Skip to main content

Posts

Showing posts from October, 2018

Prevalence and associated factors of depression among patients with HIV/AIDS in Hawassa, Ethiopia, cross-sectional study

Abstract Background Globally, 350 million people are affected by depression and 800,000 people die due to suicide every year due to depression. People living with HIV/AIDS face different challenges, including HIV-related perceived stigma, lack of social support and also depression. This study aimed to assess prevalence and factors associated with depressive symptom among people living with HIV/AIDS attending Hawassa University Comprehensive Specialized Hospital, Hawassa, Ethiopia. Methods Hospital-based cross-sectional study was implemented in 2016. A total of 401 HIV-positive patients who had regular visit at Hawassa University Comprehensive Specialized Hospital, Hawassa, Ethiopia were included in the study. Systematic random sampling technique was used to recruit study participants. Patient Health Questionnaire item nine (PHQ-9) was used to assess depressive symptoms. In addition to this, Oslo social support scale and HIV perceived stigma scale were used to assess socia

Ethiopia Sidama Coffee

This sweetly aromatic coffee featuring bright citrus notes of bergamot and lime is the kind you might experience at a traditional Ethiopian coffee ceremony, where sharing a cup is an invitation of friendship. Now available in a recyclable K-Cup ®  pod. Origin: Sidama, Ethiopia To learn about our recycling efforts and how we’re striving to make every cup matter  click here .

የሲዳማን ጨምሮ በደቡብ ክልል በተነሱ የክልል ጥያቄዎች ላይ የክልሉ ምክር ቤት እንደሚወያይ ታወቀ

የደቡብ ብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ የ5ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል፡፡   የደቡብ ብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤ ከጥቅምት 20 እስከ 24/2011 ዓ.ም ድረስ ያካሂዳል፡፡ ጉባዔውን አስመልክተው የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ህይወት ኃይሉ ዛሬ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሲሰጡ በሐምሌ ወር በተደረገው መደበኛ ጉባዔ ውይይት ሊደረግባቸው የሚገቡ አጀንዳዎች ባለፉት ወራት በክልሉ በነበረው የጸጥታ ችግር ምክንያት ውይይት እንዳልተደረገባቸው ጠቁመው በአሁኑ ጉባዔ ውይይት እንደሚደረግባቸው ገልጸዋል፡፡ አፈ ጉባዔዋ አያይዘውም አሁን በክልሉ አንጻራዊ ሰላም መስፈኑን ተናግረው በየአካባቢው የሚፈጠሩ ችግሮችን ለመፍታት የህዝብ ለህዝብ ትስስርን ለማጠናከር የምክር ቤቱ አባላትሚና የጎላ እንደሆነም አብራርተዋል፡፡ ከጥቅምት 20 እስከ 24/2011 ዓ.ም ምክር ቤቱ በሚያካሂደው ጉባዔ የሚወያይባቸው አጀንዳዎችም፡- 1ኛ የደቡብ ብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባዔ ረቂቅ ቃለ ጉባኤ መርምሮ ማጽደቅ፣ 2. የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ጽ/ቤት የ2010 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርትና የ2011 በጀት ዓመት ጠቋሚ ዕቅድ፣  3. የክልል መንግስት የ2ዐ10 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርትና የ2ዐ11 በጀት ዓመት ዕቅድ፣ 5. የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የ2ዐ10 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርትና የ2011 በጀት ዓመት ዕቅድ፣ 6. የክልሉ ዋና ኦዲተር መ/ቤት የ2ዐ10 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርትና የ2011 በ

በሲዳማ ዞን የቀን አቆጣጠርና ለጨምባላላ ስነስርዓት የሚደረግ ዝግጅት

የሲዳማ ጀግኖች ስዘከሩ

ሰለ ሲዳማ ቅዱስ ቦታ ኦቦ ወንሾ ምን ያህል ያውቃሉ?

ሰለ ሲዳማ ቅዱስ ቦታ ኦቦ ወንሾ ምን ያህል ያውቃሉ?

የሲዳማ ብሄር አያንቶዎች የቄጣላ ስነስርዓት

የሲዳማ ብሄር አያንቶዎች የቄጣላ ስነስርዓት

የሲዳማው አባባ ተስፋዬ፤ አይዴ ዋይሶ

ሰለታዋቂው የሲዳማ ጋዜጠኛ፤ በተለይ የህጻናት ፕሮግራም አዘጋጅ ከነበረው ካላ ዋይሶ ሃይሉ ወይም አይዴ ዋይሶ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ እና የአይዴ ዋይሶ ተጽኖ በሲዳማ ህጻናት ላይ የተመለከተ ፕሮግራም   ጥ 

በሲዳማ ዞን ሁንሾ ወረዳ ሴቶችና ህጻናትን ከጎዳና እንዳይወጡ እየተሰራ ያለ ምትጥ

በሲዳማ ዞን ሁንሾ ወረዳ ሴቶችና ህጻናትን ከጎዳና እንዳይወጡ እየተሰራ ያለ ምትጥ

በኢትዮጵያ ኘሪሚየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፋሲል ከነማን 2-1 አሸነፈ

በኢትዮጵያ ኘሪሚየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፋሲል ከነማን 2-1 አሸነፈ የ2011 የኢትዮጵያ ወንዶች ኘሪሚየር ሊግ መክፈቻ ጫወታ ዛሬ ሲጀመር ሲዳማ ቡና በሜዳው ፋሲል ከነማን 2-ለ1 አሸነፈ፡፡ ለባለሜዳው ሲዳማ ቡና አዲስ ግደይና ፀጋዬ  ባልቻ ጎሎቹን አስቆጥረዋል፡፡ ፋሲል ከነማ ከመሸነፍ ያላዳነችውን ጎል በ90ኛው ደቂቃ ላይ በአዙካ ኢዙ አማካይነት ማስቆጠር ችሏል፡፡ ምንጭ ፡-ሶከር ኢትዮጵያ

የተጓተተው የሀዋሳ ዲላ ይርጋጨፌ መንገድ

ሀዋሳን ከዲላ እና ይርጋጨፌ ከተሞች የሚያገናኘው መንገድ ግንባታ በመጓተቱ በጉዞቸው ላይ ችግር እንደፈጠረባቸው አሽከርካሪዎች እና መንገደኞች አመለከቱ። ሀዋሳን ከዲላ እና ይርጋጨፌ ከተሞች የሚያገናኘው መንገድ ግንባታ በመጓተቱ በጉዞቸው ላይ ችግር እንደፈጠረባቸው አሽከርካሪዎች እና መንገደኞች አመለከቱ። የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን በበኩሉ ነዋሪዎቹ ስለመንገዱ መጓተተት ነሱት ቅሬታ ትክክለኛ እና ተገቢ መሆኑን በመግለጽ ግንባታውን ለመጠናቀቅ ጥብቅ ክትትል እያደረገ መሆኑን አስታውቋል። ዝርዝር ዘጋባውን እዚህ ያዳምጡ 

አሽከርካሪዎች እና መንገደኞች ሀዋሳን ከዲላ እና ይርጋጨፌ ከተሞች የሚያገናኘው መንገድ ግንባታ በመጓተቱ ቅሬታቸውን አሰሙ

አሽከርካሪዎች እና መንገደኞች ሀዋሳን ከዲላ እና ይርጋጨፌ ከተሞች የሚያገናኘው መንገድ ግንባታ በመጓተቱ ቅሬታቸውን አሰሙ

KEIGWIN + COMPANY in Hawassa Sidama

New York-based KEIGWIN + COMPANY traveled to Ethiopia, as a part of their DanceMotion USA℠ residency. They worked with Destino Dance Company to create a collaborative piece for dancers of all abilities. In addition, they held workshops in Addis Ababa and Hawassa with the community concluding in collaborative performances. KEIGWIN + COMPANY’s time in Ethiopia commenced with a workshop with members of the African Union who were in town for their general assembly. Both parties were surprised to dance together and inspirationally opened themselves up to a new way of connecting with each other. KEIGWIN + COMPANY also traveled to Côte d’Ivoire where they held workshops in cities and villages alike. The company wrapped up their residency in Tunis, Tunisia by creating a 14-minute collaborative work with a local group of artists that was presented as the finale in a performance with KEIGWIN + COMPANY repertoire.

የዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን መቀበልና ደህንነታቸውን መጠበቅ የሁሉም ህብረተሰብ ሃላፊነት ሊሆን እንደሚገባ የሃዋሳ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ

የዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን መቀበልና ደህንነታቸውን መጠበቅ የሁሉም ህብረተሰብ ሃላፊነት ሊሆን እንደሚገባ የሃዋሳ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ

አምባሳደር ሳህለወርቅ ዘውዴ አራተኛዋ ፕሬዚዳንት ሆኑ

ታዋቂዋ ዲፕሎማት አምባሳደር ሳህለወርቅ ዘውዴ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመን (ዶ/ር) በመተካት አራተኛዋ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት በመሆን፣ በሕዝብ ተወካዮችና በፌዴሬሽን ምክር ቤት የጋራ ልዩ ስብሰባ ተሾሙ፡፡ ሐሙስ ጥቅምት 15 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሬዚዳንት ሙላቱ ለጋራ ስብሰባው ባቀረቡት መልቀቂያ ላለፉት አምስት ዓመታት አገራቸውን በቅንነት ማገልገላቸውን በማስታወስ፣ ይህም የሚኮሩበት የታሪካቸው አካል እንደሆነ በማስታወቅ የኢትዮጵያ ሕዝብና መንግሥትን አመሥግነዋል፡፡ ሦስቱ ዓመታት ለአገሪቱ ፈታኝ እንደነበሩ ገልጸው፣ ካለፉት ስድስት ወራት ወዲህ ግን በርካታ አመርቂ ውጤቶች  መመዝገባቸውን አስረድተዋል፡፡ ሦስተኛው የሪፐብሊኩ ፕሬዚዳንት ለምን መልቀቅ እንደፈለጉ ሲያስረዱ፣ ይዘው የቆዩትን የርዕሰ ብሔር ኃላፊነት የሚያስረክቡት በአሁኑ ጊዜ የተጀመረውን ለውጥ ለማስቀጠል የሚያስችል አመራር ወደ ኃላፊነት እየመጣ በመሆኑ ነው ብለዋል፡፡ የፕሬዚዳንቱ መልቀቂያም በጋራ ስብሰባው ተቀባይነት አግኝቷል፡፡ በኢትዮጵያ ካሁን በኋላ የመንግሥት ሥልጣን ከብሔርና ከፆታ አኳያ ብቻ መታየት እንደሌለበትም አስገንዝበዋል፡፡ ሥልጣናቸውንም በይፋ ለአዲሷ ፕሬዚዳንት አስረክበዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ሁለተኛው የሪፐብሊኩ ፕሬዚዳንት የነበሩትን አቶ ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ በመተካት መስከረም 27 ቀን 2006 ዓ.ም. መሾማቸው ይታወሳል። ከአቶ ግርማ በፊት የመጀመርያው ፕሬዚዳንት ነጋሶ ጊዳዳ (ዶ/ር) በ1988 ዓ.ም. መሾማቸው አይዘነጋም፡፡ በምክር ቤቱ አፈ ጉባዔ አማካይነት ለጋራ ስብሰባው በዕጩነት የቀረቡት አምባሳደር ሳህለወርቅ አራተኛዋ ፕሬዚዳንት በመሆን በሙሉ ድምፅ ተሹመዋል፡፡ ከዛሬ ጀምሮም ለሚቀጥሉት ስድስት ዓመታት በርዕሰ ብሔርነት ለማገልገል ቃለ መሃላ

ETHIOPIA: THE SIDAMA PEOPLE – MAGANO, THE FIRST ANCESTOR | COMBONI MISSIONARIES

Post by :  Comboni Missionaries' Team Date :  11 Oct, 2018 Ethiopia: The Sidama People – Magano, The First Ancestor | Comboni Missionaries The Sidama people are a deeply religious ethnic group that lives in southern Ethiopia. They say that ‘Magano (God), created their ancestors and took them away’. The Sidama people, who inhabit the southern part of Ethiopia, have always been farmers and shepherds. However, today, because of the high density of population and education, pastoral life is disappearing. The Sidama land is located between 1.372 and 3.048 metres above sea level, and is marked by three climatic zones: lowlands, midlands, and highlands, all supporting different activities and life styles. The majority of the Sidamas are adherents of the Sidama religion, but there are also followers of Christianity and Islam. God, spirits, and ancestors are the foundational elements of faith for the Sidamas and are the constitutive part of their life. God is named as Magano

እውኔትም ሀዋሳ፣ የሲዳማ ክልል ዋና ከተማ ለመሆን ብቁ ናት!!!

የሀዋሳን ከተማ፤ ከላይ ሆኜ (bird view) በማየቴ፣ ይህን ያህል ሰሜታዊ ሆኜ አላውቅም። እኔ ሀዋሳን ከተለየሁ በሃላ ሀዋሳ በጣም አድጓለች። አዳሬ፟፟-ሀዋሳዬን በዚህ መልኩ ላሳዬኝ ካላ ዩቫል ዳክስ ምስጋናዬ ከልብ ነው ። እውኔትም ሀዋሳ፣ የአቅጣጫ ክልል ዋና ከተማ ሳይትሆን ሲዳማን በመምሰል፣ የሲዳማ ክልል ዋና ከተማ ለመሆን ብቋቷን አረጋግጣለች !!!

የሲዳማ ፖለቲካ እና የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎች እጣ ፋንታ በሚል ርዕስ በመኮንን የሱፍ ፅፎ ለንባብ ባበቃው ዓምዱ ላይ የተስተዋሉ ግድፈቶቸን አስመልክቶ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ባህል ቱሪዝምና የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ እንዲሁም የሲዳማ ዞን ባህል ቱሪዝምና የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ኃላፊዎች መግለጫ ሰጥተዋል

የሲዳማ ፖለቲካ እና የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎች እጣ ፋንታ በሚል ርዕስ በመኮንን የሱፍ ፅፎ ለንባብ ባበቃው ዓምዱ ላይ የተስተዋሉ ግድፈቶቸን አስመልክቶ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ባህል ቱሪዝምና የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ እንዲሁም የሲዳማ ዞን ባህል ቱሪዝምና የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ኃላፊዎች መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በዚህ ዕትም ፀሀፊው ያሰፈራቸው በርካታ ሀሳቦች ከእውነታ የራቁና ተጨባጭነት የሌላቸው እንዲሁም የሲዳማ ብሔር ማንነትና ያሉትን ወርቃማ እሴቶቹን በጠራራ ፀሐይ የካደ በጭፍን ጥላቻ የተሞላ የፀሐፊው የሞያ ስነ - ምግባር ግድፈት ጭምር የተስተዋለበት ነው፡፡ ምንም እንኳን ፀሀፊው በፅሁፉ የራሱን የተሳሳተ አስተሳሰብ ለማስረጽ ጥቂት እውነት የሚመስሉ ሀሳቦችን በፅፉ ያካተተ ቢሆንም የፅሁፉ መሰረታዊ ይዘት እና ዝርዝር ጉዳዮች ሲታዩ መሰረት የሌላቸውና የአፍራሽ ሀይሎች ቅጥረኛ የተውሶ ፖለቲካ አራማጅ መሆኑን የሚያመላክት ነው፡፡ በፅሁፉ ከተካተቱት መሰረታዊ ሃሳቦች መካከል 1. ኛ . የሲዳማ ብሔር ክልል የመሆን ጥያቄ ስልጣን ያልተቆናጠጡ ልሂቃን ጥያቄ ብቻ ተደርጎ በፅሁፉ የሰፈረው ፍፁም ስህተት መሆኑን ፀሀፊው ሊገነዘብ ይገባል፡፡ የሲዳማ ህዝብ ክልል የመሆን ጥያቄ እንደማንኛውም የሀገራችን ጭቁን ህዝቦች በተለያዩ ስርዓቶች ጭቆናና አፈና ሲፈራረቁበት በመኖሩ ባህሉን፣ ወጉንና ቋንቋውን እንዲሁም ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ፖለቲካዊ ተጠቃሚነቱን ለማስከበር ካደረጋቸው ትግሎች መካከል አንዱ ተደርጎ የሚታይ ነው፡፡ የሲዳማ ህዝብ ክልል የመሆን ጥያቄ ራስን በራስ ለማስተዳደርና የራሱን ማንነት ለማስከበር ጥያቄዎቹን ከዓፄዎቹ ዘመን ጀምሮ በብሔሩ ተወላጆች ለዘመናት በተደራጀና ባልተደራጀ መልኩ ትግል ሲያካሂድ ቆይቷል፡፡ ለምሳሌ የአ