Skip to main content

Posts

Showing posts from November, 2019

Is Ethiopia ready for democracy?

Two major parties of Ethiopia’s disbanding ruling coalition, the Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front (EPRDF), have  ratified their decision to join a new, united ‘Prosperity Party’ . The rebranding  comes ahead of  landmark general elections  in Africa’s second most populous country, scheduled for May 2020. Eighteen months since taking office, the country’s reformist prime minister Abiy Ahmed is hoping to complete an unlikely transition from autocratic state do democratic governance. He has shaken Ethiopia’s status quo by opening its political sphere and kick-starting a much anticipated process of economic liberalisation. This has won him plaudits internationally – including a Nobel peace prize – but has also stirred political and ethnic instability. The EPRDF’s minority Tigray People’s Liberation Front – which dominated Ethiopian politics for decades before Abiy – has rejected the merger, part of growing domestic opposition to the ruling party. Ethnic  tensio

Voting for Internal Secession

20 November 2019 might go down in history as one of the turning points for federalism in Ethiopia. It was the day on which the unparalleled clause of the Ethiopian Constitution, which provides ethnic communities with the right to establish their own state (i.e. subnational unit), was put into practice. Finally, after clamoring for their own state for years, the Sidama, the fifth largest ethnic group in the country, were allowed to have their day in a referendum. On the morning of that historic day, there were already long queues of excited voters. According to the results announced by the National Electoral Board, 98.5% voted for the creation of the Sidama state.  Referendum without genuine deliberation What is next? The implications of a new state The result demonstrates that there is a proven support for the establishment of the State of Sidama. The Constitution requires the demonstration of support in the form of a simple majority. The fact that the referendum has returned an

ሰበር ዜና: “የፌዴራሊስት ግንባር” መስራቾች ስም ዝርዝር አፈትልኮ ወጣ!

የህወሓት አመራሮች “ኢትዮጵያን እናድን በሚል ፌዴራሊስት ሃይሎችን” ከህዳር 23/2012 ዓ.ም ጀምሮ ስብሰባ መጥራታቸውን መረጃዎች ያሳያሉ። በዚህም በስብሰባው ከ15 አገር አቀፍ እና 30 ክልላዊ ድርጅቶች የተውጣጡ ከ190 በላይ አመራሮች እና ሽማግሌዎች እንዲሳተፉ የህወኃት ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽ/ቤት አመራሮች ጥሪ በማድረግ ዝግጅት እያደረጉ መሆኑን የተገኘው መረጃ ያመላክታል። በዚህም በስብሰባው፦ የጉሙዝ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ አመራሮች የሆኑት ግራኝ ጉደታ (ሊቀመንበር)፣ ዶ/ር መኮነን ጎለሳ ባጄትስ፣ ደርጉ ፈረንጅ ባማይ፣ ወቅቶላ ኩኩ ደዴ፣ ረመዳን ሱሌይማን አብዱ፣ ጉደታ ቦሩ ሸንጎራ እንዲሁም ከሽማግሌዎች ጎበና አሻካ ጃሞ እና ራጁ አብዱ ቱኔ፤ ከምሁራን ወልተጂ ቦጋሎ ባንጄራ እና ቦጂ ፈይሳ ቴቶ እንደሚሳተፉ፤ የቤኒሻንጉል ህዝቦች ነፃነት ንቅናቄ (ቤህነን) አመራሮች የሆኑት አብዱረሂም ሃሰን አልበድሪ፣ ሀሊል ሙርሲል ጁማእ፣ አቡድ አህመድ መሃመድ፣ አዜን ያሲን ሆጄሊ፣ አብዱሰላም ሸንገል አልሃሰን እንዲሁም ዘሩቅ ሃምዳን አብደላ እና መደዊ አብዱረሂም አቡሃዚሞ የተባሉ ሽማግሌዎች እንደሚሳተፉ፤ የሲዳማ ነፃነት ንቅናቄ አመራሮች የሆኑት ዶ/ር ሚልዮን ቱማቶ፣ ይልማ ቻሞላ ጉጃ፣ ዋለልኝ ዋቀዮ ጋራሞ፣ ጊዴሳ ቡናቶ ዲዴዋ፣ በላይነህ ይንኩራ ዩማ፣ መንግስቱ ግራሼ ነጌሶ እና ዶ/ር አየለ አሊቶ እንዲሁም የሲዳማ ሃዲቾ የተባለ ድርጅት አመራር የሆኑት ፀጋዮ ፉኤ ኦኮቶ፣ ታሪኩ ዳዋሳ ዶኖሳ፣ ነጌሶ ሮባ እንሚሳተፉ፤ ከጋምቤላ ህዝቦች ነፃነት ንቅናቄ (ጋህነን) ፓተር አማን ቸቢይ፣ ባሬ አጊድ ኡጅዋቶ፣ ኡቡንግ ኡሙድ ኙግዋ እና ዘሪሁን በየነ ወየሳ የተባሉ አመራሮች እንደሚካፈሉ፤ ከሶማሌ ክልል ያልተገለጸ ድርጅት አመራር የሆኑት ሃሰን ነገዮ ቱካሌ፣ መሃመድ አህመድ አ

አቶ መለስ ዜናዊን እና ኦቦ ሌንጮ ሌታን የሚያውቅ የኢትዮጵያ ዜጎች፤ ስለ ካለ ወልደ አማኑኤል ዱባሌን በቅጡ አያውቁትም!! አሁንስ??

ካላ መልካሙ ተፈራ ስለሀዋሳ ምን ብለው ነበር? ስለ ከተማችን ሽንጣቸውን ግትሮ የተከላከሉ ግለሰዎች ምስጋና ይገባቸዋ።

Sidama Referendum: Elias Gebreselassie, Journalist

Sidama Referendum: Elias Gebreselassie, Journalist

We want Justice, free Sidaama Ejjetto, NOW!!

በሲዳማ ሕዝበ ውሳኔ አሥረኛውን ክልል የሚያስመሠርት ከፍተኛ ድምፅ ተገኘ

በደቡብ ክልል የሲዳማ ዞንን የክልልነት ጥያቄ ለመወሰን ረቡዕ ኅዳር 10 ቀን በተካሄደው ሕዝበ ውሳኔ፣ ሲዳማን አሥረኛው ክልል ለማድረግ የሚያስችል ድምፅ ተገኘ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ቅዳሜ ኅዳር 13 ቀን 2012 ዓ.ም. እንዳስታወቀው ከተሰጠው ድምፅ ውስጥ ለሲዳማ ክልል መሆን ድምፅ የተሰጠው ምልክት (ሻፌታ) 98.51 በመቶ ሲያገኝ፣ ከደቡብ ክልል ጋር ለመቆየት የተሰጠው ምልክት (ጎጆ) 1.48 በመቶ ድምፅ አግኝቷል፡፡ ከተጠበቀው በላይ በሰላም በተጠናቀቀው የሲዳማ ሕዝበ ውሳኔ ከ2.28 ሚሊዮን በላይ ተመዝጋቢዎች ውስጥ ድምፅ የሰጡት 2.27 ሚሊዮን ያህል መሆናቸው ታውቋል፡፡ በዚህም ተሳትፎው 99.86 በመቶ ነው ተብሏል፡፡ ሲዳማ በደቡብ ክልል እንዲቆይ ጎጆን የመረጡት 33,463 እንደሆኑ፣ በክልል እዲደደራጅ ሻፌታን የመረጡት ደግሞ 2,225,249 መሆናቸውን ከቦርዱ ገለጻ ለመረዳት ተችሏል፡፡ ዋጋ አልባ ድምፅ 18,351 እንደሆነ ተገልጿል፡፡ ለድምፅ አሰጣጡ ከስድስት ሺሕ በላይ የምርጫ አስፈጻሚዎች በ1,692 የምርጫ ጣቢያዎች ሲሰማሩ፣ 15 የወረዳ ማስተባበሪያ ጣቢያዎችና አንድ የዞን ማስተባበሪያ ጣቢያ ሥራቸውን ሲያከናውኑ እንደቆዩ ተገልጿል፡፡ የድምፅ ሰጪዎች ምዝገባ ከጥቅምት 27 ቀን 2012 ዓ.ም. እስከ ኅዳር 6 ቀን 2012 ዓ.ም. ድረስ መከናወኑ ይታወሳል፡፡ በሕዝበ ውሳኔው ድምፅ ውጤት መሠረት የሲዳማ ዞን አሥረኛው ክልል በመሆን ለመደራጀት የሚችል ሲሆን፣ ይህም ሕገ መንግሥቱ በ1987 ዓ.ም. ፀድቆ ዘጠኝ ክልሎች ከተደራጁና ሁለት የከተማ አስተዳደሮች ከተዋቀሩ ወዲህ የመጀመሪያው ክስተት ይሆናል፡፡ ከዚህ ቀደም በሕዝበ ውሳኔ ወደ ክልልነት ያደገ ዞን ስላልነበረም ሲዳማ እንዲሁ የመጀመሪያው ሊሆን ችሏል፡፡ ተጨማሪ ከታች ያን

ክልሎች ለሲዳማ ህዝብ የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት እያስተላለፉ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት እና የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለሲዳማ ህዝብ የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ፥ የሲዳማ ህዝብ ህዳር 10 2012 ዓ.ም ባካሄደው ህዝበ ውሳኔ ሲዳማ ክልል ሆኖ መደራጀት የሚያስችለውን ድምጽ ማግኘቱን ተከትሎ የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በመልእክታቸውም፥ “ከሁሉም በፊት ህገ መንግስታዊ መብታችሁን ተጠቅማችሁ ለዚህ ድል በመብቃታችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እወዳለሁ” ብለዋል። ከ20 ዓመታት ትግል በኋላ በአንድ ዓመት ተኩል የለውጥ ጉዞ ምእራፍ ውስጥ የሲዳማ ህዝብ ያገኘው ድል የህዝብ የነፃነትና ሉአላዊነት ምልክት ሆኖ በታሪክ መዝገብ በመስፈር ሌላኛው የስኬት አቅጣጫ ነው ብለዋል። ሲዳማ ክልል ሆኖ የመደራጀት ጥያቄ ለረጅም ዓመታት መልስ ያሳገኝ ቆይቷል ያሉት አቶ ሽመልስ፥ ይሁን እንጂ ህዝብን የማዳመጥ ውጤት የሆነው የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ በአጭር ጊዜ ውስጥ ተደርጎ ሲዳማ 10ኛው የፌዴሬሽኑ ክልል መሆኑ እውነተኛ ህብረ ብሄራዊ የፌዴራሊዝም ስርዓት ስራ ላይ መዋል መጀመሩን ያመላክታል ሲሉም ገልፀዋል። ከሁሉም በላይ የህዝበ ውሳኔው ሂደት ሰላማዊ በሆነ መንገድ እንዲጠናቀቅ ህዝቡ ያሳየው ስነ ምግባር በጣም የሚያኮራ እና የሲዳማ ህዝብ ያለውን የሰላም እሴት ያሳየ ነው ያሉት አቶ ሽመልስ፥ ሰላምና መረጋጋት ባለበት ድል እንዳለም ያረጋገጠ ነው ብለዋል። በመጨረሻም ከሲዳማ ህዝብ እና ከሁሉም የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ጋር በመሆን ህብረ ብሄራዊ የፌደራል ስርዓት ለመገንባት የክልሉ መንግስት ያለውን ቁርጠኝነትም አረጋግጠ

ሲዳማ ክልል ሆኖ መደራጀት የሚያስችለውን ድምፅ ማግኘቱን ቦርዱ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ የመጀመሪያ ደረጃ ውጤት በዛሬው እለት ይፋ ተደርጓል። በውጤቱም የዞኑ ነዋሪዎች በነፃ ፍቃዳቸው በሰጡት ድምጽ መሰረት ሲዳማ ክልል ሆኖ የመደራጀት የሚያስችለውን ድምጽ በህዝበ ውሳኔ ማግኘቱን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦረድ ዛሬ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል። በህዝበ ውሳኔው ድምጽ ለመስጠት በአጠቃላይ ከተመዘገበው 2 ሚሊየን 280 ሺህ 147 መራጮች መካከል 2 ሚሊየን 227 ሺህ 63 ሰው ማለትም 99 ነጥብ 86 በመቶ መራጮች ድምጽ መስጠታቸውን ነው ቦርዱ ያስታወቀው። ከመራጮች ውስጥም፦ “ሲዳማ ራሱን ችሎ በክልልነት እንዲደራጅ እፈልጋለሁ” ለሚለው የሻፌታ ምልክት፦ 2 ሚሊየን 225 ሺህ 249 ወይንም 98 ነጥብ 51 በመቶ ድምጽ ሰጥቷል። “ሲዳማ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ውስጥ እንዲቆይ እፈልጋለሁ” ለሚለው የጎጆ ቤት ምልክት፦ 33 ሺህ 463 ወይንም 1 ነጥብ 48 በመቶ ድምጽ ሰጥተዋል። በዚህም በመጀመሪያ ደረጃ ውጤት ሲዳማ ክልል ሆኖ የመደራጀት የሚያስችለውን ድምጽ ማግኘቱን ነው ቦርዱ ያስታወቀው። ህዳር 10 ቀን 2012 ዓ.ም የተካሄደው የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ ህጋዊ እና ሰላማዊ በሆነ መፈጸሙንም ነው ቦርዱ በሰጠው መግለጫ ያስታወቀው።

Ethiopia: |Sidama Referendum| News Today Ethiopia የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ እና ውጤቱ

Ethiopia's Sidama vote overwhelmingly to form autonomous region

HAWASSA, Ethiopia (Reuters) - Ethiopia’s Sidama people have voted overwhelmingly to form their own self-governing region as many of the country’s ethnic groups demand greater autonomy under sweeping reforms led by Prime Minister Abiy Ahmed. Voters wait in a queue to cast their vote during the Sidama autonomy referendum in Hawassa, Ethiopia November 20, 2019. REUTERS/Tiksa Negeri The country’s electoral board said on Saturday that provisional results showed 98.5% of voters had backed the change in Wednesday’s ballot, with turnout reaching 99.7%. The result grants the Sidama, who represent about 4% of Ethiopia’s 105 million population, their own self-governing region - the country’s 10th, control over local taxes, education, security and certain legislation. Ethiopia’s constitution gives the right to seek autonomy to its more than 80 ethnic groups, but it is only under Abiy’s political reform agenda that the government approved the Sidama request for a referendum. T

የሌሎች ዩኒቨርስቲ ሰላም እጦት ስጋት ውስጥ እንደከተታቸው እየተናገር ነው ኢቢኤስ አዲስ ነገር EBS What's N...

የሲዳማ ምርጫ ሒደትና የተሰጡ አስተያየቶች | Sidama

የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ የመራጮች አስተያየት

Excitement on the streets as Ethiopia's Sidama vote on autonomy

የሲዳማ ውሳኔ ህዝብ ድምጽ አሰጣጥ ሂደት - በይርጋለም ከተማ

የሲዳማ ምርጫ ሒደትና የተሰጡ አስተያየቶች | Sidama

Ethiopia | የሲዳማ ህዝበ ዉሳኔ ምርጫ sidama referendum election | Hawasa

Malga Doorshu Lao - SMN

Hawaasi Gangaawi Doorshi Illacha- SMN

SIDAMA, ETHIOPIA WAPIGA KURA ZA MAONI ILI KUUNDA JIMBO LAO....!

Sidama Nation & Region - የሲዳማ ብሔር በክልል ለመደራጀት ያደረገው አስገራሚ ትግል

የሲዳማ ውሳኔ ህዝብ ድምጽ አሰጣጥ ሂደት ላይ ቃለ ምልልስ

የሲዳማ ውሳኔ ህዝብ ድምጽ አሰጣጥ ሂደት በአለታ ወንዶ

የሲዳማ ዞን ሕዝበ ውሳኔ ምርጫ በሠላም መጠናቀቁን የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ርስቱ ይርዳው ገለጹ

የሲዳማ ህዝበ ውሳኔውን ውጤት በፀጋ መቀበል ይገባል - አስተያየት ሰጭዎች

የሲዳማ ህዝብ ውሳኔው ድምፅ አሰጣጥ በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች እየተካሄደ ነው

Sidama Ethnic Groups Vote To Seek Autonomy

Sidama’s a Day Away from their Dream Come True

ENA, November 20/2019 Sidama voters have begun casting ballots this morning to make their dream of having autonomous regional state. Residents of Sidama zone are in high turnout to vote in a referendum to decide for autonomous state. Long queues are marked in Hawassa city and in its surrounding areas following the start of voting for Sidama referendum. The voting process continues peacefully in all polling stations since 6:00 a.m., especially in the city of Hawassa as well as in Hawela Tula, Laku and Yirgalem. Voters who told to ENA said that they were in line in as early as 4:00 a.m. before the actual casting time fighting with cold weather. Despite long queues, the voting process is underway in a peaceful manner with large gathering of youth and women among other age groups. The Sidama zone, with nearly four million residents, is part of the Southern Nations, Nationalities and Peoples’ Region (SNNPR), is a home to over 50 ethnic groups. For decades the Sidamas have be

Ethiopia's Sidama people vote on regional state

The Sidama have agitated for years to leave the diverse Southern Nations, Nationalities, and Peoples' Region The Sidama have agitated for years to leave the diverse Southern Nations, Nationalities, and Peoples' Region (AFP Photo/Michael TEWELDE) Hawassa (Ethiopia) (AFP) - Polls opened on Wednesday in Ethiopia's ethnic Sidama region in a referendum for a new federal state, a critical vote in a tense region that could embolden others to follow. The Sidama push for statehood already triggered days of unrest in July that left dozens dead and prompted the government to place Ethiopia's southern region under the control of soldiers and federal police. But the mood on Wednesday morning in the regional capital Hawassa appeared calm. People formed long queues at polling stations at dawn, with some 2.3 million people registered to vote. Away from the polling stations, the streets of Hawassa were much quieter than usual, with Wednesday declared a holiday

የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ የድምፅ አሰጣጥ ሂደት ሰላማዊ በሆነ መንገድ እየተካሄደ ነው

በሀዋሳ ከተማ ታቦር ክፍለ ከተማ ፋራ ቀበሌ በ3 የምርጫ ጣቢያዎች ድምጽ ሲሰጡ ያገኘናቸው ነዋሪዎች እንደገለጹት ህብረተሰቡ ያለምንም የጸጥታ ስጋት ህዝበ ውሳኔውን እያካሄደ ይገኛል። ምንም እንኳን ምርጫ ጣቢያዎች የሚከፈቱት ከጠዋቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ ቢሆንም ነዋሪው ከሌሊቱ 8 ሰዓት ጀምሮ ድምጽ ለመስጠት መሰለፉን ቅኝት ባደረግንበት ወቅት ድምጽ ሰጪዎች ተናግረዋል፡፡ ነዋሪዎቹ ሰልፎች ረጃጅም ቢሆኑም ድምጽ አሰጣጡ ስርአቱን በጠበቀ መልኩ እየተካሄደ መሆኑን ገልጸዋል። በፋራ ቀበሌ ምርጫ ጣቢያ 1ለ-2፣1ሀ-1 እና 2ሀ-1 ተገኝተን እንደታዘብነው ከህዝቡ ብዛት የተነሳ የሰለፍ መደራረብና መርዘም ቢኖርም የድምጽ አሰጣጥ ሂደቱ ሰላማዊ በሆነ መንገድ እየተካሄደ ነው ፡፡ በርካታ ወጣቶችም ሰልፉንም ሆነ ሌሎች ሂደቶችን ሲያስተባብሩ ተመልክተናል። ህዝበ ውሳኔው እስከ ምሽቱ 12:00 ድረስ እንደሚቀጥል ብሄራዊ የምርጫ ቦርድ ያወጣው የጊዜ ስሌዳ ያሳያል። SNNPRs President Press Secretariat

የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ ድምጽ አሰጣጥ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ ድምጽ አሰጣጥ ሂደት በዛሬው እለት ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምሮ እየተካሄደ ነው። ሲዳማ ዞን እንዲሁም የሀዋሳ ከተማ መራጮች ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምሮ ወደ ተመዘገቡበት ቀበሌ በማምራት ድምጽ እየሰጡ ይገኛሉ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በሀዋሳ ከተማ በመናኸሪያ ክፍለ ከተማ በሚገኘው ሾራና ምርጫ ጣቢያ በመገኘት ባደረገው ቅኝት መራጮች በማለዳው በመገኘት ድምጽ እየሰጡ መሆኑን ተመልክቷል። የደቡብ ክልል የቀድሞ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደሴ ዳልኬና የሲዳማ ዞን አስተዳዳሪ አቶ ደስታ ሌዳሞም በዚሁ ክፍለ ከተማ በመገኘት ድምጽ ሰጥተዋል። አመራሮቹ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው ቆይታ የዛሬው ቀን ለየት ያለና ህገ መንግስቱ በሚፈቅደው መሰረት ህዝበ ውሳኔ መካሄዱ እንዳስደሰታቸው ተናግረዋል። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ቅኝት ባደረገባቸው የምርጫ ጣቢያዎች የድምጽ መስጫ ኮሮጆዎች እና ለምርጫ የሚያስፈልጉ ግብዓቶች ሁሉ ዝግጁ መሆናቸው መታዘብ ችሏል። ፋና 

የሲዳማ ሕዝበ ውሳኔ ኢትዮጵያ እየሄደችበት ያለውን የዴሞክራሲ ጎዳና አመላካች ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሲዳማ ሕዝበ ውሳኔ ኢትዮጵያ እየሄደችበት ያለውን የዴሞክራሲ ጎዳና አመላካች መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ። የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ ድምጽ አሰጣጥ ሂደት በዛሬው እለት ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምሮ እየተካሄደ ነው። ይህንን በማስመልከት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በህዝበ ውሳኔው ድምጽ እየሰጡ ለሚገኙ መራጮች በፌስቡክ ገፃቸው መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም “የሲዳማ ሕዝበ ውሳኔ ኢትዮጵያ እየሄደችበት ያለውን የዴሞክራሲ ጎዳና አመላካች ነው” ብለዋል። ዜጎች ድምጽ ለመስጠት በሚወጡበት በዛሬው ዕለት ሁሉም ተሳታፊዎች ለሂደቱ ሰላማዊነትና ዴሞክራሲያዊነት እንዲንቀሳቀሱም ጥሪ አቅርበዋል።

የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት በሰላም እንዲጠናቀቅ ዝግጅት መደረጉን የሲዳማ ዞን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2012 ( ኤፍ.ቢ.ሲ) የሲዳማ የክልልነት ህዝበ ውሳኔ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት በሰላም እንዲጠናቀቅ ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የሲዳማ ዞን አስተዳደር አስታወቀ። የሲዳማ የክልልነት ህዝበ ውሳኔ ድምጽ አሰጣጥ በነገው እለት ይካሄዳል። የሲዳማ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ደስታ ሌዳሞ ይህንን በማስመልከት በዛሬው እለት በሰጡት መግለጫ፥ ህዝበ ውሳኔውን ለማካሄድ ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን አስታውቀዋል። ሀዋሳ ከተማን ጨምሮ በዞኑ ሁሉም አከባቢ ምርጫው ሰላማዊ እንዲሆን ከህብረተሰቡ ጋር ውይይት ሲደርግ መቆየቱን በመናገር፤ በዚህ መነሻም ምንም አይነት የጸጥታ ስጋት እንደማይኖርም አስታውቀዋል። ከዚህ ውጭ የፀጥታ አካሉ ከመከላከያ ሰራዊት፣ ከፌደራል ፖሊስ፣ ከክልሉ ልዩ ሀይል እና ፖሊስ ጋር በጋራ በመሆን ምርጫው ሰላማዊ እንዲሆን ዝግጁ መሆናቸውን ዋና አስተዳዳሪው አቶ ደስታ ሌዳሞ ተናግረዋል። በመሆኑም የመራጭነት ካርድ የወሰዱ መራጮች ከነገ ህዳር 10 ከማለዳው 12 ሰአት ጀምሮ ወደ ምርጫ ጣቢያ በማምራት ድምጽ እዲሰጥም ጥሪ አቅርበዋል። ምርጫው ዴሞክራሳዊና ፍትሃዊ እንዲሆን የዞኑ አስተዳደር ጽኑ እምነት እንዳለውም ዋና አስተዳዳሪው አቶ ደስታ ሌዶሞ ተናግረዋል። ሲዳማ ዞን እና የሀዋሳ ከተማ የፀጥታ መምሪያዎች በትናንትናው እለት በሰጡት መግለጫም፥ የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ የድምፅ አሰጣጥ ሂደት በሰላም እንዲጠናቀቅ ቅድመ ዝግጅት መደረጉን ማስታወቃቸው ይታወሳል። በመግለጫውም ከጥቅምት 27 እስከ ህዳር 6 ቀን 2012 ዓ.ም የተደረገው የመራጮች ምዝገባ ሠላማዊ ሆኖ መጠናቀቁን አስታውሰው፤ በነገው እለትም መራጮች ምንም አይነት ስጋት ሳይገባቸው በነፃነት የፈለጉትን ምልክት እንዲመርጡ ጥሪ ተላልፏል። የሲዳማ ዞን ሠላም እ

የሲዳማ ዞንና የሀዋሳ ከተማ ዝግጅት ለሲዳማ ህዝበ ውሳኔ

Ethiopia to vote on breakaway state highlights battles over autonomy

Members of Ethiopia's Sidama ethnic group are expected to vote Wednesday to form a breakaway regional state. (Michael Tewelde/Getty Images) Members of Ethiopia’s Sidama ethnic group are expected to vote Wednesday to form a breakaway regional state — a milestone that risks further destabilising the country ahead of next year’s national elections. The Sidama push for statehood already triggered days of unrest in July that left dozens dead and prompted the government to place Ethiopia’s southern region under the control of soldiers and federal police. In Hawassa, the regional capital, some fear a return of those tensions, but resident Cherinet Deguye said the violence will have been worth it if the referendum passes and the Sidama get a state of their own — an outcome analysts believe is likely. “The process leading to the referendum has come with a bitter price with many of our people killed and injured,” Cherinet told AFP last week shortly after registering to vote.

Ethiopia reforms face big test: a region's vote on autonomy

በመንገድ መሰረተ ልማት ላይ የደረሰ ስርቆት ከ2.2 ሚሊየን ብር በላይ ኪሳራ ማስከተሉ ተገለፀ

በመንገድ መሰረተ ልማት ላይ የደረሰ ስርቆት ከ2.2 ሚሊየን ብር በላይ ኪሳራ ማስከተሉ ተገለፀ ይህን የገለፁት የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤት ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ፍቅሩ ተስፋዬ ኪሳራው በከተማዋ አራት ክፍለከተሞች በተፈፀመ በቡድን ተደራጅቶ ስርቆት የደረሰ መሆኑን ነው የተናገሩት፡፡ በዚህም በሀይቅ ዳር፣ በታቦር በመናህሪያ እና በባህል አዳራሽ ክፍለከተሞች በተፈፀመ ስርቆት ከ380 በላይ የመንገድ መብራቶች ከጥቅም ውጭ መሆናቸውን የገለፁት አቶ ፍቅሩ በድርጊቱ ሲሳተፉ እጅከፍንጅ የተያዙ አካላት መኖራቸውን ነው የገለፁት፡፡ ድርጊቱ ሁለት ዓላማ ያለው መሆኑን የጠቆሙት ስራ አስኪያጁ ያልተገባ ጥቅም ለማጋበስ ብቻ ታስቦ የተካሄደ የስርቆት ወንጀል አለመሆኑን ነው ጨምረው የገለፁት፡፡ ድርጊቱ የሲዳማ ብሔር በክልል የመደራጀት ህዝበ ውሳኔ በሚካሄድበት በዚህ ወሳኝ ወቅት ላይ የተፈፀመ በመሆኑ እንደ ማታ መብራት ያሉ መሰረተ ልማቶችን በማውደም ጨለማን ተገን አድርጎ የተለያዩ የወንጀል ድርጊቶችን ለመፈፀም እና የከተማዋን ሰላም ለማናጋት ታስቦ በአደናቃፊዎች የተፈፀመ መሆኑንም ነው አቶ ፍቅሩ ያስረዱት፡፡ ፖሊስ ከማዘጋጃ ቤቱ ጋር በመቀናጀት ባደረገው ጥልቅ ምርመራ እና ክትትል በድርጊቱ ሲሳተፉ እጅክፍንጅ ከተያዙት ተጠርጣሪዎች በተጨማሪ እስከ ሀላባ የሚዘልቅ የማከማቻ እንደዲሁም የገዥ እና ሻጭ የግንኙነት መረብ እንደተደረሰበት አቶ ፍቅሩ ጭምረው ገልፀዋል፡፡ በዚህ መሰል ድርጊት የተሳተፉ አካላትን በሙሉ ቁጥጥር ስር ለማዋል እየተሰራ ነው ያሉት አቶ ፍቅሩ ለዚህ የሚያግዝ ጥልቅ ምርመራ እየተደረገ እንደሚገኝም ነው ያመለከቱት፡፡ በዚህ የስርቆት ወንጀል 2.2 ሚሊየን ብር የሚጠጋ ኪሳራ መድረሱን የገለፁት ኃላፊው ከተማ አስተዳደሩ አሁን ላይ

የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ የመራጮች ምዝገባ ተጠናቀቀ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የኮሙኒኬሽን አማካሪ ወይዘሮ ሶልያና ሽመልስ ለኢዜአ እንደተናገሩት ምዝገባው ያለ ምንም ችግር ተጠናቋል። በአንድ ሺህ 692 የምርጫ ጣቢያዎች አጠቃላይ የተመዘገቡት ሙሉ መረጃ  ነገ ጠዋት የሚታወቅ ሲሆን እስካሁን 2 ነጥብ 2 ሚሊዮን መራጮች ተመዝግበዋል። በነገው ዕለት የምርጫ አስፈፃሚዎች በየጣቢያው ለውሳኔ መራጮች ስለ ድምፅ አሰጣጥ፣ በምርጫው ዕለት መደረግ ስላለባቸውና ስለሌለባቸው ነገሮች ትምህርት እንደሚሰጥም ተናግረዋል። ቅሬታ ያለው ሰው ማቅረብ እንዲችል፤ የምርጫ መዝገብም በነገው ዕለት ለህዝብ ይፋ እንደሚሆን ታውቋል። ከዚህ በተጨማሪም ከሰኞ እስከ ረቡዕ ባለው ሂደት እስከ 300 የምርጫ ታዛቢዎች ከሃዋሳ የታዛቢነት መታወቂያቸውን እንደሚወስዱም ታውቋል። የምርጫ ቁሳቁሶችን ወደ ምርጫ ጣቢያዎች የማድረስ ስራውም ከሰኞ ጀምሮ ይካሄል ብለዋል አማካሪዋ። Ethiopian News Agency

Voter registration for Sidama referendum surpasses expectation

The registration of voters to take part in the Sidama referendum, which kicked off on Thursday, November 2, 2019 and ends today, has exceeded expectations from the earlier estimated number, Desta Ledamo, Administrator of Sidama Zone, Southern Regional State, told  The Reporter . “The National Electoral Board of Ethiopia’s (NEBE) expected the number of voters to show an increment of ten percent from the participants in the 2015 election, which would be roughly around 1.7 million. However, the number of voters registered now is more than two million,” the administrator said. It is to be remembered that following a haggle between the Board and the representatives of the Sidama Zone, the Board had decided to organize the referendum, which is expected to take place on Wednesday, November 20, 2019.  According to the information obtained from the board, the referendum will be conducted in 1,692 polling stations, established in 598 kebeles and supervised by 6,000 election officers. 

መስጅዶች ከመሰራታቸው በፊት ብቻ ሳይሆን ከተሰሩም በኋላ እንክብካቤ ይሻሉ አሁንም ያለነው በአክፍሮተ ሀይላት ሜዳ ...

NEBE ANNOUNCES SIDAMA REFERENDUM DAY TO BE A DAY OFF

Addis Abeba November 16/2019  – The National Electoral Board of Ethiopia (NEBE) announced that all businesses, government offices, schools and non-governmental organizations in Sidama zone including Hawassa city are to be closed on the day of the referendum to allow everyone to vote. The day of the referendum falls on a Wednesday which would hamper people from voting due to their work duties, the NEBE said. The measure is also to make sure the referendum process that has not had any security issues to date is peaceful to the end, added the NEBE. The NEBE has asked all stakeholders working in the zone and the city of Hawassa to observe and enforce this decision. The Sidama statehood referendum is scheduled to be held on the 20 th  of November, 2019.  AS

የሃዋሳ ከተማ ቱሪዝም መነቃቃት

8ኛ ቀኑ ላይ የሚገኘው የሲዳማ የህዝበ ውሳኔ የመራጮች ምዝገባ

በህዝበ ውሳኔው ድምጽ ለመስጠት መዘጋጀታቸውን ነዋሪዎች ገለጹ

  • ከሁለት ሚሊዮን በላይ መራጮች ተመዝግበዋል አለታ ወንዶ፡- ለሲዳማ ህዝበ ውሳኔ ድምጽ ለመስጠት መዘጋጀታቸውን የሲዳማ ዞን ነዋሪዎች ገለጹ። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በበኩሉ እስከ ህዳር 3 ቀን 2012 ዓ.ም ከሁለት ሚሊዮን በላይ መራጮች ድምጽ ለመስጠት መመዝገባቸውን አስታውቋል፡፡ በአለታ ወንዶ ከተማ ጨፌ ቀበሌ ጽህፈት ቤት ምርጫ ጣቢያ የተመዘገበው ወጣት እንዳሻው አበበ እንደተናገረው፤ እስካሁን በአገራዊ ምርጫም ሆነ በህዝበ ውሳኔ ላይ ድምጽ ሰጥቶ አያውቅም።የምርጫ ካርድ ለመውሰድ በጉጉት ሲጠባበቅ የነበረ ቢሆንም በስራ ምክንያት ከከተማዋ ወጥቶ ካርድ ሳይወስድ ቆይቷል። አሁን ግን ከሄደበት በመመለስ ታሪካዊ ለሆነው ህዝበ ውሳኔ ካርድ ወስዷል፡፡ ድምጹን ለመስጠትም ህዳር 10/2012ን በጉጉት እየጠበቀ መሆኑን ገልፆ፤ ህዝበ ውሳኔው ያለምንም እንከን እንዲጠናቀቅ የበኩሉን ለመወጣት ዝግጁ እንደሆነ ተናግሯል። በአለታ ወንዶ ከተማ የዴላ ቀበሌ ነዋሪ አቶ ገብረመድህን ወልዱ በበኩላቸው፤ ምዝገባው እንደተጀመረ ከነቤተሰባቸው የድምጽ መስጫ ካርድ መውሰዳቸውንና ህዳር 10ን በጉጉት እየተጠባበቁ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ “የድምጽ አሰጣጡ ያለችግር እንዲጠናቀቅ ህዝቡ የበኩሉን ሊወጣ ይገባል” ያሉት አቶ ገብረ መድህን፤ በተለይም ወጣቶች ለጠብ ከሚጋብዙ ነገሮች ራሳቸውን በማራቅ ህዝበ ውሳኔው በሰላም እንዲጠናቀቅ ድጋፍ ማድረግ እንደሚጠበቅባቸው  ተናግረዋል። የህዝበ ውሳኔውን አፈጻጸም ለማስተባበር ከአዲስ አበባ ዙሪያ የኦሮሚያ ክልል ከሰበታ ከተማ የሄዱት አቶ ጫጮ ሲኖ በአለታ ወንዶ ከተማ የሸይቻ 02 የምርጫ ጣቢያ አስተባባሪ ናቸው። በጣቢያው 850 መራጮችን ለመመዝገብ ታቅዶ እስከአሁን አስፈላጊ መስፈርቶ

Sidama referendum’s wider implications

The Sidama People’s age-long statehood request has gained momentum following the start of the reform over the past year. Accordingly, a referendum will be held soon. But the question is what would be the implication of the referendum in a country that is struggling to democratize? The National Electoral Board of Ethiopia (NEBE) said it has finalized preparation to hold the referendum on November 22/2019. Nearly, two million people have also been registered to take part in the referendum. Felete Gegisso, Law School Dean at Hawassa University tells The Ethiopian Herald that the referendum helps to implement the constitutional right of the people for self-administration. “Sidamas have made a persistent request to exercise that right as an integral part of their struggle for self-determination,” he says. For more  https://www.press.et/english/?p=15500 #