11ኛው የኢህአዴግ ድርጅታዊ ጉባኤ በሃዋሳ ይካሄዳል

የኢህአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ 11ኛውድርጅታዊ ጉባኤ ከመስከረም 23 እስከ 25 እንዲካሄድ በመወሰን ተጠናቀቀ ትናንት ጀምሮ ሲካሂድ የቆየው የኢህአዴግ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቋል።
የhawassa ምስል ውጤት

ምክር ቤቱ ሃዋሳ የምታስተናግደው 11ኛው የኢህአዴግ ድርጅታዊ ጉባኤ ከመስከረም 23 እስከ 25 ቀን 2011 እንዲካሄድ መወሰኑን የኢህአዴግ ምክር ቤት ፅህፈት ቤት የህዝብና የውጭ ግንኙነት ዘርፍ ሀላፊ አቶ ሳዳት ናሻ ተናግረዋል።

No comments