የቀድሞ የሲዳማ አርነት ንቅናቄ ታጋይ ካላ ሳሙኤል ሂሎ ሲምባሶ፤ ለሲዳማ ህዝብ አርነት ስታገሉ የተሰው ሰማእታት እና የትጥቅ አጋሮቻቸውን በዚህ መልኩ ያስታውሷቸዋልከESAT የሲዳማ አፎ ልዩ ፕሮግራም ላይ ተቀንጭቦ የተወሰደ ስለ ሲዳማ የትጥቅ ትግል የሚያወሳ ቃለ መጠይቅ

የቀድሞ የሲዳማ አርነት ንቅናቄ ታጋይ ካላ ሳሙኤል ሂሎ ሲምባሶ፤ ለሲዳማ ህዝብ አርነት ስታገሉ ስለተሰው ሰማእታት እና ስለትጥቅ አጋሮቻቸው የአይን እማኝ ምስክርነታቸውን በዚህ መልኩ ስጥተዋል። አዲሱ የሲዳማ ትውልድ ከቀድሞ ታጋዮች በመማር በአንድነት የህዝቡን የዘመናት የፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ጥያቄዎችን ምላሽ እንዲያገኙ ቀን ከሌሊት ልሰራ ይገባል። የሲዳማ የመብት ጥያቄ ብዙ ደም የፈሰሰበት እና አያሌዎች የተሰውበት ነው። የስልጣን ርክብክቡ ጊዜ የሚሰጠው ጉዳይ አይደለም።

No comments