonnikkitanna hanse amadate harinsho loonsanni hee'noonnitano xawisino. Amadantu yini manni sasu Bansi woradinni mittu Booninninna mittu Borrichunni ikkanna dironsano 18-25 geeshsha nooreeti. Bero Bansa amandi malaatu afami beetti ledo xaadooshshu no yinoonni 44 manni geeshsha bande keeshshiinshanniwa massinoonnha ikkanna beettu hogowame day kaameelano harunsine amandoonnitanna techo anfi manni ledo xaadu no yine hendannireno hasanna badate looso loonsan

በሲዳማ ክልል ህገ መንግስት ላይ የተደረገ ውይይት

በሲዳማ አከባቢ የመጀመርያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መገኘቱ ታወቀ

ኑሮውን በአዲስ አበባ አድርጎ በጉልበት ስራ ላይ ተሰማርቶ የነበረ ሹዴ ፍቅሬ የተባለ የ20 ዓመት ወጣት በቅዱስ ፓውሎስ ሆስፒታል በተደረገለት ምርመራ በቫይረሱ መያዙ ተረጋግጦ በለይቶ ማቆያ የነበረ ቢሆንም ከማቆያ በማምለጥ በሲዳማ አከባቢ ልዩ ስሙ በንሳ ወደ ተባለ ስፍራ ቤተሰቦቹ ጋር በሄደበት ተይዞ ወደ ይርጋለም የኮቪድ-19 ማከምያ ማዕከል መወሰዱን የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ሀላፊ የሆኑት አቶ በላይነህ በቀለ ተናግረዋል። ከግለሰቡ ጋር አብረው ከአዲስ አበባ ተነስተው ወደ በንሳ ያመሩ 11 ሰዎች በንሳ ዳዬ ካምፓስ የለይቶ ማቆያ እንዲገቡ መደረጉን አክለው ለsmn ገልጸዋል። © ማለዳ ሚድያ

የመንግሥት ባለሥልጣናት እስከ ሰኔ 30 ሀብታቸውን እንዲያስመዘግቡ ተጠየቁ

 የመንግሥት አመራሮችና ተሿሚዎች እስከ ሰኔ 30 ቀን 2012 ዓ.ም ያላቸውን የሀብት መጠን እንዲያስመዘግቡ የፌደራል የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ፡፡ ከወረዳ ሃላፊዎች ጀምሮ ጠ/ሚኒስትሩ ድረስ ያሉ ሁሉም የመንግሥት ሹመኞች ከእነ ባለቤታቸው ንብረታቸውን ማስመዝገብ እንዳለባቸው በሕግ መደንገጉን ያስታወሰው ኮሚሽኑ፤ ሁሉም ጉዳዩ የሚመለከታቸው ተሿሚዎች ቀነ ገደቡ ሳይጠናቀቅ ሀብትና ንብረታቸውን እንዲያስመዘግቡ አሳስቧል፡፡ የአዲስ አበባና ድሬዳዋ አስተዳደር የመንግሥት ተሻሚዎችን ጨምሮ በክልሎች በየደረጃው ያሉ ተሿሚዎች እንዲሁም የመንግሥት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተሿሚዎች ሀብታቸውን በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ ማስመዝገብ እንዳለባቸው ኮሚሽኑ አስገንዝቧል፡፡ ኮሚሽኑ ከዚህ ቀደም የባለሥልጣናትን ሀብት መመዝገቡና ለሚጠይቁ ሕጋዊ አካላት የባለሥልጣናትን ሀብት መጠን ለመግለጽ ፈቃደኛ እንደሆነ መግለፁ የሚታወቅ ሲሆን በዚህኛው ምዝገባ አዳዲስ ተሿሚዎች ከእነ ባለቤታቸው ሀብታቸውን እንዲያስመዘግቡ ይጠበቃል ተብሏል፡፡ በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ ሀብታቸውን የማያስመዘግቡ ባለሥልጣናት በሕግ እንደሚጠየቁ ኮሚሽኑ አሳስቧል፡፡ ምንጭ   #Sidama, #Hawassa

Sidaamu Daga Qoqqowi Mootimma Gashshooti qaru Gashshaanchi kalaa Desti Ledamohu Woraddate Badheessu Irshu loosi noo deerranna Haanju Latishshi balaxote qixxaawo la’’ate battalate towaanyo assi

Sidaamu Daga Qoqqowi Mootimma Gashshooti qaru Gashshaanchi kalaa Desti Ledamohu Woraddate Badheessu Irshu loosi noo deerranna Haanju Latishshi balaxote qixxaawo la’’ate battalate towaanyo assi. Tenne Battalate towaanyonni, Borrichu Woradira Fullaasa Aldaadu Olliiranna Lokka Abbaayyu Woradira Aradda Gaalete Olliira tayixehu Badalatenna Wahete Irshi noo deerranna Shabbadiini Woradira Howolsinna Saddeequ Olluubbara Haanju latishshi balaxote qixxaawo noo deerra la’noonni. Borrichu Woradi Fullaasa Aldaadu Olliiranna Lokka Abbaayyu Woradi Aradda Gaalete Olliira; Baatto loosidhe galtino teesaano coyiidhanni, Irshansa marro marro higge loosatenna wo’ma Paakeeje horoonsiratenni; hattono garunni shuqu’natenni gidinsa biifeenna dancha guma afi’neemmo yite hexxo assite nootanna; Koronu Dhibbi korinni deetenni loosira gatturono, Maatensa wolqa horoonsidhe loosiratenni, xe’ne hoo’lite loosidhanni nootano xawissino. Borrichu Woradi qaru gashshaanchi kalaa Alamayo Asaffihunna Lokka Abbaayyu Woradi qa

Morphometrical Characterization and Structural Indices of Indigenous Goats Reared in Two Production Systems in Sidama Zone, Southern Ethiopia

Abstract This study was conducted with the aim of morphometrical characterization and structural indices to assess type and function of indigenous goats reared in two production system in Sidama Zone, Southern Ethiopia. The study encompassed both qualitative and quantitative parameters which were taken from 780 head of adult goats of both sexes from age 1PPI to 4PPI. Age was estimated by dentition.  The qualitative traits were assessed visually and recorded while; quantitative traits were assessed using self-devised equipment. Thirteen morphometrical measurements were taken per goat and from which also indices were calculated. Data collected by visual observation and linear measurements were analyzed by Statistical Package for Social Sciences (SPSS version, 20) and the value was considered significance at P<0.05 and P<0.01. The qualitative data were assessed by chi–square test.  The observed coat color patterns in studied area for both sexes across the districts were plain. Most

Qoqqowu Borro?

Sidaamu saiha lamala agana referendemete guxxino qoqqowi uurrara ille macca wore agadhe no. Barru tuqa xamirani no!! Lamala agana mittu qooli borro wodiidi qoqqowi amaale minini haara hoongeena 130 diro oosose wolaphote sayiise uyitino daga reyiitino daga, usurantino daga darantino daga raatabanni no. Techcho sette daggano Arbe Sidaamu qoqqowi uurratena hoogate dinyeeti. Daggano Arbe geeshsha wodiidi qoqqowi amaale minini borro haara Sidaamu dagara reyaatenna heerate hajaati. Ontu barri gata geeshsha borro angara haanikki keeshsha Sidaamu wolapho 130 diri sharro dhagge qacifatate. Somali 40 hashshana barra ha're doogo goofihuta goofana gatihu sharro qacifatate. Borrichu goofa; Wotara Rassu goofa, Looqqee goofa, 11/11/11 goofa qacifatate. Sidaamu dagara qoqqowu ajanno ikkinina dibatirano!! Tini daga 5-6 miliyoone daga umose dandiitino gobba ikka dandiitano dagaati. Mundeenkeni ikkinina huuccine adhinoommo wolapho diikkitino. Ella 4/5 2012 (June 11 2020) ikko balaxe parlaamu 2013

ክልከላዎችንና መመሪያዎችን በሚተላለፉ አካላት ላይ ጠንከር ያለ እርምጃ እንደሚወስድ የከተማው የኮቪድ 19 ግብረ ሀይል አስታወቀ

አገልግሎት ሰጪ የሆኑ የመንግስትም ሆነ መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ሰራተኞች፤እንዲሁም አገልግሎት ፈላጊ የሆኑ የከተማው ነዋሪዎች ከነገ ግንቦት 20/2012 ዓ.ም ጀምሮ የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ማስክ የማድረግ ግዴታ አለባቸው። የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ተግባራዊ የሆኑ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጆችንና መመሪያዎችን በሚተላለፉ አካላት ላይ ጠንከር ያለ እርምጃ እንደሚወስድ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የኮቪድ 19 ግብረ ሀይል አስታወቀ፡፡ የግብረሀይሉ ሰብሳቢ እና የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ዐቃቢ ህግ መምሪያ ሀላፊ አቶ አበዙ አስፋው እንደገለጹት በከተማው ቫይረሱን ከመከላከል አንጻር ዘርፈ ብዙ ተግባራት ሲከናወኑ ቆይቷል፡፡ ሆኖም ግን እንደ ሰብሳቢው ገለጻ በከተማው ማህበረሰብ ዘንድ በተለይ በአገልግሎት አሰጣጥ ሂደቱ እና እንደ ሆቴል በመሳሰሉ የንግድ ተቋማት ላይ እስከ አሁን ድረስ ከፍተኛ መዘናጋት ይታያል፡፡ ግብረ ሀይሉ በእነዚህ ሁኔታዎች ዙሪያ ሰፊ ግምገማ በማድረግ በቀጣይ ተግባራት ዙሪያ የጋራ መግባባት ላይ እንደደረሰ አቶ አበዙ ገልጸው በተለይ የአዋጅ ክልከላዎችንና መመሪያዎችን በሚተላለፉ አካላት ላይ የሚወሰዱ እርምጃዎችን ማጠንከር ከነገ ግንቦት 20/2012 ዓ.ም ጀምሮ የግብረሀይሉ ዋነኛ የትኩረት አቅጣጫዎች እንደሚሆኑ አሳውቀዋል፡፡ በዚህም መሰረት በትራንስፖርቱ ዘርፍ የተቀመጠው መመሪያ እንደተጠበቀ ሆኖ ሁሉም የከተማው ነዋሪና ሰራተኞች አገልግሎት በሚሰጡበትና አገልግሎት ፍለጋ በሚንቀሳቀሱበት ወቅት የፊትና የአፍ መሸፈኛ ማስክ የማድረግ ግዴታ ይኖርባቸዋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም አ

በመጪው ክረምት በከተማ ደረጃ ሶስት ሚሊየን በላይ ችግኞች ለመትከል እቅድ መያዙን የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ም/ክትል ከንቲባ አቶ ጥራቱ በየነ ገለፁ

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ም/ከንቲባ አቶ ጥራቱ በየነ ከካቢኔያቸው እና ከስራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን በግብርናው ዘርፍ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ስራዎችን ተዟዙረው ጎበኝተዋል፡፡ የከተማ የወተት ከብት እርባታ ስራዎች እንዲሁም ለመጪው ክረምት የችግኝ ተከላ ስራ የሚሆኑ ችግኞች የማፍላት ስራ በጉብኝቱ ተካቷል፡፡ በከተማ ግብርና በወተት ተዋፅኦ እና በወተት ከብት እርባታ ስራ የተሰማሩ 15 ማህበራት በዛሬው ዕለት የተጎበኙ ሲሆን በከተማ አስተዳደሩ ድጋፍ ከአራት እና ከአምስት አመት በፊት በሶስት እና አራት ከብት ስራ የጀመሩ ማህበራት ዛሬ ላይ ውጤታማ ሆነው እያንዳንዳቸው ከ50 እና 60 በላይ የወተት ከብት ባለቤት መሆናቸው በጉብኝቱ ተስተውሏል፡፡ ማህበራቱ በአሁኑ ወቅት ከራሳቸው አልፈው ለከተማው ህዝብ የወተት ተዋፅኦ በማቅረብ ከፍተኛ ጠቀሜታ እየሰጡ እንደሚገኝ የገለፁት ክቡር ከንቲባ አቶ ጥራቱ ማህበራቱን ወደ አንድ ትልቅ ዩኒየን ለማምጣት እና ወደ ኢንደስትሪው ለማሸጋገር እየተሰራ እንደሆነም ጨምረው ገልፀዋል፡፡ በጉብኝቱ የተስተዋሉ ውስንነቶችን በመቅረፍ ለማህበራቱ የቦታ፣ የብድር እና የቴክኒክ ድጋፎችን በማጠናከር ወደ ኢንዱስትሪው ለሚያደርጉት ሽግግር መንግስት አበክሮ እንደሚሰራም አቶ ጥራቱ ገልፀዋል፡፡ የተፈጥሮ ሚዛንን ለመጠበቅ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሚደረገው የችግኝ ተከላ ስራ እንደ ከተማ ከወዲሁ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የጠቆሙት አቶ ጥራቱ አርሶ አደሩን ተጠቃሚ የሚያደርጉ እና የተፈጥሮ ሚዘንን መጠበቅ የሚያስችሉ 3 ሚሊየን በላይ የዛፍ ችግኞች መዘጋጀታቸውን በጉብኝቱ መመልከት ችለናልም ብለዋል፡፡ እንደከተማ አራት በመንግስት የሚለሙ የችግኝ ጣቢያዎች ሲኖሩ በእነዚህ የችግኝ ጣቢያዎች ሀገር በቀል፣ መድሀኒትነት ያላቸው፣ ለአፈር እቀባና የተፈጥሮ ሚዛ

Fasting of Ramadan and Eid al-Fitr in ERDA’s hawassa center

Macciishshannoha Hooggino Raare

Quchumubbate Amaale Mine

Hawaasi quchumira umisi amaale mini heerasira dihasiisanno yitanno hedo mitu mitu roduuwi kayissanna macciishshanni noommo. Hawaasi quchumira umisi amaale mini heera afidhino horo noowa heedheenna wole qoqqowubba quchumubbara amaalete mini nonsanso dinonsa yitanno hedo kaysate baxeemmo. Tophiyu giddo noo qoqqowubba quchumubbansa gashshoote lainohunni lamu dani seeri noonsa. Oromote qoqqowi lawishshaho "Quchumubbate Tantanonna Gashshooti Lallawa Kiiro 195/2008" afirino. Kuni lallawi Oromote quchumubba lophonsa deerrinni 7 badanno. Kurino: Rigiyopolis, Wanna ketema, Keffitenya ketema, Mekakelenya ketema, Bemadeg lay yale ketema, Yemazegaja bet ketemanna Bemadege lay yale yemazegaja bet ketema yinannireeti. (Lallawu Kiiro 195/2008, Quwa 5(1)). Kuri quchumubba giddonni Yemazegaja bet ketemanna Bemadege lay yale yemazegaja bet ketema yinannire lame quchumubba agurranna Rigiyopolis, Wanna ketema, Keffitenya ketema, Mekakelenya ketema, Bemadeg lay yale ketema yinanni quchumubbara u

Sidaamu Dagoomu Qoqqowu Mootimma Gashshaanchi kalaa Desti Ledamohu addi addi yannate hajubba qooxeessira odeessaanote uyiino xawishsha.

Barra Onkoleessa 18/2012 M.D. Sidaamu Dagoomu Qoqqowu Mootimma Gashshaanchi kalaa Desti Ledamohu addi addi yannate hajubba qooxeessira odeessaanote uyiino xawishsha. Koronu Fayya taraawonni amadamino Manni Kiiro Yanna yannatenni lexxitanni dagginohura; tenne Fayya taraawonni meessaneetonna maatenke fayyimma qorophatenni agadha hasiissannota xawisino. Afoonna Sano diphanna Anga marro qolle hayiishshira deama hasiissannokita eeggote gede kayiise, Kaameela Ooffannorinna Hodhaano; hattono xexxerrisa horoonsidhannori baalu wiinamu lallawira worroonni daninni qoropho assa hasiissannotano kaajjishino. Wole widoonni, Qoqqowu saforanna biilloonye angara adhate albaanni; uyiini xawishshi garinni baalunku mommoddo nookkiha haranni noota xawise; bayiiriidi Seeri, Loosu Afiinna wole addi addi tantano aana; Fullahaano torbitanno gede assinoonniha ikkanna, diru mereero/worakkara/ hananfoonni hajo ikkasenni Mootimma safirate tumaataho hee’noonni daafira darga gananno gede raga amadisiisate looso loons

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ የመንገድ ከፈታ እና የመሰረተ ልማት አቅርቦቱን ተደራሽ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ የመንገድ ከፈታ እና የመሰረተ ልማት አቅርቦቱን ተደራሽ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ በከተማዋ በመንገድ እና አረንጓዴ ልማት ምክንያት ተነሺ የሆኑ ነባር የአርሶ አደር ይዞታዎች፣ ቤት በስጦታና በግዥ አግኝተው ንብረት ያፈሩ ግለሰቦችን ካሳ በመክፈል የማስነሳቱ ጥረት ተጠናክሮ እንደሚገኝ አስተዳደሩ አስታውቋል። በዚህም በመጀመሪያው ዙር ካሳ ከተከፈላቸው 1,136 የልማት ተነሺ ነባር አርሶ አደሮችን ውስጥ 396 በማንሳት የመንገድ ከፈታ እና የአረንጓዴ ልማት ስራን ተደራሽ ማድረጉን ነው በአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ እና የከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን መምሪያ ሀላፊ አቶ መልካሙ ወርቁ ያስታወቁት። በቀሪ ይዞታዎች ላይም በተመሳሳይ መልኩ አካባቢውን ለልማት ክፍት የማድረጉ ጥረት ተጠናክሮ የቀጠለ መሆኑን የገለፁት ሀላፊው ይህም በአጭር ጊዜ ውስጥ እንደሚጠናቀቅ በማስረዳት ነው። በተያያዘም 726 ቤት ገዝተው ንብረት ያፈሩ የልማት ተነሺዎችን ካሳ በመክፈል ማስተናገዱን የጠቆሙት አቶ መልካሙ በዚህም በአካባቢው የመንገድ ከፈታ ስራን በተያዘለት ጊዜ ውስጥ እንደሚጠናቀቅ በመግለፅ ነው። ይህ በተለይም በፋራ፣ ሂጠታ፣ ቱሎ እና ጥልቴ ቀበሊያት እየተከናወነ ያለው ተግባር በአካባቢው የሚስተዋለውን የጎርፍ ስጋት ሙሉ ለሙሉ መቅረፍ የሚያስችል ከመሆኑም ባሻገር የመሰረተ ልማት አቅርትን ተደራሽ ተደራሽ ማድረግ የሚያስችል ነው ብለዋል። ችግሩን በዘላቂነት ለመቅረፍም ተገቢው ካሳ ተከፍሎቸው የሚነሱ ነባር እና ቤት ገዝተው የሚገኙ ባለንብረቶች በአጭር ጊዜ ውስጥ አካባቢውን ለልማቱ ክፍት እንደሚያደርጉም አቶ መልካሙ ጠይቀዋል። ካሳ ተከፍሎአቸው እንዲነሱ ከተደረጉ አርሶ አደሮች እና የቤት ባለንብረቶች በበኩላቸው አስተዳደሩ ለከተማዋ ልማት እያደረገ ያ

የሲዳማ የሥራ ቋንቋ፣ Sidaamu Afoo ነው--አጀንዳ ከመፍጠር ሥልጣን ማስረከብ ይቅደም!

የሲዳማ የሥራ ቋንቋ፣ Sidaamu Afoo ነው--አጀንዳ ከመፍጠር ሥልጣን ማስረከብ ይቅደም! ========================= የሌለ አጀንዳ እየፈጠራችሁ፣ ችግር አትፍጠሩ፣ ነገር አታወሳስቡ። ሲዳማ ቋንቋ አለው። ዞን ሆኖም በሥራ ቋንቋነት ሲጠቀመው የነበረው ቋንቋው Sidaamu Afoo ነበር። ዞኑ ከደ/ብ/ብ/ሕ/ ክልል ጋር በነበረው ግንኙነት የሚግባበት ቋንቋ፣ የክልሉ የሥራ ቋንቋ ሆኖ ያገለግል የነበረውን አማርኛን ነበር። ክልል ሲሆን የሚፈጠር አዲስ ነገር የለም። እስከ አሁን ከነበረው የተሻለ እንጂ ያነሰ የቋንቋ መብትም አይኖረውም። የክልሉ የሥራ ቋንቋ ሲዳምኛ ይሆናል። ከፌደራል መንግሥቱ ጋር በሚኖረው ግንኙነት፣ እንደ ማንኛውም የኢትዮጵያ ክልል ሁሉ፣ የፌደራሉ መንግሥት፣ ለጊዜው የሥራ ቋንቋው አድርጎ በሚጠቀምበት በአማርኛ ሊገለገል ይችላል። በመሆኑም፣ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሥራ ቋንቋ Sudaamu Afoo ነው። ይሄንን መቀየር የሚችለው የሲዳማ ሕዝብ ብቻ ነው። አሁን አላስፈላጊ አጀንዳ መፍጠሩን ተዉና፣ የሥልጣን ርክክቡን ፈጽሙ። ይሄ የቋንቋ ጉዳይ የክልሉ ችግር ከሆነ፣ ክልሉ፣ በራሱ ጊዜ፣ ከሕዝቡ ጋር ተመካክሮ፣ በሕግ አግባብና ዴሞክራሲያዊ በሆነ አካሄድ፣ ተገቢውን የቋንቋዎች አጠቃቀም ፖሊሲ፣ ለራሱ ይቀርፃል። #እጃችሁን_ከሕዝቡ_መብት_ላይ_አንሱ ! #ነገር_አታወሳስቡ ! #አዲስ_አጀንዳ_አትፍጠሩ ! © Tsegaye Regassa Ararssa  

Sidaamu Dagoomi Qoqqowi Mootimma Gashshooti Taksi-Foorsete Fullahaano, Sidaamu Qoqqowira 10 dirira loosantanno loossa Somu Mixo xiinxallo borro shiqqeenna hasaawa assini.

Sidaamu Dagoomi Qoqqowi Mootimma Gashshooti Taksi-Foorsete Fullahaano, Sidaamu Qoqqowira 10 dirira loosantanno loossa Somu Mixo xiinxallo borro shiqqeenna hasaawa assini. Konne hasaawa Sidaamu Dagoomi Qoqqowi Mootimma qaru gashshaanchi kalaa Desti Ledamohu, Akkalu Qoqqowira loossano Sidaamu ila ikkitinori loosu sooreeyye, gashshootu, Woraddanna Quchummate aliidi loosu massagaano hattono Hawaasi Quchumi aliidi loosu Massagaanonna Fullahaano beeqqitinoha ikkanna; tenne xiinxallo shiqishshinori taske foorsete pirojekte borro mini sooreessi kalaa Akililu Xuqqeelihunna Hawaasi Yuniversite rosiisaanchi Dr. Taaffese Maatiwoosiho. Hasaawu yannara shiqqinoti qara qara hajubba: Miinjunna Dagoomu latishshinna 10 diri mixo 2012-2022 M.D geeshsha qixxeessinoonniti, haaru Qoqqowinke deerrinni heedhannoti eela olluubbate geeshsha noo babbaxxitino tantanubba (Geostastical Analysis and Government Structure)nna Qoqqowu Gashshootihu bayiiridi seeri fullahaanotenni xiinxallinoonniti Taskifoorsete shiqqe