በዶክተር ሚሊዮን ቱማቶ የሚመራው ቡድን የሲአን ህጋዊ አመራር መሆኑን በመግለጽ የንቅናቄውን የማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ ማካሄዱን አስታውቋል። በአቶ ዱካሌ ላሚሶ የሚመራው ሲአን በበኩሉ፣ ሌላኛውን ቡድን "የድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ በከባድ የስነ ምግባር ጉድለት ያሰናበታቸው ግለሰቦች ስብስብ ነው" ሲል ወንጅሏቸዋል።
የሲዳማ አርነት ንቅናቄ (ሲአን) "ህጋዊ አመራሮች ነን" በሚሉ ሁለት ወገኖች መካከል አለመግባባት መከሰቱ ተሰማ። በዶክተር ሚሊዮን ቱማቶ የሚመራው ቡድን የሲአን ህጋዊ አመራር መሆኑን በመግለጽ የንቅናቄውን የማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ ማካሄዱን አስታውቋል። በአቶ ዱካሌ ላሚሶ የሚመራው ሲአን በበኩሉ፣ ሌላኛውን ቡድን "የድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ በከባድ የስነ ምግባር ጉድለት ያሰናበታቸው ግለሰቦች ስብስብ ነው" ሲል ወንጅሏቸዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በበኩሉ ከሁለቱም ወገኖች የአቤቱታ ማመልከቻ እንደደረሰው በማረጋገጥ በቅርቡ ጉዳዩን በመመርመር ውሳኔውን እንደሚገልፅ አስታውቋል።
DW

Comments
Post a Comment