Skip to main content

Posts

Showing posts from January, 2019

The Sidama Nation Is Moving In Unison Defying TPLF/EPRDF and Obdurate Unionists’ Anti-Sidama Campaign To Become a Regionally Self-Administrative

The Sidama Nation Is Moving In Unison Defying TPLF/EPRDF and Obdurate Unionists’ Anti-Sidama Campaign To Become a Regionally Self-Administrative . Janu ary 29, 2019 The Sidama nation is peacefully and non-violently pushing forward with its national demand to be unconditionally and immediately responded by the SNNPRS’s council that is constitutionally entitled to fix a date for the Sidama national regional statehood (SNRS) referendum. The nation expects this to be realised as a matter of urgency; as it has been patiently waiting its constitutionally guaranteed quests for a regional self-rule to be responded for the last 27 years. The evidences to date prove that, the nation has been instead repeatedly responded with live bullets and various forms of dehumanising actions in addition to character assassinations by the Sidama enemies who blatantly blame the nation for the crime the nation is hardly involved. Actually the Sidama enemies plan and implement crimes to put the blame on

የኤጄቶ አቋም መግለጫ

የሲዳማ ኤጄቶ አቋም መግለጫ ===================== # ዛሬ  በጥር 20 2011 ኣ/ም ታሪካዊው የሲዳማ ኤጄቶ ሁለተኛ ዙር ጋዶ በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት መቀመጫ በሆነችው ሀዋሳ በወቅታዊ የህዝባዊን ጥያቄዎች እና ጥያቄው በደረሱበት ደረጃ ላይ ተመክሯል። በመሆኑም ኤጄቶ ዛሬም ቢሆን ነገ የሰላም አማባሳደር ነው። የለውጡ መንግስታችንም በግልጽ እንደምያምነው ዘላቂ ሰላም የሚረጋገጠው ለሰላም መደፍረስ ቁልፍ ምክንያት የሚሆኑ ችግሮችን ቀድሞ በመከላከልና ያልተመለሱ ዘመን ዘለቅ የሆኑ ህዝባዊ ጥያቄዎችን ህግን እና ደሞክራሲያዊ መርሆችን ተከትሎ መመለስ ሲቻል መሆኑ ይታመናል፡፡ # በመሆኑም  ከዚህ በላይ የሲዳማን ክልል ጥያቄ ህዝበ ውሳኔ ቀን ማራዘም ህዝብ ከመንግስት ጋር ያለውን መተማመን የሚሸረሽር ከመሆኑ ባሻገር የህዝብ ተቋማትን ገለልተኛነትና ህዝባዊ ውግንና ጥያቄ ውስጥ የሚያስገባ በመሆኑ መንግስት አከባቢያችንን ላልተፈለገ ውጥረት እና ስጋት ከሚያስገባ ጸር ህገመንግስታዊ አካሄድ በመቆጠብ አስቼኳይ ምላሽ ይሰጠን ዘንድ እንጠይቃለን። በማጠቃለያም በዛሬው ጓባኤ ተወያይተን በሚከተሉት አቋሞች ላይ ተስማምተናል። 1 የሲዳማ ህዝብ ራሳችንን ችለን በክልል ልንደራጅ ጥያቄ በቀን 12/11/2010 ዓ.ም በተፃፈው ዳብዳቤ የዞኑ ምክር ቤት አጽድቆ ለደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/ ምክር ቤት ጥቅምት 23 ቀን 2011 ዓ.ም አቅርቦ ጥያቄያችን ህገ መንግስታዊ በመሆኑ በክልል ምክር ቤት ፀድቆ ሪፈረንደም እንድካሄድ አቅጣጫ አስቀምጦ ለኢፌዴሪ ምርጫ ቦርድ በቁጥር በቀን 12/3/2011 ዓ.ም በተፃፈው ደብዳቤ ህዝበ ዉሳኔ እንድናከናውን ጠይቀን የህዝበ ውሳኔውን ቀን በመጠባበቅ ላይ እንገኛለን ፡፡ ስለሆነም የሪፈረንደም ቀን በመዘገየቱ ህዝባችን ሌሎች ሰላ

የጊዳቦ ግድብ ምርቃት ለሁለተኛ ጊዜ ተራዝሟል

በዚህ ዓመት የሦስት መስኖ ግድቦች ግንባታ እንደሚጠናቀቅ ይጠበቃል የመስኖ  ውኃ ታሪፍ እየተዘጋጀለት ነው ለበርካታ ዓመታት ሲጓተቱ ከቆዩት የመስኖ ግድብ ግንባታዎች ውስጥ በሰሜኑ ክፍል ግንባታቸው የሚገኙ ሦስት የመስኖ ግድቦች በዚህ ዓመት ሊጠናቀቁ እንደሚችሉ ተገለጸ፡፡ የውኃ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስቴር ለሪፖርተር እንዳስታወቀው፣ በዚህ ዓመት ግንባታቸው እንደሚጠናቀቁ የሚጠበቁት የርብ፣ የመገጭና የዛሬማ መስኖ ግድቦች ናቸው፡፡ የሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነትና የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ብዙነህ ቶልቻ እንደጠቀሱት፣ በዚህ ዓመት እንዲጠናቀቁ ከሚጠበቁት መካከል የመገጭ ሳርባ፣ የርብ መስኖ አውታርና የዛሬማ ማዕዴን የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች በዚህ ዓመት እንደሚጠናቀቁ ተስፋ የሚደረጉት ናቸው፡፡ መገጭ ሳርባ 4,000 ሔክታር የአርሶ አደር ማሳ የሚያለማ ሲሆን፣ የርብ ግድብም 3 , 000 ሔክታር የአርሶ አደሮች መሬትን የማልማት አቅም ያለው የመስኖ አውታር ነው፡፡ በአማራ   ክልል   ደቡብ   ጎንደር   ዞን፣   ፋርጣ   ወረዳ   በ 2000  ዓ . ም .  የተጀመረው   የርብ   መስኖ   ልማት   ግድብ፣   ከአሥር   ዓመታት   በኋላ   ግንባታው   ተጠናቆ   ጥቅምት  18  ቀን  2011  ዓ . ም .  በይፋ   መመረቁ ይታወሳል፡፡   ይህ   ፕሮጀክት   በ 2000  ዓ . ም .  በአራት   ዓመት   ውስጥ   ይጠናቀቃል   ቢባልም፣   ግንባታው   በተለያዩ   ችግሮች   ለስድስት ዓመታት   ዘግይቷል፡፡ ፕሮጀክቱ   በ 1.6  ቢሊዮን   ብር   በጀት   የተጀመረ   ቢሆንም   ግንባታው   በተያዘለት   ጊዜ   ገደብ   ባለመጠናቀቁ፣   በጀቱ   እስካለፈው   ዓመት   ጥቅምት  2010  ዓ . ም .  ድረስ 3.7  ቢሊዮን  

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማና ሲዳማ ቡና ሊያደርጉት የነበረው ጨዋታ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ

አዲስ አበባ ጥር 17/2011 በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ድሬዳዋ ከተማና ሲዳማ ቡና ሊያደርጉት የነበረው ጨዋታ ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽኑ አስታወቀ። ሁለቱ ቡድኖች በወጣላቸው መርሃ ግብር መሰረት ከነገ በስቲያ በድሬዳዋ ስታዲየም ላይ ጨዋታቸውን ማድረግ ነበረባቸው። ነገር ግን በድሬዳዋ ከተማ ባለው ወቅታዊ ሁኔታ የተነሳ ከሁለቱ ክለቦች ጋር በተደረገ ውይይት  ጨዋታው ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የውድድር ከፍተኛ ባለሙያ አቶ ከበደ ወርቁ ለኢዜአ ገልጸዋል። ጨዋታው በተስተካካይ መርሃ ግብር ተይዞ በቀጣይ የሚካሄድበት ጊዜ ከጥቂት ቀናት በኋላ እንደሚገለጽና ሌሎቹ የ13ኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች በተያዘላቸው መርሃ ግብር እንደሚካሄዱ አመልክተዋል። በዚሁ መሰረት ጨዋታዎቹ እሁድ ጥር 19 ቀን 2011 ዓ.ም እና ሰኞ ጥር 20 ቀን 2011 ዓ.ም በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች ይካሄዳሉ። ከነገ በስቲያ በአዲስ አበባ ስታዲየም ከቀኑ 10 ሰአት የፕሪሚየር ሊጉ መሪ ኢትዮጵያ ቡና የአምናው የሊጉ አሸናፊ ጅማ አባ ጅፋርን ያስተናግዳል። በክልል ከተሞች እሁድ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። በሃዋሳ ስታዲየም ደቡብ ፖሊስ ከመቐለ ሰብዓ እንደርታ፣ ወላይታ ድቻ በሜዳው ከባህርዳር ከተማ፣ ፋሲል ከተማ በሜዳው ከአዳማ ከተማና በመቐለ ዓለም አቀፍ ስታዲየም ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከቅዱስ ጊዮርጊስ በተመሳሳይ ከቀኑ ዘጠኝ ሰአት ላይ ጨዋታቸውን ያድርጋሉ። ሰኞ ጥር 20 ቀን 2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ ስታዲየም ከቀኑ 11 ሰአት መከላከያ ከሃዋሳ ከተማ ጨዋታውን የሚያደርግ ሲሆን በመቐለ ዓለም አቀፍ ስታዲየም ደደቢት ከስሑል ሽረ ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት ላይ ይጫወታሉ። የፕሪሚየር ሊጉን የደ

በሀዋሳ ከተማ ለኢንተርፕራዞች ልማት የማምረቻ፣ መሸጫ እና ማሳያ ቦታዎችን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ

በሀዋሳ ከተማ ለኢንተርፕራዞች ልማት የማምረቻ፣ መሸጫ እና ማሳያ ቦታዎችን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ እንደሚታወቀው መንግስት በከተሞች ድህነትን እና ስራ አጥነትን ለመቅረፍ በኢንትርፕራይዞች ልማት የትኩረት አቅጣጫን በመንደፍ እያከናወነ ያለው ጥረት ተጠቃሽ ነው፡፡ በዚህ ረገድ ከተሞችን ለዜጎቻቸው ምቹ የስራ እደል መፍጠር የሚችሉ ብሎም በእድሉ ተጠቃሚ የሚሆነትን በዘርፉ በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት የኢንዱስትሪያሊስቶች መፍለቂያ ማዕከላትም እንሆኑ ጥቅል ግብ ኖሮት ተግባራዊ እየተደረገ የሚገኝም እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ከዚህ አንጻር በከተማችን ሀዋሳ ካለፉት 14 አመታት ጀምሮ የስራ እድል የተፈጠረላቸው እና በተለያዩ ዘርፎች በማህበር ተደራጅተው የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎችን የተቀመጠውን የአሰራር ስርዓት ተከትሎ የራሳቸውን ሀብት አፍርተው ለሌሎችም ስራ አት ዜጎች ስፍራውን እንዲለቁ ከማድረግ አኳያ ትረት ሲደረግ ቆይቷል፡፡ በዚህም እንደ ከተማዋ ተጨባጭ ሁኔታ የለውጥ አቅም ሆነው እንዲወጡም ከማስቻል አንጻር አስተዳደሩ አስፈላጊውን የገንዘብ ብድር፣ የማምረቻ፣ የመሸጫ እና የምርት ማሳያ ቦታዎች አቅርቦትን ጨምሮ በየጊዜው አሰራራቸውን ዘመናዊ እና ውጤታማ ሊያደርጉ የሚያስችሉ የስልጠና መርሀግብሮችን ጨምሮ ተደራሽ በማድረግ መጠነ ሰፊ ስራ ሲከናወን ቆይቷል፡፡ እየተከናወነም ይገኛል፡፡ ከድጋፎቹም መካከል በተለይም ከማምረቻ፣ መሸጫ እና ምርት ማሳያ ቦታዎች አቅርቦት ረገድ ለማህበራቱ ከ1997 ዓ.ም ጀምሮ ከ 1380 በላይ ቦታዎችን ተገቢውን የውል ስምምነትን ታሳቢ ባደረገ መልኩ የማስተላላፍ ስራ ይገኝበታል፡፡ እኚህ ህጋዊ አሰራርን ተከትለው ለተደራጁ ማህበራት የተላለፉ ቦታዎች በአብዛኛው ለአምስት አመታት በሚቆይ ህጋዊ የውል ስምምነት የተሰጡ ሲሆን በዚህም በዋናት ማ

Ugandan firm uses blockchain to trace coffee from farms to stores

KAMPALA (Reuters) - An Ugandan company has started using blockchain, the technology behind virtual currency Bitcoin, to certify shipments of coffee to try to meet growing demand from consumers for more information about where products have come from. Carico Café Connoisseur said the move could help to boost farmers' incomes, as consumers are usually prepared to pay more for goods that can been traced back to their origins. Blockchain works by providing a shared record of data held by a network of individual computers rather than a single party. Its supporters say this makes it hard to tamper with, and so a secure way to track goods along the supply chain Carico Café Connoisseur CEO Mwambu Wanendeya told Reuters a blockchain-certified shipment of one of its coffee products, Bugisu Blue, arrived in South Africa last month. He declined to give the size of the shipment, but said it was several tonnes. Uganda is Africa's largest coffee exporter followed by Ethiopia, acco

Ethiopian Sidama Television Program - የሲዳማ ቴሌቪዥን ፕሮግራም የህዝብ ድምፅ 14/05/1...

ሲዳማ ቡና መከላከያን አሽነፈ

( ኤፍ.ቢ.ሲ ) የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው እለት በክልል ከተሞች ተካሂደዋል። በዛሬው እለት ከተካሄዱ ጨዋታዎች ውስጥም የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ ቡናን ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር በትግራይ ስታዲየም ያገናኘው ጨዋታ አንዱ ነው። ጨዋታውንም መቐለ 70 እንደርታ 1ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። በጨዋታው ላይም የመቐለ 70 እንደርታን የማሸነፊያ ጎል አማኑኤል ገብረሚካኤል በፍጹም ቅጣት ምት ከመረብ አሳርፏል። በሌላ ጨዋታ ሲዳማ ቡና መከላከያን ያስተናገደ ሲሆን፥ ጨዋታውንም ሲዳማ ቡና 2ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። የሲዳማ ቡናን የማሸነፊያ ጎሎችም አዲስ ግደይ በ32ኛው ደቂቃ እንዲሁም መሀመድ ናስር በ36ኛው ደቂቃ ከመረብ አሳርፈዋል። ስሁል ሽረ ከድሬደዋ ከተማ ያገናኘው ጨዋታ ደግሞ ያለምንም ግብ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል።

ANALYSIS: FOOD SECURITY PROJECT SUPPORTS MODEL FARMERS IN ETHIOPIA

Addis Standard Fate Hirpho in Shalle district has been able to diversify her production since implementing CA-based practices in 2011 (Photo: Apollo Habtamu) Addis Abeba/Hawassa January 21/2019  – Ethiopia’s agriculture is complex, involving substantial variation in crops grown across the country’s regions and ecologies. And although there has been significant growth in the cultivation of cereal crops over the last decade, by international standards, yields are low, and overall production is highly susceptible to weather shocks, such as droughts. As such, food security has become a serious challenge for much of the population. By promoting ‘conservation agriculture’ (CA)-based practices, the Sustainable Intensification of Maize-Legume Cropping Systems for Food Security in Eastern and Southern Africa (SIMLESA) project has been working in Ethiopia, Kenya, Malawi, Mozambique and Tanzania to improve crop productivity and household  food security. The techniques promoted by the pr

የደኢህዴን ወጣቶች ሊግ 4ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ በሀዋሳ እየተካሄደ ነው

(ኤፍ ቢ ሲ) የደኢህዴን ወጣቶች ሊግ 4ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ዛሬ በሀዋሳ መካሄድ ጀምሯል:: ጉባኤው ምክኒያታዊ ወጣት ለሀገራዊ ለውጥ በሚል መሪ ቃል ነው እየተካሄደ የሚገኘው። የኢህአዴግ ወጣቶች ሊግ 4ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ከፊታችን ጥር 19 ቀን ጀምሮ በሀዋሣ ከተማ ይካሄዳል። የዘንድሮው የወጣቶች ሊግ 4ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ከጥር 19 እስከ ጥር 21 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ የሚካሄድ ይሆናል። ጉባኤውን ለማካሄድ የሚያስችል ዝግጅት የተጠናቀቀ ሲሆን፥ የአራቱ ብሄራዊ ድርጅቶች የሊግ ተወካዮችና ተጋባዥ እንግዶች እንዲሁም የኢህአዴግ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት የሚካሄድ ይሆናል። ጉባኤው በ3ኛው መደበኛ ጉባኤ የተላለፉ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎችን መነሻ በማድረግና አፈጻጸማቸውን በመገምገም፥ ጥንካሬዎች የሚጎለብቱበትና እጥረቶች የሚታረሙበት አቅጣጫ እንደሚያስቀምጥ ይጠበቃል፡፡

Sidama referendum should proceed without further delay

After the Ethiopian Peoples’ Revolutionary Democratic Front (EPRDF) assumed power in 1991, the Sidama nation was granted regional self-administration. This proved to be short-lived. Five districts of the south were then merged together without due consultation to construct the Southern Nations Nationalities and Peoples’ Regional State (SNNPRS). However, the constitution provides the right to statehood, and the Sidama have since made a persistent request to exercise that right, as an integral part of their struggle for self-determination. Sidama elders and scholars tell of an experience within Ethiopia of  repression and discrimination . The memory is fresh of the May 24, 2002 Looqe massacre by regional police and federal troops of Sidama citizens demonstrating against the denial of constitutional rights. Nobody was held accountable. Following that dark day, repression was frequent. Now, after a campaign led by young Ejjeetto campaigners and others, the people are on the ve

The Case of the Sidama People’s Referendum for Regional Statehood in Ethiopia: The Need for Speedy Proceeding!

By: Yohanan Yokamo (Lecturer, Hawassa University)   The Sidama People are one of the indigenous Cushitic or Kushitic language speaking Ethiopians. After EPRDF (Ethiopia People Revolutionary Democratic Front) assumed power in 1991 immediately after the transition period (between 1991-1995) the Sidama nation was granted regional self- administration for a brief period with only the Gedeo and Burji incorporated to it. However, this was only short lived when unexpectedly previously five distinct regions of the south were merged all together without consulting the Sidama nation and others concerned according to primarily a decision of the late Prime Minister Meles Zenawi. According to Lovise Aalen, the zone council pushed the quest for a separate regional status all the way to the Council of Nationalities until the late prime minster intervened. However, the Constitution provides the right to statehood and the Sidama People, unlike other nation and nationalities in the region, has