Skip to main content

Posts

Showing posts from March, 2019

ETHIOPIA: Sidama People And Sidama Coffee

The Sidama people are an ethnic Cushitic peoples traditionally inhabiting the Sidama Zone of the Southern Nations, Nationalities, and Peoples Region (SNNPR) in Ethiopia.  They speak the Sidamo language which is a language of the Cushitic branch of the Afroasiatic language family. Despite their large numbers they currently lack a separate ethnic regional state. The Sidama preserved their cultural heritage, including their traditional religion and language until the late 1880s during the conquest by Emperor Menelik II. Before this, the Sidama had their own well-established administrative systems that dated at least to the 9th century, though it was made up of a loose coalition of Sidama kingdoms. These kingdoms extended into the Gibe region.  As a result of marginalization and since the language does not have its own alphabet, very little has been written on Sidama issues. Many were not able to attend school until after the Derg came to power in 1975. They number 3.8 million 4.01% of

ሆላ ሀላሌሆ! ሃላሉን ጋሌ!!

የሲዳማ ኤጄቶ አቋም መግለጫ

የሲዳማ ኤጄቶ አቋም መግለጫ  (መጋቢት 19 2011) የሲዳማ ብሄር በክልል የመደራጀት ጥያቄ በዞኑ ም/ቤት በሙሉ ድምጽ ጽድቆ በህገ መንግስቱ መሰረት በደብዳቤ መልክ ወደ ደቡብ ክልል ም/ቤት ተልኮ ተቀባይነት በማግኘቱ ለህዝበ ውሳኔ አፈጻጸም ወደ ም/ቦ ርድ መላኩ ይታወሳል። ይህ ከሆነ ወራቶች ተቆጥረዋል። እስከ ዛሬ ድረስ ቦርዱ አንዳች ህገ መግስትስዊ ምላሽ ለህዝባችን ጥያቄ አለመስጠቱ የቦርዱን፡ገለልተኛነት በጥርጣሬ፡ውስጥ እያስገባ ከመሆኑ ባሻገር የህዝቦች ጥያቄ ህገ መንግስታዊ በሆነ መልኩ ምላሽ እንዲያገኝ የሚያስችል ፖለቲካዊ ለውጥ አድርጌያለው እያለ ያለው መንግስት ከህዝባችን ጥያቄ ጎን ከመሰለፍ ይልቅ የህዝበ ውሳኔው ግዜ ኢ ህገ መንግስታዊ እና ጸረ ዴሞክራሲያዊ በሆኑ ተራ ምክንያቶች ይፋ እንዳይደረግ ጥረቶችን እያደረገ ይገኛል። በዚህ ምክንያት የሲዳማ ኤጄቶ የተለያዩ ሀገር በቀል የትግል ፡ስልቶችን ታክቲኮችን በመጠቀም የህዝብ ድምጽ እንዲሰማ፡ከፍተኛ ጥረት ሲያደርግ ቆይቷል። እስካሁን ድረስ ሀገርን ያስደመሙ ሁለት ታላላቅ ጋዶችን የፈጸምን ሲሆን በዚህም የህዝባችንን ድምጽ በበቂ መልኩ ማሰማት ተችሏል። ያም ሆነ የሚመለከተው አካል አሁንም ለህዝባችን ጩኽት ጆሮ ባለ መስጠት ጥያቄያችንን ችላ ማለቱን እያሳበቀ ይገኛል። በመሆኑምይ የሪፈረንደም ቀን ሳይገለጽ በዚህ መልኩ በቆየ ቁጥር በሀገር ደረጃም ይሁን በአከባቢያችን ሊፈጥር የሚችለው፡ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ቀውስ አደገኛ በመሆኑ መንግስት አስቸኳ ምላሽ እንዲሰጥ እንጠይቃለን። መንግስትም ይሁን ምርጫ ቦርዱ በንዲህ ያለ ቸልተኝነት የሚቀጥል ከሆነ ኤጄቶ በቅርቡ 3ኛውን ጋዶ ለማወጅ ዝግጅቱን እንደጨረሰ ለማሳወቅ እንወዳለን። ይህ በንዲህ እንዳለ ላለፉት በርካታ አመታት የህዝባችንን

ዛሬ (ሰሞኑን) የጠ/ሚሩ ቢሮ ግቢን በመገረም ጎብኝተናል! || ኤልያስ መሰረት

ዛሬ የጠ/ሚሩ ቢሮ ግቢን በመገረም ጎብኝተናል! || ኤልያስ መሰረት ከፍተኛ አዳዲስ ግንባታዎች፣ ከአፄ ምኒሊክ ጀምሮ የነበሩ ህንፃዎች ላይ እየተካሄዱ ያሉ እድሳቶች፣ የጠ/ሚሩ ቢሮን አዳዲስ ገፅታዎችን እንዲሁም በግቢው ውስጥ አዲስ የእንስሳት ፓርክ፣ የህፃናት መጫወቻ፣ ከመሬት በታች ያለ የመኪና መተላለፊያ፣ የቀድሞው ጠ/ሚር መለስ ዜናዊን ቤት ወደ እንግዳ መሪዎች ማደሪያ እየተደረገ ያለ የግንባታ ስራ ወዘተ አይተናል። ግንባታው ሲያልቅ ዜጎች እና ቱሪስቶች ትኬት እየቆረጡ በመግባት መጎብኘት ይችላሉ ተብሏል። ግቢው በግምት ወደ 50 ሄክታር ይደርሳል ተብሎ የሚገመት ሲሆን እያንዳንዷ ሜትር ግንባታ ላይ ነች ማለት ማጋነን አይሆንም። እኔን ከደነቁኝ መሀል: – አፄ ምኒሊክ ግብር ያበሉበት የነበረው ግዙፍ አዳራሽ እንደ አዲስ ታድሷል። ይህንን አዳራሽ ለማያያዝ 8,000 ኪሜ ገደማ የከብት ቆዳ ጥቅም ላይ ውሏል ይባላል (ከአዲስ አበባ ደቡብ አፍሪካ ደርሶ መልስ እንደማለት ነው)። አዳራሹ ጠ/ሚሩ ላሰቡት የአምስት ሚልዮን ብር እራት ፕሮግራም ይውላል ተብሏል። ሰርገኞችም ልክ እንደ ሆቴል አዳራሽ እየተከራዩ መጠቀም ይችላሉ ተብሏል። – የቀድሞው ጠ/ሚር መለስ ዜናዊን መኖርያ ቤት ሶስት የሀገር መሪዎችን በአንዴ ማስተናገድ እንዲችል ሆኖ እየተሰራ ነው። እኛ ዛሬ ስንጎበኘው ሶፋ እና አልጋ እየገባለት ነበር። – በአፄ ሀይለስላሴ ዘመነ መንግስት የልኡላን ቤተሰቦች ይኖሩበት የነበረው እና በሁዋላም ግራውንዱ እነዚሁ ቤተሰቦችን እና የአፄውን ሚኒስትሮች ለማሰቃያ ይውል የነበረው ህንፃ ከፍተኛ እድሳት ተደርጎለት እጅግ ትላልቅ ስክሪኖች እና ሳውንድ ሲስተሞች ተገልፀውለት በጊዜው የነበረውን ታሪክ ለጎብኚዎች በዲጂታል መንገድ ለማስጎብኘት ዝግጅቱ ተጠናቋል ተብ

Ethnic Politics vs. Citizenship Politics in Ethiopia

Introduction:   Ethnicity is a socially constructed category that has a shared cultural heritage, language, history. As defined by OkwudibaNnoli (1978:5), Ethnicity is “Social phenomenon associated with the identity of members of the largest possible competing communal groups (ethnic groups) seeking to protect and advance their interest in a political system. The relevant communal factor may be language, culture, race, religion, and/or common history. Ethnicity is only one of the phenomena associated with interactions among communal groups (ethnic groups)” 1 . Ethnic politics is not a new phenomenon. As recorded in the Holy Bible, there has been long standing competition and struggle among Jewish an d Palestinians. Even the holy man Abraham Terah who moved from his country to Land of Canaanites preferred his ethnic group over the others. Genesis 24:2-4 tells us that "Abraham said to his servant, the senior one in his household who was in charge of everything he had,‘put your h

ጋዜጠኛ ስለሽ ሽብሩ ከናሁ Tv ላይ ቀርበው፤ በሲዳማ የክልል ጥያቄን እና የሀዋሳን ከተማ በተመለከቱ ጉዳዩች ላይ ...

የሲዳማን የክልል ጥያቄን በተመለከተ ዶ/ር አብይ ከተናገሩት

The 1st Thematic research projects Evaluation workshop held in Hawassa University

This workshop, the 1 st  in is nature was opened by Mr. Ayano Beraso, President of Hawassa University (HU). He made a very warm welcome for all the participants. According to Pro Alemayehu Regassa, Vice President for Research and Technology Transfer, the office has been doing a lot in achieving its strategic goals in conducting problem solving researches. And the idea of promoting and encouraging thematic research projects is started recently. The main objective for conducting thematic researches is when researches are conduct in teams; researchers can share different theoretical and practical experiences. It was also a problem in the previous years because senior researchers were doing and publishing alone, hence thematic researches are also meant to establish a mentorship practice between senior and junior researchers. It is also important to deal with the problem of the community by using multi-disciplinary approaches through thematic research projects. Source

Coffee growers, future crops at risk amid low global prices -producers

BOGOTA (Reuters) - Global coffee growers are being forced into poverty by low international prices for the crop, farmers’ representatives said at an international conference, warning the future of the industry is at risk. A worker displays washed and fermented coffee beans as they dry on coffee beds at the Tilamo cooperative of Shebedino district in Sidama, Ethiopia November 29, 2018. REUTERS/Maheder Haileselassie/File Photo Coffee futures are near a 13-year bottom, trading as low as 93.45 cents per pound on Wednesday – far below the cost of production in most countries. [SOF/L] In a statement on Tuesday from Nairobi, Kenya, where the International Coffee Organization is conducting a biannual meeting, the World Coffee Producers Forum said New York market prices are “allowing the impoverishment of producers.” “The current economic sustainability crisis of coffee producers needs to be addressed immediately before it becomes a humanitarian crisis,” read the statement,

OPINION: PUTTING HUMPTY DUMPTY TOGETHER AGAIN: THE RESTORATION OF EPRDF?

As of yet, EPRDF remained a coalition of four major parties led by (in order of appearance): Abiy Ahmed, ODP; Debretsion Gebremichael, TPLF; Demeke Mekonnen, ADP; and Muferiat Kamil, ESPDM. Kjetil Tronvoll ( @KjetilTronvoll ), For Addis Standard Addis Abeba, March 26/2019  – The Ethiopian government, and its regional states’ authorities, are increasingly facing challenges to enforce order and security control over the territory of the federation. Several areas are allegedly not administratively ‘connected’ to the center, but run by local groupings who have either kicked out or breached with the party network of the ruling EPRDF coalition. Exacerbating the governance crisis is the fact that Ethiopia was the world’s  biggest producer of IDP’s in 2018  due to domestic conflicts in several parts of the country; a situation that does not seem to abate entering 2019. The key to understanding the governance crisis in Ethiopia is the broken EPRDF party coalition. The question now is

እግረኞችን የሚቀጣ የመንገድ ትራፊክ ደንብ ተግባራዊ ሊደረግ ነው።

የመንገድ ትራፊክ ደንብ የሚተላለፉ እግረኞችን የሚያስተምር ቅጣት ተግባራዊ ሊደረግ ነው – የፌዴራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ደንቡን በአዲስ አበባ በተወሰኑ ቦታዎች በቀጣይ ሁለት ወራት ውስጥ መተግበር እንደሚጀመር የገለፀው ደግሞ የከተማዋ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ ነው። በተሻሻለው ደንብ ቁጥር 395/2009 መሰረትም በእግረኞች የመንገድ አጠቃቀም ላይ የተጣሉትን ቅጣቶች ለማስፈጸም የፌዴራል ትራንስፖርት ባለስልጣን መመሪያ አዘጋጅቷል። ደንቡ ለጥፋቶች እንደየክብደታቸው 40 ብር እና 80 ብር በቅጣት እንዲከፍሉ የሚያስገድድ ሲሆን በደንቡ ከተጠቀሱት ጥፋቶች አንዱን ፈፅሞ ክፍያ መፈጸም ያልቻለ ወይም ያልፈለገ ማንኛውም ሰው ተመጣጣኝ የሆነ ማህበራዊ አገልግሎት እንዲሰጥ ይደረጋል። በባለስልጣኑ የመንገድ ደህንነት ትምህርትና ግንዛቤ ዳይሬክተር አቶ ዮሃንስ ለማ ለኢዜአ እንዳሉት በትራፊክ አደጋ ከሚደርሱ ጉዳቶች ከፍተኛው ተጎጂም እግረኞች ናቸው። ዳይሬክተሩ በአዲስ አበባ የትራፊክ አደጋዎች ካደረሱት ጉዳቶች 80 በመቶ ያህሉ በእግረኛ ላይ የደረሱ መሆናቸውን በማሳያነት ጠቅሰዋል። ደንቡ በሀገር አቀፍ ደረጃ በሚደረገው ሙከራ ያመጣው ውጤት ተገምግሞ ሙሉ በሙሉ የሚተገበር እንደሚሆንም ተናግረዋል። የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ታመነ በሌ በበኩላቸው ደንቡን ለመተግበር ካለፈው ዓመት ጀምሮ ስራዎች እየተሰሩ መሆናቸውን ገልፀዋል። በሁለት ወራት ውስጥ በቀለበት መንገዶች፣ ዋና ዋና መንገዶችና እግረኞች ያለአግባብ በሚያቋርጡባቸው ቦታዎች መተግበር የሙከራ ቅጣቱ እንደሚጀመር አብራርተዋል። ምንጭ

‹‹ተማሪዎች ከታችኛው የትምህርት ደረጃ ጀምረው ነፃና ፍትሐዊ ምርጫን መለማመድ አለባቸው›› አቶ ስምዖን ከበደ፣ የማማከርና የሒሳብ ሥራ ባለሙያ

አቶ ስምዖን ከበደ የማማከርና የሒሳብ ሥራ ባለሙያ ሲሆኑ፣ ተማሪዎች ከታችኛው የትምህርት ደረጃ ጀምሮ ‹‹የምርጫ ሥርዓትንና ሒደት በየትምህርት ቤታቸው መለማመድ አለባቸው›› የሚል ሐሳብ ይዘው ተግባራዊ ለማድረግ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛሉ፡፡ በአገር ደረጃ ለሚታቀደው የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ አሁን ከሚታዩ የተለያዩ የፖለቲካ አተያዮችና ሥነ ሥርዓቶች ባሻገር፣ በጉዳዩ ላይ ከታችኛው ደረጃ ጀምሮ ልጆች ላይ ቢሠራ የተሻለ ውጤት ሊያመጣ ይችላል የሚል ዕምነት አላቸው፡፡ ይህንንም ዕቅድ ወደ ተግባር ለመቀየር የሚመለከታቸውን የመንግሥት አካላት ማነጋገር መጀመራቸውን ይገልጻሉ፡፡ በአጠቃላይ ምን ማድረግ እንዳቀዱና በሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ላይ  ነአምን አሸናፊ  አነጋግሯቸዋል፡፡ ሪፖርተር ፡- ተማሪዎች የምርጫ ሥርዓትና አሠራርን ከትምህርት ቤት ጀምረው ሊለማመዱትና ሊያዳብሩት ይገባል የሚል ሐሳብ ይዘው በመነሳት፣ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድና ለትምህርት ሚኒስቴር አቅርበው እየሠሩ ነው፡፡ ይህን ለማድረግ ያነሳሳዎት ምክንያት ምንድነው? አቶ ስምዖን ፡- የዚህ ሐሳብ መነሻ የስድስት ዓመት ልጄ ነች፡፡ ወደፊት ምን መሆን ትፈልጊያለሽ? ብዬ ስጠይቃት፣ ‹‹ዶ/ር ዓብይን መሆን እፈልጋለሁ፤›› የሚል ምላሽ ሰጠችኝ፡፡ ምላሿ አስደነገጠኝ፡፡ መደንገጤንም ዓይታ፣ ‹‹ሴት መሆን አትችልም እንዴ?›› ብላ ጠየቀችኝ፡፡ ይቻላል የሚል ምላሽ ሰጥቻት፣ እንደ ዶ/ር ዓብይ ለመሆን ግን ብዙ መሥራትና ራስን ማዘጋጀት እንዳለባት አስረዳኋት፡፡ በዚህ ጥያቄ መሠረት ሌሎች ተማሪዎችም እንዴት ራሳቸውን መቅረፅ ይችላሉ? ራሳቸውን እንዴት ማዘጋጀት ይችላሉ? ብዬ በማሰብ የዚህ ዓይነቱን አስተሳሰብ ለማዳበርና መሠረታዊ ነገር ሊያገኙ የሚችሉት በትምህርት ቤት በሚያደርጉትና በሚለማመዱት፣ የተ

AFRICA IN FOCUS Ethiopia: Africa’s next powerhouse?

Ethiopia’s prime minister, Dr. Abiy Ahmed—the youngest African leader at 42 years old—has initiated a series of unprecedented economic and political reforms in his first 12 months in office. The core challenge that he faces is moving the economy from state-led to market-based growth while overseeing far-reaching political reforms. Success is far from guaranteed but his accomplishments so far have created an enormous sense of opportunity within the country. Ethiopia has been one of the continent’s best economic performers, growing at a rate of 10 percent for the past 15 years. It has been a model of state-directed development with a government that permitted no political opposition but invested heavily in infrastructure, agriculture, education, and other sectors. Since Ahmed’s emergence as prime minister, there has been a sweeping political opening with indications that economic reforms will be almost as significant. If Ahmed is able to succeed with his reforms, Ethiopia will emerge

ሲዳማን ጨምሮ በደቡብ ክልል የኤሌክትሪክ አገልግሎት ክፍያ ዘመናዊ ሥርዓት ለመዘርጋት ዝግጅቱ ተጠናቋል

ሐዋሳ መጋቢት 17/2011 በክልሉ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ክፍያ ዘመናዊ ሥርዓት ለመዘርጋት ዝግጅቱን ማጠናቀቁን የደቡብ ብሄር፣ ብሄረሰቦችና ሕዝቦች ክልል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ  አገልግሎት  ቢሮ ገለጸ፡፡ ቢሮው ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንዳስታወቀው የክልሉ ደንበኞች የኤሌክትሪክ ፍጆታ ሂሳባቸውን በዘመናዊ መንገድ የሚፈጽሙበት አሰራር በቅርቡ ይተገበራል። ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር በመተባበር ሥራ ላይ በሚውለው  አሰራር  ከፍተኛ ኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ ደንበኖች  ኢንዱስትሪዎች ፣የግል ድርጅቶችና መንግሥታዊና መንግሥታዊ ያልሆኑ ተቋማትን ያካትታል፡፡ በተጨማሪም ፈቃደኛ የሆኑ ዝቅተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚዎች ሊሆኑበት ይችላሉ ብሏል፡፡ አሰራሩ ቀልጣፋና ጥራት ያለው አገልግሎት በመስጠት ክፍያ ለመፈጸም የሚያጠፉትን ጊዜ እንደሚያሳጥር አስታውቋል፡፡ አሰራሩ ግልጽና በደረሰኝ ስለሚከናወን ለክትትልና ቁጥጥር እንደሚያመችም ገልጿል፡፡ የደንበኞች መረጃ በባንኩና በተቋሙ በጥንቃቄ እንደሚያዝ ከመያዙም በላይ በኢሜልና በአጭር የጽሁፍ መልዕክት እንዲደርሳቸው ይደረጋል ብሏል፡፡ የደንበኞች መሠረታዊ መረጃ የማሰባሰብ እየተሰባሰበ ነው ያለው ተቋሙ፣ አሰራሩ የሚተገበረው ደንበኞች የሚጠበቅባቸውን መረጃ ከሰጡና ከተቋሙ ጋር ውል ከፈጸሙ በኋላ መሆኑን አስረድቷል፡፡ በመሆኑም ከፍተኛ የኃይል ተጠቃሚ ደንበኞችና ፈቃደኛ የሆኑ ዝቅተኛ ኃይል ተጠቃሚዎች በአቅራቢያቸው ወደሚገኝ አገልግሎት መስጫ ማዕከል በመሄድ ለስምምነት የተዘጋጀውን ቅፅ እንዲሞሉ ጠይቋል፡፡ በደቡብ ክልል የኤሌከትሪክ አገልግሎት የሚሰጡ በሐዋሳ፣በወላይታ፣በሆሳዕና፣በአርባምንጭና በቦንጋ በሚገኙ ዲስትሪክቶች አሰራሩ ይተገበራል ብሏል፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከፍተኛ ኃ