በሀዋሳ ከተማ የመከላከያ ልብስ ለብሰው ሲዘርፉ የነበሩና በባለ 3 እግር ተሸከርካሪ ሲዘርፉ የነበሩ ተጠርጣሪዎች ተያዙየሀዋሳ ከተማ ፖሊሲ በተከማዋ የረቀቁ ወንጀሎችን ስፈጽሙ ነበር ያሏቸውን ግለሰቦች ከቁጥጥር ስር ማዋሉን በዛሬ እለት አስታውቀዋል። ከከተማዋ ፖሊስ የቀረበው መረጃ፤ ከሶስት ሳምንታት በፊት በተለምዶ ባጃጂ ተብሎ በሚጠራው ባለሶስት እግር ተሽከርካሪ የሲዳማን እጄቶች በመጫን ብሎም ገድሎ በየመንገዱ እና በየቦይ እንድጣሉ ያደረጉትን ግለሰቦች ለመያዝ እና ለፍርድ ለማቅረብ የሚያስችል ልሆን ይችላል ተብሏል።No comments