Skip to main content

Posts

Showing posts from September, 2019

ELECTORAL BOARD UNVEILS SIDAMA REFERENDUM SIGNS

Addis Abeba, September 26/2019  – National Electoral Board of Ethiopia (NEBE) has this morning unveiled the two singes determining whether Sidama Zone will have its own regional state status or will continue as part of the Southern Nations, Nationalities and People’s Regional State (SNNPRS). In a statement NEBE sent out to local media, it said that the Board was finalizing preparations to hold the Sidama referendum on November 13/2019,  the schedule it announced on August 29 . NEBE said it has held consultations with both SNNPRS Council and Sidama Zone Council before reaching conclusion on the referendum signs. Accordingly voters who would like to vote for the Sidama Zone to become Ethiopia’s 10th regional state and administer itself should mark on the sign of Shafeta, a Sidama traditional bowl; whereas voters who would like to see Sidama zone to remain under the administration of SNNPRS should mark on the sign of the Hut, a Sidama traditional roundhouse.  AS

ለሲዳማ ዞን የክልልነት ጥያቄ ህዝበ ውሳኔ አማራጭ ሃሳቦችና የሚወከሉበት ምልክቶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በመጪው ህዳር 3 ቀን 2012 ዓ.ም የሲዳማ ዞን  የክልልነት ጥያቄን ህዝበ ውሳኔ አማራጭ ሃሳቦችና የሚወከሉበት ምልክቶችን ይፋ አደረገ። ቦርዱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ፥ ለማካሄድ ላቀደው ህዝበ ውሳኔ አስፈላጊውን የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እያከናወነ እንደሚገኝ አስታውቋል። ከዚህ በፊት ቦርዱ ይፋ ባረገው የድርጊት መርሀ ግብር ላይ ቦርዱ ሁለቱ የህዝበ ውሳኔው አማራጭ ሃሳቦች የሚወከሉበትን አማራጭ ምልክቶች  ይፋ እንደሚያደርግ በገለጸው መሰረት ይህንኑ አስመልክቶ ከደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት እና ከሲዳማ ዞን ምክር ቤት ጋር ምክክር ያደረገ መሆኑን ነው ያመለከተው። በዚህም  መሰረት፡- “ሲዳማ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ውስጥ እንዲቆይ እፈልጋለሁ” ለሚለው አማራጭ የጎጆ ቤት ምልክት፣ “ሲዳማ ራሱን ችሎ በክልልነት እንዲደራጅ እፈልጋለሁ” ለሚለው አማራጭ የሻፌታ ምልክት ሆኖ ለህዝበ ውሳኔው ድምጽ መስጫነት እንዲያገለግል የተወሰነ መሆኑን ቦርዱ አስታውቋል።

Sidaamu Zoone Qaru Gashshaanchi Rifereendeme laehunni Dagasira saysino sokka

Barra woca/14/2012M.D Sidaamu Zoone Qaru Gashshaanchi Rifereendeme laehunni Dagasira saysino sokka:- Sidaamu Zoone Qaru Gashshaanchi Kalaa Desti Ledamohu Sidaam u afiinni fincote looso loossanno addi addi gaazeexenyootira uyino xawishshi widoonni Sidaamu daga umose umise gashshitanno xa’mose higgeenna dagate huuro assinanni barri shiqqi yaasi ledo amadisiise sokka sayisino. Ayirraddu Sidaamu daga seeda yanna umikki umokki gashshate assotto sharro guma afidhe dagate huuronni gumu’lattora iillottohura maccishshaminoe hagiirre xawisanni hawalle tashshi yinohe yaatenni hanafino xawishshi ledo amadisiise huuro aate qixxaawo laehunni daganniwinni agarrannirichi addi addi richi noota egensiisino. Kuri giddonni umihu Rifereendemete kaayyo annu annisi afirannohunna gumula dandaannohu borreessame doorshu kaarde adha ikkinota Layinkihu doorranni malaate bade afa haasiissannotanna qoqqowo ikke umi’yanni umo’ya gashsha/gala/ hasireemmo yee doodha hasirannohu ‘’Shaafeetu’’ misile aana

Ethiopian industrial parks to speed up exports under new logistics venture

Chinese built Ethiopian industrial parks to speed up exports under new logistics venture ADDIS ABABA, Sept. 25 (Xinhua) -- Ethiopia aims to speed up exports from Chinese built industrial parks under a new logistics venture, an Ethiopian official said on Wednesday. Speaking to Xinhua, Asrat Begashaw, Head of Public Relations at Ethiopian Airlines (ET), said a joint venture formed between ET and Dalsey Hillblom Lynn (DHL) Global will start transporting export goods from the Hawassa and Kombolcha Industrial parks in the coming days. ET and DHL signed a joint venture agreement in July 2018, to help boost Ethiopia's logistics capacity. ET has a majority stake in the joint venture. The joint venture will also operate in Addis Ababa Bole International airport, Bole Lemi Industrial Park located on the outskirts of Addis Ababa and Modjo dry port. Ethiopia's flagship Hawassa Industrial Park, was built and commissioned in July 2016 by China Civil Engineering Construction Corp

የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ከሲዳማ ዞን ሕዝበ ውሳኔ በፊት ምቹ የፖለቲካ ሁኔታ እንዲፈጠር አሳሰበ

በኅዳር ወር 2012 ዓ.ም. ይካሄዳል ተብሎ ከታቀደው የደቡብ ክልል የሲዳማ ዞን ሕዝበ ውሳኔ አስቀድሞ አስተዳደራዊና ሕጋዊ ማዕቀፎች በማዘጋጀት፣ እንዲሁም ተዓማኒ በሆነ የጊዜ ሰሌዳ ላይ አስቀድሞ መግባባት ላይ በመድረስ ሕዝበ ውሳኔውን ለማካሄድ የሚያስችል ምቹ የፖለቲካ ሁኔታ ለመፍጠር አፋጣኝ ዕርምጃ መውሰድ እንደሚያስፈልግ፣ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር) አሳሰቡ፡፡ ዋና ኮሚሽነሩ ይህን ማሳሰቢያ የሰጡት ከመስከረም 7 እስከ 9 ቀን 2012 ዓ.ም. በሐዋሳ ከተማ ያደረጉትን የሥራ ጉብኝት አስመልክቶ በሰጡት ማብራሪያ ወቅት ነው፡፡ በሐምሌ ወር 2011 ዓ.ም. ከሲዳማ ዞን የክልልነት ጥያቄ ጋር ተያይዞ በተነሳው ግጭት ምክንያት በፖሊስ ቁጥጥር ሥር የሚገኙ ዜጎችን የጎበኙት ዋና ኮሚሽነሩ ከጉብኝቱ በኋላ፣ ‹‹ለችግሩ መነሻ የሆነው ዋነኛ ምክንያት በሲዳማ ዞን ምክር ቤት ለቀረበው የክልልነት ጥያቄ በሚመለከታቸው አካላት ሲሰጥ የነበረው ምላሽ ወቅታዊና ሥልታዊ አለመሆን፣ በሌላ በኩል ጥያቄውን በተናጠል ውሳኔና በኃይል ጭምር ለማስፈጸም የፈለጉ ቡድኖች ባራመዱት አስተሳሰብ የተነሳ የተፈጠረ የፖለቲካ ውጥረትና ቀውስ በመሆኑ ነው፤›› በማለት፣ አሁንም ከመጪው ኅዳር ሕዝበ ውሳኔ አስቀድሞ ምቹ የፖለቲካ ሁኔታ መፍጠሩ አስፈላጊ መሆኑን አበክረው አሳስበዋል፡፡ ዋና ኮሚሽነሩ በሐዋሳ ከተማ የተገኙት በአገሪቱ ውስጥ እየተካሄደ የሚገኘውን አዲስ የፖለቲካ ምዕራፍና ራዕይ ምክንያት፣ በኮሚሽኑ ውስጥም ስለሚደረገው የለውጥ መርሐ ግብር ከባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር ለማድረግ መሆኑን ኮሚሽኑ ለሪፖርተር በላከው መግለጫ አስታውቋል፡፡ በቆይታቸውም በሐዋሳ ከተማ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ድንገተኛ ጉብኝት ማድረጋቸው የተገለጸ ሲሆን፣ በዚሁ ጉ

በሲዳማ ብሔር የክልልነት ጥያቄ ማስፈፀሚያ ዕቅድ እና አተገባበር ዙሪያ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ገለፃ አደረገ

በሲዳማ ብሔር የክልልነት ጥያቄ ማስፈፀሚያ ዕቅድ እና አተገባበር ዙሪያ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ገለፃ አደረገ በሀገር ደረጃ ለአስተዳደራዊ ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት ለመጀመሪያ ጊዜ የሲዳማ ብሔር የክልልነት ጥያቄ ህዝበ ውሳኔ ህዳር 3 ቀን 2012 ዓ.ም እንደሚካሄድ ይታውቋል፡፡ በዚህ መነሻ በተደረገው ገለፃ በከተማ አስተዳደሩ በሁሉም እርከን የሚገኘው አመራር የተሳተፈ ሲሆን የሲዳማ ብሔር ክልል የመሆን ጥያቄ ህዝበ ውሳኔ መላውን ህዝብ ያሳተፈ፣ ፍፁም ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የከተማ አመራሩ እንደሚሰራ ተገልጿል፡፡ የሲዳማን የክልልነት ጥያቄ ህዝበ ውሳኔ ለማካሄድ ከተቋቋሙ 19 የድምፅ መስጫ ክልልሎች አንዷ በሆነችው ሀዋሳ ከተማ በ166 የምርጫ ጣቢያዎች እድሜው ከ18 ዓመት በላይ የሆነ ከ190000 (ከመቶ ዘጠና ሺህ) በላይ ሰው ድምፅ ይሰጣል ተብሎ ዕቅድ ተይዟል፡፡ ይህን ዕቅድ ለማሳካትና ቅድመ ህዝበ ውሳኔውን፣ ህዝበውሳኔውንና ድህረ ህዝበ ውሳኔውን ሰላማዊ በሆነ መንገድ ለመምራት የሚያስችል ቅንጅታዊ አሰራር በመዘርጋት ህዝብን አሳትፎ መንቀሳቀስ እንደሚገባ አቶ ጥራቱ በየነ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ም/ከንቲባ ገልፀዋል፡፡ ህዝበ ውሳኔውን ለማስኬድ የሚያስችሉ የምርጫ ጣቢያዎች ማዘጋጀት፣ ሎጂስቲክ ማሟላት፣ ህዝበ ውሳኔውን የሚያስተባበሩ የተለያዩ ኮሚቴዎች የማቋቋም ስራ እንዲሁም ለመራጭ የሚቀርብ ምልክት የማስተዋወቅ እና የህዝበ ውሳኔ ቅስቀሳ ስራዎች የጊዜ ሰሌዳቸውን ጠብቀው በመከናወን ላይ መሆናቸውም በመድረኩ ተመላክቷል፡፡ ታሪካዊ የሆነውን ህዝበ ውሳኔ ለማካሄድ ከቀረው ጊዜ አንፃር በተቻለ ፍጥነት ልንቀሳቀስ ይገባል ያሉት ተሳታፊዎች የሲዳማ ብሔር የክልለነት ጥያቄ ምላሽ ማግኘት እንደሀገር ተያይዘን ቀጣዩን ጊዜ ብሩህ የምናደርግበትን ዕድ

መስተዳድር ም/ቤቱ የሲዳማ ህዝብ በክልል የመደራጀት ህዝበ ውሳኔ ለማካሄድ የማስፈፀሚያ ፕሮጀክት ማቋቋሚያ ደንብ ላይም በመምከር ውሳኔ አስተላልፏል

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል መንግስት መስተዳደር ም/ቤት በ202ኛ መደበኛ ስብሰባው በሁለት አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አስተላልፏል፡፡ መስተዳድር ም/ቤቱ የሲዳማ ህዝብ በክልል የመደራጀት ህዝበ ውሳኔ ለማካ ሄድ የማስፈፀሚያ ፕሮጀክት ማቋቋሚያ ደንብ ላይም በመምከር ውሳኔ ማስተላለፉ ተጠቁሟል፡፡ ------------------------------------------------------------------------- የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች መስተዳደር ም/ቤት ዛሬ ባካሄደው 202ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ በሁለት አጀንዳዎች ላይ መክሯል፡፡ የሲዳማ ህዝብ በክልል የመደራጀት ጥያቄ ለክልሉ ም/ቤት ቀርቦ ጉዳዩን የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መርምሮ ህዝበ ውሳኔ እንዲደራጅ ቀን በቆረጠው መሰረት ህዝበ ውሳኔውን የሚመራ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ማቋቋም በማስፈለጉ ፕሮጀክት ጽ/ቤቱ የሚቋቋምበት ደንብ ለክልሉ መስተዳደር ም/ቤት ቀርቦ በዝርዝር ከተመለከተው በኃላ በቅድመ ህዝበ ውሳኔ ፣ በህዝበ ውሳኔና በድህረ ህዝበ ውሳኔ ሊከናወኑ በሚገባቸው ተግባራት ላይ እና በፕሮጀክት ጽ/ቤቱ አደረጃጀት ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አስተላልፏል፡፡ የፕሮጀክት ጽ/ቤቱ ተጠሪነቱ ለክልል ም/ቤት ሆኖ በእውቀት ፣ በክህሎት እና በመልካም ስነ ምግባር የታነፁ አመራሮች እና ባለሙያዎችን በመመደብ ተግባሩን ሀላፊነት በተሞላበት ሁኔታ እዲመሩት መስተዳደር ም/ቤቱ ውሳኔ አስተላልፏል፡፡ ምንጭ የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳደር ፕሬስ ሴክሬታሪያት ጽ/ቤት  

በሁለት ወራት ከቡና ወጪ ንግድ ከ160 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱ ተገለጸ

በበጀት ዓመቱ ሁለት ወራት ውስጥ ወደ ውጭ ከተላከ 57 ሺሕ ቶን የሚጠጋ የቡና ምርት 168 ሚሊዮን ዶላር ገደማ ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ ባለሥልጣኑ ይፋ ባደረገው መረጃ መሠረት፣ በሁለት ወራት ውስጥ ማለትም ከሐምሌ እስከ ነሐሴ 2011 ዓ.ም. መጨረሻ  52,300.00  ቶን ቡና ወደ ውጭ በመላክ  183.57  ሚሊዮን  ዶላር ገቢ እንደሚገኝ ታቅዶ ነበር፡፡ ሆኖም  ከዕቅዱ  በላይ 57 ሺሕ  ቶን ቡና ወደ ውጭ በመላክ  167.65  ሚሊዮን ዶላር ገቢ ሊገኝ እንደቻለ ታውቋል፡፡ ይህ አፈጻጸም በ2011 ዓ.ም. ተመሳሳይ ወቅት  ከተላከው የቡና መጠን ጋር ሲነፃፀር፣ የ 6,585.14  ቶን ጭማሪ አሳይቷል ያለው ባለሥልጣኑ፣ ከመዳረሻ ገበያዎች አኳያም ጀ ርመን ትልቁን ግዥ በመፈጸም ቀዳሚዋ እንደሆነች አስታውቋል፡፡ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ለሪፖርተር በላከው መግለጫ መሠረት፣ በ 2012  ዓ.ም. ነሐሴ ወር ብቻ ከቡና በተጨማሪ  32,254  ቶን ሻይና ቅመማ ቅመም በመላክ  108.37  ሚሊዮን ዶላር ገቢ ለማግኘት ታቅዶ እንደነበር አስታውቆ፣  31,916  ቶን  ምርት ወይም የ ዕቅዱን  98.95 በመቶ ያሟላ ምርት እንዳቀረበና 88.22  ሚሊዮን ዶላር  ገቢ እንዳስገኘ ገልጿል፡፡ ሆኖም ገቢው  ከዕቅዱ የ 81.40 በመቶ  ክንውን የታየበት ነው፡፡ ባለፈው ዓመት ነሐሴ ወር ላይ  ከተላከው መጠን አኳያም የ 7,024 ቶን ወይም የ28 በመቶ  እንዲሁም በገቢ ረገድ የ 5.5  ሚሊዮን ዶላር   ጭማሪ  ተመዝግቦበታል ፡፡ በበጀት ዓመቱ ከሐምሌ እስከ ነሐሴ መጨረሻ ድረስ  56,479.97  ቶን የቡና ሻይና ቅመማ ቅመም ምርት ወደ ውጭ እንደሚላክ፣ ከዚህም በጠቅላላው  189  ሚሊየን ዶላር ገቢ ለማግኘት ታቅዶ  59,965.49

የሀዋሳ ሀይቅን ደህንነት ማስጠበቅ የሁሉም ህብረተሰብ ኃላፊነት መሆኑ ተገለጸ

የሀዋሳ ሀይቅን ደህንነት ማስጠበቅ የሁሉም ህብረተሰብ ኃላፊነት መሆኑ ተገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው የሀዋሳ ከተማ አስተደደር አካባቢ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ በከተማዋ በዘርፉ ከተደራጁ ማህበራት እና መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ጋር በሀይቁ ውስጥና አካባቢ ባደረገው የጽዳት ዘመቻ ላይ ነው፡፡ የሀዋሳ ከተማ አካባቢ ጥበቃና የአየር ንብረት ለውጥ ጽ/ቤት ኃላፊ ተወካይ አቶ ኤልያስ ቲቦ ከተማዋ በዘርፉ ከተሰማሩ መንግስታዊና መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማትና ማህበራት ጋር በመሆን በተለያዩ ጊዜያት በሀይቁ ውስጥና አካባቢው የሚጣሉ ቆሻሻዎችን ከማስወገድ ባለፈ የግንዛቤ ማስጨበጫ ላይም እንደሚሰራ ገልጸዋል፡፡ እያንዳንዱ ግለሰብ በቤቱ ደረቅና ፍሳሽ ቆሻሻዎችን በአግባቡ የማስወገድ ልምዱ አናሳ መሆኑ አካባቢን በመበከል ለተለያዩ በሽታዎች የሚዳርግና ለሀይቁም ደህንነት ስጋት የሚፈጥር ስለሆነ ህብረተሰቡ ተገቢውን የአወጋገድ ስርዓት ሊከተል ይገባል ብለዋል፡፡ አቶ ኤልያስ አክለውም ህብረተሰቡ በመንገድ ላይ ሲዘዋወር በእጁ የሚገኝ ወረቀትና ሌሎች ተረፈ ምርቶችን በቀላሉ ማስወገድ የሚችልበትበ የቆሻሻ ማጠራቀሚያን በአግባቡ መጠቀም ተገቢ ነው ብለዋል፡፡ በሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የጥራት ቁጥጥር ኤክስፐርት የሆኑት ሚስተር ሮማን ባለው ለሀዋሳ ከተማ የሀይቁ መኖር ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያለው መሆኑን ገልፀው ለዚህም በከተማዋ የሚገኙ መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች እየተደረገ ያለው ጥረት ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ብለዋል፡፡ የሀዋሳ ሀይቅ ወዳጆች ማህበር ም/ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ዳንኤል ወ/ ሚካኤል ቆሻሻን ገና ከምንጩ ሲመረት በአይነት በዓይነቱና በአግባቡ ማስቀመጥ ከተቻለ ሀብት ሆኖ መጠቀም እንደሚቻል ሁሉ በአግባቡ ካልተያዘ ደግሞ ችግር ሆኖ የሚቀጥል ይሆናል ብለዋል፡

OMN: Sidama Kelil ?(sep 18,2019)

በሀዋሳ ከተማ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች 12ኛ ክፍል አጠናቀው ወደ ዩኒቨርስቲ ከሚገቡ ተማሪዎችና ወላጆቻቸው ጋር የሶስትዮሽ ስምምነት መካሄድ ጀመረ

በሀዋሳ ከተማ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች 12ኛ ክፍል አጠናቀው ወደ ዩኒቨርስቲ ከሚገቡ ተማሪዎችና ወላጆቻቸው ጋር የሶስትዮሽ ስምምነት መካሄድ ጀመረ፡፡ ስምምነቱ በመካሄድ ላይ የሚገኘው በሀዋሳ ከተማ ትምህርት መምሪያ አማካኝነት ሲሆን በዘንድሮው የትምርት ዘመን ዩኒቨርስቲ መግቢያ ነጥብ በማምጣት በሀገሪቱ ወደሚገኙ የተለያዩ ዩኒቭርስቲዎች ከሚያመሩ ተማሪዎች እና ወላጆቻቸው ጋር ነው፡፡ ስምምነቱም በዩኒቨርስቲ ህግጋት፣ መመሪያና ደንቦች ዙሪያ ለተማሪዎች እና ለወላጆቻቸው በየተማሩበት ትመህርት ቤት በሰለጠኑ አካላት ግልፅነት ከተፈጠረ ብኋላ የሚፈረም ይሆናል፡፡ በሰምምነቱ መሰረትም ተማሪዎች በዩኒቨርስቲ ቆይታቸው ትምህርታቸውን አጠናቀወ ለመመረቅ ትምህርት ቤቶቹ የሚጠይቁትን ዝቅተኛ ነጥብ ከሟሟላት ባለፈ ዩኒቨርስቲዎቸ አለምአቀፍ ተቋማት መሆናቸውን ማመንና መቀበል፣ በዘር በብሔር፣ በሐይማኖት፣ በቀለም ወዘተ ሳይከፋፈሉ ተቻችለውና ተከባብረው የሚማሩበት መሆኑን ለመቀበል ዝግጁ የመሆን ግዴታ እንዳለባቸው ተቀምጧል፡፡ ተማሪዎች በዩኒቨርስቲ ቆይታቸው ሊያጋጥሟቸው በሚችሉ ችግሮች ዙሪያ ጥያቄዎች ሲኖራቸው ጥያቄዎቻቸውን በአግባቡ እና በተወካዮቻቸው አማካኝነት የማንሳት ግዴታ እንዳለባቸው በስምነቱ ወቅት ግንዛቤ ከመፈጠሩ በተጨማሪ ሁከት እና ግጭት ባለመፍጠርና ባለመሳተፍ ለትምህርታቸው ብቻ ቅድሚያ የመስጠት ግዴታ እንዳለባቸውም ተቀምጧል፡፡ የትምህርት ቤቶቹን መሪ እሴቶች መከተል፣ ለመምህራን እንዲሁም ለአስተዳደር ሰራተኞች መታዘዝ ግዴታዎች ሲሆኑ፤ ንፅህና፣ የፀጉር አያያዝና ስርዓቱን የጠበቀ አለባበስ ከተማሪዎች የሚጠበቅ ከመሆኑ በተጨማሪ ማኛውም ኮፍያ፣ ቆብ የመሳሰሉ ከሀኪም ትዕዛዝ ውጭ የሆኑ ሌሎች ተጨማሪ ነገሮች በሙሉ የ

በሲዳማ የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ የሚካሄድ ሕዝባዊ ምርጫ ነፃ እና ፍትሀዊ ሊሆን ይችላልን?

# የተተረጎመ VIA D/r Wolassa በሲዳማ የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ የሚካሄድ ሕዝባዊ ምርጫ ነፃ እና ፍትሀዊ ሊሆን ይችላልን? 1) የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ ፣ የኮማንድ ፖስታ ወይም ሁለቱንም? በሲዳማ እስካሁን ድረስ በጥልቀት ያልተወያየንበት ጉዳይ በሲዳማ ውስጥ የታሰበው የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ ወይም ሌላ ነገር ፣ የኮማንድ ፖስተር ወይም ሁለቱንም ነው የሚለው ነው ፡፡ የዚህን ጥቃቅን ቅሬታ ለጠበቃዎች እንተዋለን ፣ እኛ የምናውቀው ሲዳማ እና በእውነቱ መላው የደቡብ ክልል በአስቸኳይ ጊዜ ውስጥ ነው ፡፡ የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥትም ሆነ የደቡብ ክልል ሕገ መንግሥት የኮማንድ ፓስት መለያን ለማወጅ አይሰጥም ፡፡ የትእዛዝ መስጫ በራሱ በራሱ ሕገ መንግሥታዊ ድንጋጌ አይደለም ፡፡ የትእዛዝ ልጥፉ የአስቸኳይ ጊዜውን ሁኔታ ለመተግበር የትእዛዝ መዋቅር ነው። በቀድሞው ገዥ አካል በተለይም በ 2016 ከተሰጡት የተለያዩ መመሪያዎች በግልጽ የተቀመጠ “Command Post” የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅን የማስፈፀም ሂደት እንጂ በራሱ የተለየ ትእዛዝ አለመሆኑ በግልጽ ታይቷል ፡፡ ስለዚህ በሲዳማ ውስጥ ያለን ነገር በትእዛዝ ልኡክ ጽሁፍ የሚተገበር የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ ነው ፡፡ የመንግስት ግልፅነት እና የህግ የበላይነት መከበር ባለመቻሉ ግራ መጋባቱ የተረጋገጠ ነው። የኢፌዴሪ ህገ መንግስት አንቀፅ 93 (1) (ለ) እና በተሻሻለው የደቡብ ክልል የሕገ መንግስት አንቀፅ 93 (1) የተፈጥሮ አደጋ ወይም ወረርሽኝ ከተከሰተ ብቻ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዲመሰረት ኃይል ይሰጣል ፡፡ ባለፉት ሁለት ወራት በሲዳማ ውስጥ የተፈጥሮ አደጋ እና ወረርሽኝ አልነበረም ፡፡ ስለዚህ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በህገ-መንግስቱ አንቀጽ 93 (1) (ሀ)

ብሔራዊ ምርጫ ቦርዱ በሲዳማ ህዝበ ውሳኔ አፈጻጸም ላይ ውይይት አካሂደዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርዱ አስቀድሞ ባወጣው የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ አፈጻጸም መርሀ ግብር መሰረት የተለያየ ሀላፊነት ያላቸው የህግ አስፈጻሚ እና የጸጥታ አካላት እና የቦርዱ የስራ አመራር አባላት የህዝበ ውሳኔውን አፈጻጸም ሰላማዊነት ማረጋገጥ አስ መልክቶ መስከረም 07/2012 ዓ.ም ውይይት አካሂደዋል፡፡  በውይይቱም የፌደራል ፓሊስ ተወካዮች ፣ የደቡብ ብ/ብ/ህ ክልል ፓሊስ ኮሚሽን ተወካዮች፣ በክልሉ የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት ሀላፊ፣ የሃዋሳ ከተማ ፓሊስ አዛዥ፣ የሲዳማ ዞን ፓሊስ ሀላፊ, የክልሉ የአስተዳደር እና ጸጥታ ቢሮ ጽ/ቤት ሃላፊ ተገኝተው ሰፊ ውይይት ተደርጓል፡፡ በውይይቱ ወቅት ቦርዱ ከእለት ተእለት ሰላምና ፀጥታ አጠባበቅ በተለየ የምርጫ ሂደት በራሱ የሚፈልገው የፀጥታ ዝግጅት መኖሩን ገልጾ የድምፅ ሰጪዎች ምዝገባ ፣ እንዲሁም የድምፅ መስጫ እና ድህረ ምርጫ ሂደቱን ሰላማዊነት ለማረጋገጥ እንዲሁም የምርጫ አስፈጻሚዎችን ደህንነት ለማስጠበቅ የህግ አስፈጻሚ አካላት ትብብር እንደሚያስፈልግ ለተሳታፊዎቹ አስገንዝቧል፡፡ ከተለያዩ ቢሮዎች የተወከሉት የጸጥታ አካላትም በነሱ በኩል ያለውን እይታ ያቀረቡ ሲሆን የዞኑ ሰላምና መረጋጋት እየተሻሻለ መሆኑን ገልጸው በህዝበ ውሳኔው አፈጻጸም ሊያጋጥሙ የሚችሉ ተግዳሮቶች እና በጋራ እና በተናጠል ሊያከናውኗቸው ስለሚገቧቸው ተግባራትም ሃሳባቸውን ሰጥተዋል ፡፡ በመጨረሻም በሂደቱ (በህዝበ ውሳኔው ዝግጅት፣ ድምፅ አሰጣጥ እና ድህረ ህዝበ ውሳኔው) ሊያጋጥሙ የሚችሉ የጸጥታ ችግሮችን፣ መወሰድ ያለባቸው የመፍትሄ ተግባራትን እና ሃላፊነቱን የሚወስደውን አካል የሚያሳይ የህዝበ ውሳኔ ፀጥታ እቅድ በስብሰባው ተሳታፊ በሆኑት የህግ አስፈጻሚዎች ተዘጋጅቶ መስከረም 23 ቀን 2012

What Ethiopians can learn from Sidama's thorny statehood journey

The upcoming Sidama referendum should trigger a much-needed nationwide conversation on ethnic and Ethiopian identity. By the end of November 2019, Ethiopia may have one more  autonomous regional state within its borders . Late last month, the National Electoral Board of Ethiopia has announced that a referendum to decide on the Sidama ethnic group's request for statehood will be held on November 13. The announcement came on the back of deadly clashes between Ethiopian security forces and activists seeking to unilaterally proclaim a Sidama regional state. The Sidama are hoping to become the 10th member state of the Ethiopian Federation and they are almost certain to get their wish following the referendum. Nevertheless, giving the Sidama the autonomy they seek within the Ethiopian Federation is going to take a lot more than just a referendum ,  and delays and frustrations on the way may be unavoidable. Read more here

የወቅቱ አመራርና ወቅታዊ ፈተና......

# Sidaama :- አሁን ወደሥልጣን የመጣው ኃይል ብዙ አጠራጣሪ ድርጊቶችን በመፈፀም ላይ ያለ ይመስላል። ደኢህዴንን እናጠናክራለን በሚል ሰበብ ህብረተሰቡንና በተለይም ለመብት ትግል የሚሳተፉ ሰላማዊ ወጣቶችን ማሳደድና ማሸማቀቅ እንደተያያዙ እየታየ ነው። መረጃዎች እንደሚያሳዩት ከሆነ፣ በሃሰትና በተቀነባበረ ፖለቲካዊ ሴራ የታሰሩት በርካታ ወጣቶች፤ ኤጄቶዎችን በህጉ መሠረት መፍታትና ጉዳዩን ማከማረጋጋት ይልቅ ተጨማሪ እሥራቶችንና አፈናዎችን ለማስፈን በሰፊው እየተሰራ ነው። ይህ አደጋውን ከፍ የሚያደርግ ነው፤ ለዘላቂ ሠላምም ፋይዳ የማያበረክት ነው። ደኢህዴን የህዝብ ጠላት እንደሆነ ከድርጊቱ ተመልክተናል። እራሱ መልምሎ የሾማቸው ግለሰቦች እንኳን በአንድ በኩል የሱን አጥፊ አጀንዳ ታቅፈው በሌላ በኩል ደግሞ በተቻለ መጠን ደግሞ የህዝቡን ድምጽና ፍላጎት ለማስተጋባት በመሞከራቸው ብቻ የደረሰባቸውን ተመልክተናል። አቶ ደሴ ዳልኬን ለበርካታ ወራት ከክልሉ ፕሬዝዳንትነት አንስተው እቤታቸው ቁጭ እንዳደርጓቸውና በርካታ ወራትን በዚህ ሁኔታ እንዳሳለፉ ታዝበናል። እሳቸውን የተኩት አቶ ሚሊዮን ማቲዎስና የከተማው ከንቲባ አቶ ስኳሬ ሹዳ በነበረው ግፊት ከህዝቡ ጋር ተናብበው ጥያቄውን በመደገፍ ተጉዘው ነበር፣ ምን እንኳን ክፍተቶች ብኖሩም። እነሱ የሲዳማን ጥያቄ ደግፈው መናገራቸውና ከህዝቡ ጎን መቆማቸው ደኢህዴንን አበሳጭቶ ወቅቱን ያልጠበቀ እርምጃ ደኢህዴን እንደወሰደባቸው ተመልክተናል። እንግዲህ ተመልከቱ፤ ለህዝቡ መብት ተናገራችሁ፣ ደገፋችሁ ተብሎና በተያያዙ ጉዳዮች አመራር የሚባረር ከሆነ፣ ሌላም እርምጃ የሚወሰድ ከሆነ ደኢህዴን እራሱን ይወዳል፤ ህዝቡን ይጠላል፤ የህዝቡን ጥቅም ይጻረራል ማለት ነው። በሰላማዊ መንገድ መብትን የጠየቁትን ኤጄቶዎች በፖለቲ

በደቡብ ክልል ሲዳማ እና ጌዲዮ ዞኖች አዲስ የስኳር ድንች ዝርያ የማላመድ ስራ እየተሰራ ነው

በሀዋሳ ከተማ የሰፈነው ሰላም አስተማማኝና ቀጣይነት ያለው መሆኑን ለማረጋገጥ የከተማዋ ፖሊስ አባላት በቁርጠኝነት ሊሰሩ እንደሚባ ተገለፀ፡

ይህ የተገለጸው የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ አቶ ጥራቱ በየነ ከጸጥታው ዘርፍ ጋር ባደረጉት የውይይት መድረክ ላይ ነው፡፡ መድረኩ የጸጥታ ኃይሉ ባለፈው ዓመት የተመራበትን የአግባብ በጠንካራና ደካማ ጎን የገመገመ ሲሆን ለአዲሱ የስራ አመትም አቅጣጫን ያመላከተ ነው ፡፡ የከተማዋን ሰላምና ጸጥታ የማስከበር ኃላፊነት የተጣለበት ፖሊስ በተግባር አፈጻጸም በርካታ ውስንነቶች እንዳሉበት ሲገለጽ ጉዳዩ ከቁርጠኝነት ማነስ የመነጨ እንደሆነም አባላቱ አረጋግጠዋል፡፡ ለዚህም እንደ ምክንያት ከተጠቀሱት መካከል ለፖሊስ አባላት የተሰጠ ትኩረት አናሳ መሆን፣ ሰብዓዊ መብት አለመከበር፣ በስራ ውጤታማነት ሳይሆን በጎሰኝነት መጠቃቀም፣ ሆን ተብሎ ፖሊስ በህብረተሰቡ ዘንድ እንዲጠላ ማድረግ፣ የፖሊሱ መብት በወንጀለኞች ሲደፈር ምላሽ ያለመስጠት እና የስራ ሞራል ማጣት እንደሆኑ ነው አባላቱ በመድረኩ የገለጹት፡፡ ይሁን እንጂ በጸጥታው ዘርፍ በፖሊስ በኩል የሚስተዋሉ ችግሮች ካሏቸው መካከል አንዳንድ የፖሊስ አባላት ከተመደቡበት ቀጠና ውጪ መሆን፣ችግሮች ተከስተው እያዩ በቸልተኝነት ማለፍ፣ የአቅም ውስንነት፣ የመረጃ አያያዝ ችግር፣ የውስጥ አንድነት ያለመኖር እና የመሳሰሉት እንዳሉባቸውም አባላቱ ተናግረዋል፡፡ ከዚሁ ጎን ለጎንም አባሉ በሚፈለገው ልክ ተንቀሳቅሶ ለመስራት የተሸከርካሪ ችግር መኖር፣ የትጥቅ አለመሟላት፣ በጣም በቆየና በአጭር ኮርስ ስልጠና ብቻ የተገደቡ መሆናቸውን ገልጸው እውቀታቸውን ለማዳበር ከስራ ውጭ ሆነው የትምህርት እድል ለማግኘት ምቹ ሁኔታ አለመኖር እንደ ችግር የገለጿቸው ናቸው። የሀዋሳ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ምክትል ኮማንደር ኢዮብ አቤቶ ከኮማንድ ፖስት መምጣት በኋላ ፖሊስ ያሉበትን ችግሮች ማየት በመቻሉና ለለውጥ በመነሳቱ

Sidama Leku Hospital Problem - በለኩ ከተማ እናቶች የሚወልዱበትን ቦታ በማመቻቸት እናቶች ምቹ ጤ...

The Genocide, the State of Emergency and a Referendum in Sidama: Contradictions in Fact and Law

By The Sidama Observer, 11 September 2019 The most peaceful campaign by the Sidama civilians for over one year  to establish the 10 th  regional state of Ethiopia ended with a state sponsored tragedy, a massacre of over one hundred civilians. Emerging evidence point to a conspiracy involving state and political actors to dismantle the Sidama civilian youth movement, ejjeetto, a pressure group that spearheaded the demand to establish a Sidama Region within Ethiopia and divorce from the lackey southern regional state created for the sole purpose of looting the natural resources of Sidama and counter the Oromo nationalism.  The state actors in the conspiracy were surely the prime minister himself, who not only lacks any clue to lead a village let alone a country but also with delusional  commitment to the restoration of the glory of the defunct solomonic dynasty which was dead and buried in 1974. In this he was aided and abetted by the leadership of ultra nationalist party which lab

የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ አቶ ጥራቱ በየነ በከተማዋ ቀጣይ የትኩረት አቅጫዎች ዙሪያ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጡ

የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ አቶ ጥራቱ በየነ በከተማዋ ቀጣይ የትኩረት አቅጫዎች ዙሪያ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጡ ። አመት የሰላም የብፅግናና የአብሮነት እንዲሆን በመግለፅም ነው። የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞታቸውን በማስቀደም የከተማዋን የ2012 ዓ.ም የትኩረት አቅጣጫ አስመልክቶ ለጋዜጠኞች መግለጫ የሰጡት ከንቲባው አዲሱ ይህን አስከትለው ስለ ሀዋሳ ከተማ ውብ ፅዱና አረንጓዴ ገፅታን መላበስ ብሎም ምርጥ የቱሪዝም እና የኢቨስትመንት መዳረሻነት አያይዘው ያስዱት ከንቲባው ይህ ገፅታዋ በሚቀጥሉት አመታት ተጠናክሮ የሚቀጥል እንደሆነ በማስረዳትም ነው። ይህ የከተማዋ ጽዳትን እና አረንጓዴ ገጽታን እዲሁም የምትታወቅበትን ምቹ የቱሪዝምና እና የኢንቨስትንት ተመራጭነቷን ባለፉት ወራት ተከስቶ የነበረው አለመረጋጋት ተጽእኖ እንደፈጠረበት ከንቲባው በመግጪቸው ተናግረዋል። ለዚህም በሚቀጥለው በጀት አመት ትኩረት ሰጥተው ከሚሰሯቸው ተግባራት መካከል አንዱ ይሆናልም ብለዋል። በዚህም የከተማዋን ሰላም እና ደህንነት በማረጋገጥ መገለጫዋን ወደ ሆነው ወደ ቀድሞ ስምና ዝናዋ መመለስን ትኩታቸው ስለመሆኑም ነው የጠቆሙት፡፡ ይህ ተከስቶ የነበረ የጸጥታ ችግር ዳግም በከተማዋ እንዳታይ የሰላሙ ባለቤት ከሆነው ህዝብ ጋር በመቀናጀት የሚያከናውኑት አንደሆነ የተናገሩት አቶ ጥራቱ ይህም አሁን ላይ ያለውን መደላደል በማስቀጠል የሚተገበር ነው በማለት አስረድተዋል። ከዚህ አንጻር የከተማዋን ወጣቶች ቀደም ሲል ከተማ አቀፍ ክብረ በዓላትን ሰላማዊ ሆነው እንደጠናቀቁ የነበራቸውን ድርሻ በ2012 አዲስ አመትም አስተዳደሩ የሚያስቀጥል እንደሆነ በማስረዳት ነው የገለፁት ፡፡ ከዚህ ጎን ለጎን ዛሬ ላይ እንደከተማ የተመዘገበው ሰላም እና መረጋጋትን እንዲ

"ማነ ስሙ?... ደቡብ ክልል" ወ/ሮ ብርቱካን የሰጡት...

የሲዳማው ቡና አጥቂ አዲስ ግዳይ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

የለበሰው ያደፈ ቁምጣና ሹራብ ከቅዝቃዜው አላዳነውም፡፡ ካፊያው ልብሱን አርሶታል፡፡ ሽው እያለ ከሐይቁ የሚነሳው ነፋስ የሚፈጥረው ቅዝቃዜ ያንቀጠቅጠዋል፡፡ የተጫማው ያረጀ ሲሊፐር እግሩን ከምንም አላዳነውም፡፡ በባዶ እግሩ የሚራመድ ያህል ጨቅይቷል፡፡ ተደባዳቢ ይመስል ፊቱ የተሞነጫጨረ ነው፡፡ ገና 12 ዓመቱ ቢሆንም፣ ቁመናው እንደ ትልቅ ሰው ግዙፍ ነው፡፡ የሚለብሰውን እንደ ልቡ ባያገኝም፣ የሚያስፈልገውን ነገር ለማሟላት ቤሳቢስቲን የሌላቸው ወላጆቹን አያስቸግርም፡፡ ከቤተሰቦቹ ጋር ከሚኖሩበት ታቦር ተራራ ጀርባ ወዳለው ሐዋሳ ሐይቅ ከወረደ እንኳንስ የራሱን የቤተሰቦቹንም የዕለት ጉርስ የሚሸፍንበት ገንዘብ አያጣም፡፡ የአስጎብኚነት ዕውቀት፣ ከሐይቁም ውስጥ ዓሳ የሚያጠምድበት መረብም ሆነ ፈቃድ የለውም፡፡ ሙሉቀን (ስሙ ተቀይሯል) እና ጓደኞቹ ሐይቁን ለመጎብኘት የሚሄዱ ጎብኚዎች በካሜራቸው ጥሩ ፎቶ እንዲያስቀሩ ድባቡን የማሳመር ሥራ ይሠራሉ፡፡ ካሜራውን ይዞ ቁጭ ብድግ እያለ ጥሩ ፎቶ ለማንሳት ጥረት የሚያደርግ ሲያዩ፣ ቆርጠው የያዙትን የዓሳ ሥጋ ይዘው ጠጋ ጠጋ ይላሉ፡፡ ቁርጥራጩን የዓሳ ሥጋ ምግብ ለሚቀሙት አባኮዳዎች ሻሞ ይላሉ፡፡ የተወረወረላቸውን ቀድመው ለመቅለብ አባኮዳዎቹ ክንፋቸውን እየመቱ ወደ ላይ ብድግ ይላሉ፡፡ የናሽናል ጆግሪፊ የፎቶግራፍ ባለሙያዎች ያነሱት ዓይነት ፎቶዎች ሳያስቡት ያነሳሉ፡፡ በሁኔታው ተደስተው ደጋግመው ድንቅ ፎቶዎችን ለመውሰድ ሲዘጋጁ እነ ሙሉቀንም አጀንዳቸውን ይፋ ማድረግ ይጀምራሉ፡፡ አቶ ዳዊት አብርሃም ‹‹አንዱን ዓሳ በአሥር ብር ገዝቼ ነው እንዲህ የማዘጋጀው፤›› በማለት በቅድሚያ  መረጃ ይሰጣሉ፡፡ ለቀጣዩ ዜና በዚህ መልኩ እንዲዘጋጁ ካደረጉ በኋላ፣ ሌሎች ሰዎች መቶም ሁለት መቶም ብር እንደሚሰጧቸው ቀለል

በሐዋሳ ከተማ ጥቃት ተሳትፈዋል የተባሉ 68 ተጠርጣሪዎች ጉዳይ እየተጣራ ነው

ምርጫ ቦርድ የሲዳማን ሕዝበ ውሳኔ ለማካሄድ ከ75 ሚሊዮን ብር በላይ ያስፈልገዋል ሐምሌ 11 ቀን 2011 ዓ.ም. በደቡብ ክልል በሐዋሳ ከተማ ተፈጽሞ በነበረ ጥቃት ተሳታፊ ናቸው የተባሉ 68 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ውለው ማጣራት እየተደረገ መሆኑን፣ የከተማው ኮማንድ ፖስት ኃላፊ ኮሎኔል ተክለ ብርሃን ገብረ መድን ገለጹ፡፡ በደረሰው ጥቃት የሦስት ሰዎች ሕይወት ማለፉንና በቤቶችና ንብረት ላይ መጠነኛ ጉዳት መድረሱን የገለጹት ኮሎኔሉ፣ በቁጥጥር ሥር የዋሉት ተጠርጣሪዎች በወቅቱ ግርግር ሲፈጥሩ የተገኙ መሆናቸውን አስረድተዋል፡፡ በቁጥጥር ሥር የዋሉትን ተጠርጣሪዎችን ጉዳይም በክልሉ ፍርድ ቤተ እየታየ እንደሆነም ጨምረው ገልጸዋል፡፡ ጥቃቱ በተከሰተ በማግሥቱ የክልሉ መንግሥት ጥያቄ ያቀረበ ሲሆን፣ ጥያቄው በቀረበ በሰባት ቀን ውስጥ ከተማዋ በኮማንድ ፖስቱ ጥበቃ ሥር እንደዋለችና በአሁኑ ጊዜ በአስተማማኝ ሰላም ላይ እንደምትገኝ ኃላፊው አስረድተዋል፡፡ ከተማዋ ወደ ነበረችበት ሁኔታ እንድትመለስ የነዋሪዎች ድጋፍ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደነበረው፣ ተጠርጣሪዎችን በማጋለጥ ረገድም የጎላ ተሳትፎ እንደነበራቸው፣ ከኮማንድ ፖስቱ ጎን ለጎንም ጥበቃ እንደሚወጡ አስታውቀዋል፡፡ ‹‹በየክፍለ ከተማውና በየቀበሌው ኮማንድ ፖስት ተዋቅሯል፡፡ ዓላማውም የከተማውን ሰላም ማረጋገጥ ነው፡፡ ይኼንን ለማድረግም ለክልሉ የፀጥታ አካል እንደ አጋዥ ሆኖ ነው ኮማንድ ፖስቱ የሚሠራው፤›› ያሉት ኃላፊው ከነዋሪዎችና ከሌሎች ባለድርሻዎች ጋር ተባብሮ መሥራት በመቻሉ ዓላማውን ከሞላ ጎደል ማሳካት መቻሉን አብራርተዋል፡፡ ‹‹ኮማንድ ፖስቱ ቢኖርም ባይኖርም ከተማዋ በአስተማማኝ ሰላም ውስጥ ትገኛለች፡፡ ኮማንድ ፖስቱ ዛሬ ይውጣ ቢባል ይወጣል፤›› ብለዋል፡፡ እንደ ኮሎኔል ተክለ ብርሃን