የሲዳማ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ መሪ ካላ በቀለ ዋዩ በአንድ ወቅት በአትላንታው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ንቅናቄ ስብሰባ ላይ ከተናገሩት የተወሰደ

የሲዳማ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ መሪ ካላ በቀለ ዋዩ በአንድ ወቅት በአትላንታው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ንቅናቄ ስብሰባ ላይ፤ የሲዳማ ህዝብ ለዘመናት የታገለውን እና እየታገለ ያለው አምባገነናዊ ስርአትን እና ገዥዎችን እንጂ፤ ከሌሎች የአትዮጵያ ህዝቦች ጥላቻ እንደሌለው አስረግጠው ተናግረው ነበር።  ሰሞኑን በአንዳንድ የሚዲያ አውታሮች የሲዳማን ህዝብ፤ ህዝብ ወዳጅነት እና እንግዳ ተቀባይነትን የሚያኳስሱ ወሬዎች  ተናፍሰዋል። እውነታው ግን ካላ በቀለ እንዳሉት፤ የሲዳማ ህዝብ ፍቅር እንጅ ጥላቻ አይገልጸውም።   
Sidama People Democratic Movement's Bekele Wayu Speaking at Ethiopian National Movement 

No comments