Skip to main content

Posts

Showing posts from September, 2018

ሲዳማ ዞን ቦርቻ ወረዳ ከብዙ ስቃይ በኋላ ለብዙዎች የበቃች ሴት

የሲዳማ ውሎ

የቦምብ ፍንዳታ ተጠርጣሪዎች የሽብርተኝነት ክስ ተመሠረተባቸው

ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም. በመስቀል አደባባይ በተፈጸመው የቦምብ ጥቃት የተጠረጠሩ አምስት ግለሰቦች የሽብርተኝነት ክስ ተመሠረተባቸው፡፡ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ ወንጀል ችሎት ዓርብ መስከረም 18 ቀን 2011 ዓ.ም. ክሱን ያቀረበው ዓቃቤ ሕግ፣ የቦምብ ጥቃቱ የተፈጸመው ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ለመግደል መሆኑን በክሱ አስታውቋል፡፡ በቦምብ ጥቃቱ ክስ የተመሠረተባቸው ተጠርጣሪዎች አቶ ጌቱ ግርማ፣ አቶ ብርሃኑ ጃፋር፣ አቶ ጥላሁን ጌታቸው፣ አቶ ባህሩ ቶሎሳና አቶ ደሳለኝ ተስፋዬ ናቸው፡፡ ዓቃቤ ሕግ ለፍርድ ቤቱ ባቀረበው ክስ እንደገለጸው፣ ተከሳሾቹ በጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ ላይ ግድያ ለመፈጸም ያነሳሳቸው በእሳቸው የሚመራ መንግሥት መኖር ስለሌለበት ነው፡፡ የአገሪቱ መንግሥት መመራት ያለበት ቀድሞ በተመሠረተው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ነው የሚል ዓላማ ተከሳሾቹ እንዳላቸው ዓቃቤ ሕግ በመሠረተው ክስ ጠቁሟል፡፡ በተጨማሪም ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኦሮሞ ሕዝብ ዘንድ ተቀባይነት የላቸውም በማለትም፣ ተጠርጣሪዎቹ ለግድያ መነሳሳታቸውን ዓቃቤ ሕግ አስታውቋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአሜሪካ ኮንግረስ የፀደቀውን ኤችአር 128 ለማስፈጸምና በስመ ሕዝበኝነት የራሳቸውን ዓላማ የሚያራምዱ መሆናቸውን፣ በዚህም ምክንያት የኦሮሞን ሕዝብ ፍላጎት ስለማያስፈጽሙ ተጠርጣሪዎቹ ጥቃቱን ለመፈጸም መነሳሳታቸቸውን ዓቃቤ ሕግ በክሱ አክሏል፡፡ የሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም. የመስቀል አደባባይ የወንጀል ድርጊት ያቀነባበረችው በኬንያ ናይሮቢ የምትገኝ ገነት ታምሩ (ቶለሺ ታምሩ) የምትባል መሆኗን፣ ዓቃቤ ሕግ በክሱ አመልክቷል፡፡ በመስቀል አደባባይ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ድጋፍና ምሥጋና በተደረገ ሥነ ሥርዓት ላይ በተፈጸመ የቦምብ ጥቃ

በ10ኛው የደኢህዴን ድርጅታዊ ጉባዔ የመክፈቻ ስነ ስርዓት ላይ የሲዳማ አርነት ንቅናቄ ተወካይ ካላ ተገኝ ወልዴ ያደረጉት ንግግር

የእለቱ የሲዳማ ዜና

በሲዳማ ዞን ሎክ አባያ ወረዳ ባለው የመንገድ ችግር የተነሳ ምርታቸውን ለማጓጓዝ መቸገራቸውን የወረዳው ነዋሪዎች ተናገሩ

The Invisible Hands Trying to Turn Back the Hands of Time in Ethiopia

I just returned from Ethiopia after a 48-year absence. Ethiopia has changed in ways I could not possibly imagine. It also has not changed at all. The old saying is true. The more things change, the more they remain the same. I will share my experiences in my forthcoming commentaries. But there is one thing that has not changed: The war the Forces of Darkness are waging on our peaceful change. To turn back the hands of time and once again sit in the saddle of power, the wicked Forces of Darkness are working harder than a three-legged cat trying to bury turd on a marble floor. They are still masterminding and orchestrating massacres from their citadel of darkness. They are still working day and night to divide Ethiopia by ethnicity, religion, language and region. They are doing everything they can to beckon and to provoke the Forces of Light to cross over to the Dark Side by engaging in ethnic revenge, retaliation, retribution and reprisals. We are working day and n

Ethiopia taps into Zec system - Bulawayo24 News

A FOUR-MEMBER team from the National Electoral Board of Ethiopia (NEBE) is in the country taking notes from the Zimbabwe Electoral Commission (Zec) as they move to transform their own election management system. NEBE chairperson Samia Zekaria Gutu said her country was impressed by the manner in which Zec came up with a biometric voters' roll (BVR) in a short space of time and had come to take notes. "I am a new chairperson for the electoral commission, so we are trying to modernise our election just like Zimbabwe. We are trying to learn, share experience from you guys. How did you go about it, especially this biometric voters' registration? That is our interest, but we have to go through all the processes," she said. Ethiopia, which does not have identity cards, said it currently had a manual voters' roll which is updated every year at a huge expense. "We have been doing it manually, we have to produce it every time. So if we are going to go into this BVR,

ወራንቻ blog News 01

An exploratory study of knowledge, attitudes, and beliefs related to tobacco use and secondhand smoke among women in Aleta Wondo, Ethiopia

Abstract Background By 2030, the Sub-Saharan African region is projected to be the epicenter of the tobacco epidemic. While smoking prevalence is currently low among women (< 2%), the prevalence among men (7.7% overall and up to 27% depending on region) makes exposure to secondhand smoke a pressing concern for women and children. To prevent the uptake of smoking among women and address tobacco-related risks, including secondhand smoke exposure, a greater understanding of women’s related perceptions is needed. The purpose of this study was to explore Ethiopian women’s knowledge, attitudes, and beliefs related to tobacco use and secondhand smoke exposure, and the potential influence of contextual factors including; khat use, exposure to pro- and anti-tobacco messaging, and religious affiliation. Methods A cross-sectional study using a systematic household sampling technique and an adapted interviewer-administered survey was conducted in Southern Ethiopia. The survey was admi

በከተማዋ ብሔር ተኮር መጠራጠር እንዲሰፍን በበሮች ላይ ቀለም በመቀባት የተሰራው ስራ በህብረተሰቡ እና በመንግስት ንቃት መክሸፉን የሀዋሳ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ስኳሬ ሹዳ ገለፁ፡፡

ምክትል ከንቲባው ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ከፊታችን ባለው መስከረም 17 ለሚከበረው የመስቀል ባዓል ለመላው የእምነቱ ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕከት አስተላልፈዋል፡፡ ከመስከረም 18 እስከ 21 በሀዋሳ ከተማ ለሚካሄደው የደኢህዴን 9ኛ ጉባኤ እንዲሁም ከመስከረም 23 እስከ 25 ‹‹በልማታዊ ዴሞክራሲ ማዕቀፍ የለውጥ እንቅስቃሴያችንን በማስቀጠል የኢትዮጵያን ህዳሴ እናረጋግጥ›› በሚል መሪ ቃል  በከተማዋ ለሚካሄደው የኢህአዴግ 11ኛ ጉባኤ ለመላው የድርጅቶቹ አባላትና ደጋፊዎች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውንም አስተላልፈዋል፡፡ በከተማችን ባለፉት 3 ቀናት በተለያየ አካባቢ በተለይም በታቦር፣ በምስራቅና በመናህሪያ ክፍለ ከተማ የተለያዩ ቀለሞችን በመኖሪያ ቤት በሮች ላይ በመቀባትና ቀለሙን ተከትሎ የብሔር ግጭት ሊኖር እንደሚችል በማስመሰል በተነዛ ወሬ የከተማዋ ህዝብ መጠነኛ ጭንቀት ውስጥ እንደገባ ይታወቃል፡፡ ይህን አስመልክቶ የከተማ አስተዳደሩ ከክልሉና ከፌደራል የፀጥታ አካላት ጋር በመተባበር ሰፊ የፀጥታ ጥበቃና የጥናት ስራ ሲሰራ መቆየቱን የከተማዋ ምክትል ከንቲባ አቶ ስኳሬ ሹዳ ገልፀዋል፡፡ በዚህም መሰረት በከተማው በግለሰቦች መኖሪያ ግቢ በሮች ላይ የተቀባ ቀለም መኖሩን ማረጋገጥ እንደተቻለም አቶ ስኳሬ ገልጸዋል፡፡ እነዚህ ቀለሞች አንደኛው የከተማ አስተዳደሩ ማዘጋጃ ቤት የቤቶች ደረጃ ምዝገባ ስራ ክፍል የቀባው ሲሆን ሁለተኛው በከተማዋ በቆሻሻ ማንሳት ስራ የተሰማሩ ማህበራት ገንዘብ የከፈሏቸውን ነዋሪዎች ካልከፈሉት ለመለየት የቀቡት መሆኑን ለመለየት እንደተቻለ ምክትል ከንቲባው ገልፀዋል፡፡ ከዛ ውጪ የተለየ ፍላጎት ያላቸው ቡድኖች ህዝቡን ለማሸበርና የከተማዋን ገፅታ ለማጉደፍ እንዲሁም በህዝቦች መካከል መተማመንና አብሮነት እንዳይኖ

የሀዋሳ ከተማ ፖሊስ ህብረተሰቡ ስጋት ለመፍጠር በሚደረጉ ሙከራዎች ሳይደናገር አከባቢውን በንቃት እንዲጠብቅ አሳሰበ

( ኤፍ . ቢ . ሲ ) በሀዋሳ ከተማ ስጋት ለመፍጠር ሙከራዎች እየተደረጉ በመሆኑ ህብረተሰቡ ተረጋግቶ አከባቢውን በንቃት ሊጠብቅ እንደሚገባ የሀዋሳ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። በከተማዋ ከሰሞኑ የተፈጠረውን የፀጥታ ስጋት ችግር ለመቅረፍ የከተው የፀጥታ አካላት ከከተማው ነዋሪዎች ጋር በመሆን በቅንጅት እየሰሩ መሆኑን ፖሊስ አክሎ ገልጿል። የመምሪያው አዛዥ ኮማንደር መስፍን ዴቢሶ በሰጡት መግለጫ፥ በሀዋሳ ከተማ ማንነታቸውና አላማቸው ያልታወቁ አካላት የከተማውን ነዋሪ ላይ ስጋት ለመፍጠር ያልተጨበጠ የስነ - ልቦና ጦርነት ከፍተዋል ብለዋል። ባለፉት 3 ቀናትም ምሽትን ተገን በማድረግ የተለያዩ ቀለማትን በግለሰቦች በር እና አጥሮች ላይ በመቀባት ነዋሪው ላይ ጥርጣሬን መፍጠሩን ኮማንደር መስፍን ዴቢሶ ተናግረዋል። ተግባሩም ለውጡን በማደናቀፍ የህዝቦችን በአንድነት የመኖር እሴት ለማፍረስ ሆነ ተብሎ የተደረገ መሆኑን የከተማው ፖሊስ አረጋግጧል ብለዋል። ቀለም የሚቀቡትን አካላት ፖሊስ በቁጥጥር ስር ለማዋል ከህብረተሰቡ ጋር በቅንጅት እየሰራ መሆኑን ገልፀው፥ ምንም የፀጥታ ስጋት እንዳይኖር ግን የጸጥታው መዋቅር አስፈላጊውን ጥበቃ እያደረገ እንዳለም ነው የገለጹት። የተቀቡት ቀለሞች ግን ሁሉም ቤቶች ላይ በመደረጉ ብሄር ተኮር ባለመሆናቸው ህብረተሰቡ በዚህ ሆነ ተብሎ የከተማውን ሰላም ለማወክና በቀጣይ የሚካሄደውን የደኢህዴን ጉባኤ ለማደናቀፍ የሚደረግ ጥረትን ሊያወግዝና ሊያጋልጥ እንደሚገባም አሳስበዋል።

ምርጥ የሲዳማ ቡና ደጋፊዎች

የኢትዮጵያ ዋንጫ ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 ሲዳማ ቡና *ቅዱስ ጊዮርጊስ በመለያ ምቶች 7-6 አሸንፎ ወደ ግማሽ ፍፃሜ

The Opposition Should Demonstrate Civility, Self-Restraint

It was refreshing to see Berhanu Nega (Prof.), leader of an opposition party in exile, at the national stadium two weeks ago addressing a rather electrified base. Welcomed by tens of thousands of his movement’s supporters, the essence of his public address was to focus on the need to agree on the rules of engagement for an electoral politics and redefining democratic institutions to carry out their autonomous mandate. It was a rare but sane call for institutionalised democracy in the face of fetishisation of political symbolism that has reached a feverish pitch over the past three weeks. It has reached a point where the youth deface public property by painting the colours representing flags of their choices. The contest for a piece of the public space has led to violent conflicts between various groups, threatening law and order. Citizens feel they have gained the freedom once denied them. The contests are manifested in slogans, shindigs and symbolism. The phenomenon could be

New study shows how Ethiopia has managed to achieve extraordinary progress

Ethiopia is one of the world's least developed states. Yet for the past two decades the country has been making extraordinary progress. Targeted investment in health, education and employment has improved the standard of living and triggered a rapid decline in the fertility rate. If it succeeds in consolidating these achievements, Ethiopia could become one of the first sub-Saharan countries to benefit from the "demographic dividend" and demonstrate how development can work in Africa. A new study by the Berlin Institute shows how the country has already managed to come such a long way and which challenges remain to be overcome if it is to serve as a model country on the African continent. By African standards, Ethiopia is already doing well. With the second-largest population in Africa, it is one of the world's fastest-growing economies. Together with assistance from abroad, the government's long-term development plans have already improved the lives of many pe

Increasing Detection and Confirmation of Tuberculosis in Children in Sidama

Increasing Detection and Confirmation of Tuberculosis in Children in Southern Ethiopia: Pooled Samples Tested Using Microscopy and Xpert ABSTRACT Background:  Childhood tuberculosis accounts for about 10% of estimated TB cases in the world. Despite advances in diagnostics, childhood TB remains a challenge. We evaluated pooling method and testing with GeneXpert MTB/RIF in southern Ethiopia.  Methods:  This is a cross-sectional study in presumptive TB children < 15 years. Structured questionnaire was used to collect socio-demographic and clinical data. Two sputum or gastric aspirate sample were collected and examined by ZN and Xpert MTB/RIF for 1 st , 2 nd  and pooled samples.  Results:  Of 340 presumptive TB cases enrolled, 96 and 244 children submitted gastric aspirate and sputum samples respectively. Of 1020 samples collected (282 gastric aspirate and 738 sputum samples), 38 (3.7%) were positive by Xpert (10 (3.5%) from gastric aspirate and 28 (3.8%) from sputum sample). Simi

ድጋፍ እና እውቅና የሚገባቸው በይርጋለም ከተማ በመልካም ስራቸው የምታወቁት ወ/ሮ አትክልት ጃንካ

Ethiopian Ateklt Janka - ወ/ሮ አትክልት ጃንካ የጣሊታ የህጻናት ማሳደጊያና የአረጋውያን መርጃ ማዕከል መስራች

The Welayta community blames Jawar Mohammed for the ethnic conflict in Hawassa

By Mereja Forum Citing a report by the Wolayta Committee for Human Rights (WCHR), journalist Teshame M Borago wrote that Arsonis Jawar had a role in the communal violence that took place in Hawassa a few months ago. US Congressman Mike Coffman has asked the Ethiopian authorities to conduct an independent investigation . The welayta community further accuses arsonist Jawar of influencing some Sidama politicians to peruse independence for Sidama from the south. According to journalist Teshome M Borago , activist Tamagn Beyene is expected to visit Hawassa in the next few days. He says some Sidama officials are plotting to either deny him entry or sabotage the meeting. For more please refer to the news below: Justice for Wolaita victims in South Ethiopia -WCHR By ECADF Ethiopian News & Views (WCHR) – 2018 has been one of the most deadly years to be a Wolaita-Ethiopian. Without urgent accountability against the mass murders in southern Ethiopia, we believe h

የሲዳማ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ መሪ ካላ በቀለ ዋዩ በአንድ ወቅት በአትላንታው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ንቅናቄ ስብሰባ ላይ ከተናገሩት የተወሰደ

የሲዳማ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ መሪ ካላ በቀለ ዋዩ በአንድ ወቅት በአትላንታው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ንቅናቄ ስብሰባ ላይ፤ የሲዳማ ህዝብ ለዘመናት የታገለውን እና እየታገለ ያለው አምባገነናዊ ስርአትን እና ገዥዎችን እንጂ፤ ከሌሎች የአትዮጵያ ህዝቦች ጥላቻ እንደሌለው አስረግጠው ተናግረው ነበር።  ሰሞኑን በአንዳንድ የሚዲያ አውታሮች የሲዳማን ህዝብ፤ ህዝብ ወዳጅነት እና እንግዳ ተቀባይነትን የሚያኳስሱ ወሬዎች  ተናፍሰዋል። እውነታው ግን ካላ በቀለ እንዳሉት፤ የሲዳማ ህዝብ ፍቅር እንጅ ጥላቻ አይገልጸውም።    Sidama People Democratic Movement's Bekele Wayu Speaking at Ethiopian National Movement 

እስራኤላዊቷ ዘፋኝ ምንሹ ክፍለ ስለ ሲዳማ ያቀነቀነችው ምርጥ ዘፈን

እስራኤላዊቷ ዘፋኝ ምንሹ ክፍለ ስለ ሲዳማ ያቀነቀነችው ምርጥ ዘፈን  Minyeshu Kifle Tedla Minyeshu Kifle Tedla was born in the city of Dire Dawa in the east of Ethiopia. During her youth, she developed her artistic talents as a singer, dancer, producer and choreographer. She toured the world with the very best artists in Ethiopian music and visited more than 35 countries. In 1996, while on tour in Belgium, Minyeshu decided Ethiopia was becoming too dangerous for artists, so she stayed in Belgium. A few years later, she moved to the Netherlands. There, she started her second life as an artist. Her music is a mix of traditional African- and modern western music. Since 2005 Minyeshu has been a very welcome performer in the international music scene. She performed at Festival Mundial, Bursa Festival in Turkey, Moving Cultures in Austria, Sziget festival in Hungary, the World Festival of Black Arts where she joined African music ambassadors such as Angélique Kidjo, Baaba Maal and Youssou N'Dour,

የደቡብ ክልል ርእሰ መሰተዳደር ካላ ሚሊዮን ማቲዎስ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ

የሲዳማ እግር ኳስ ክለብ የኢትዮጵያ ፕሪሜዬር ሊግ ድምቀት...

የእለቱ የሲዳማ ቴሌቪዥን 05/01/2011 ዓ.ም

Ethiopian Sidama Yirgalem Washa Mariyam - በሲዳማ ዞን ይርጋለም ከተማ የዋሻ ማሪያም ምን ...

በይርጋለም ከተማ ጣሊታ ሀረጋዊያንና ሕጻናት ደጋፊ ያጡ መርጃ ማህበር አዲ...

The SNLF Decides To Return To Sidama, Ethiopia On October 04, 2018

The SNLF Decides To Return To Sidama, Ethiopia On October 04, 2018 September 14, 2018 The SNLF Press Release Cognizant of genuine interest and increased resolve of the new EPRDF’s leadership; and our partners’ collective and individual decision to be part of the new peaceful political process in Ethiopia to be able to devise a strategy for the future of the country together; we the SNLF leadership and members are also convinced that it is a timely call to be its part. Therefore, the SNLF’s Sidama delegates decides to return to Sidama land of Ethiopia to be part of the indicated peaceful political process to fight for Justice and democracy as per its acceptance of new PM’s call to do so in its early August 2018 Press Release. Accordingly, the contingency of Sidama delegates led by Mr  Denboba Natie  (Head, SNLF Foreign Affairs) arrives at Finfinnee (Addis Ababa Bole Airport) on 04 October 2018 and subsequently to Sidama land on 05 October 2018 after finalising federal busine

ሀዋሳ ከተማ ቶጓዊ አጥቂ አስፈርሟል

ሀዋሳ ከተማ ቶጓዊው አጥቂ ክዎሚ ፎቪ አጉዊዲን ማስፈረሙ ታውቋል። ሀዋሳ ከተማ በዝውውር መስኮቱ የተቀዛቀዘ ጊዜን በማሳለፍ እስካሁን አንድ ተጫዋች ብቻ አስፈርሞ የቆየ ሲሆን የአጥቂ መስመሩን ለማጠናከር ፎቪ አጉዊዲን የተባለ ተጫዋች በአንድ ዓመት ውል አስፈርሟል። ከአጥቂ በተጨማሪ በመስመር ተጫዋችነት መሰለፍ የሚችለው ተጫዋቹ ከዚህ ቀደም ወደ ሀዋሳ በመምጣት ለመፈረም ተስማምቶ የነበረ ቢሆንም የተሻለ ክፍያ በማግኘቱ ወደ ባህሬን ሊግ አምርቶ እንደነበር ይታወሳል። የ26 ዓመቱ አጥቂ የጋናው ኸርትስ ኦፍ ኦክ፣ የቡርኪና ፋሶው ሳንቶስ፣ የባህሬኑ አል አህሊ እና የሀገሩ ክለብ ዳይናሚክ ቶጎሊስ ሎሜ የተጫወተባቸው ክለቦች ናቸው። ፉቪ አጉዊዲ ከሀገሩ ዜጋ ሶሆሆ ሜንሳህ ጋር በሀዋሳ ሲገናኝ በቡድኑ ውስጥ የሚገኝ ሶስተኛ የውጪ ዜጋ ሆኗል። ምንጭ 

ሀዋሳ ከተማ በውሰት የሰጣቸውን ተጫዋቾች መልሷል

ሀዋሳ ከተማ ለከፍተኛ ሊግ ክለቦች በውሰት ሰጥቷቸው የነበሩ ሁለት ተጫዋቾቹን ወደ ክለቡ መልሷቸዋል።  በ2009 የውድድር ዓመት የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ሆኖ ማጠናቀቅ የቻለው ገብረ መስቀል ዱባለ ወደ ስልጤ ወራቤ በውሰት ካመራ በኋላ 14 ጎሎችን በማስቆጠር የሊጉ ሁለተኛ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ሆኖ አጠናቋል። አሁን ደግሞ ወደ ሀዋሳ ከተማ የተመለሰ ሲሆን ከእስራኤል እሸቱ እና አዲሱ ፈራሚ ክዎሜ ፉቪ ጋር ለመጀመርያ ተሰላፊነት ይፎካከራል። ሌላው ከውሰት የተመለሰው አክሊሉ ተፈራ በወልቂጤ ከተማ መልካም የውድድር ዓመት ያሳለፈ የመስመር አጥቂ ነው። አምስት ግቦችን ከመስመር እየተነሳ ማስቆጠር የቻለው አክሊሉ በወልቂጤ አብረውት ከሰሩት አሰልጣኝ አዲሱ ካሳ ጋር በሀዋሳ በድጋሚ የሚገናኝ ይሆናል። በየዓመቱ ከወጣት ቡድኑ ተጫዋቾችን በማሳደግ የሚታወቀው ሀዋሳ ከተማ በዚህ ክረምትም 5 ተጫዋቾችን ያሳድጋል ተብሏል። በ17 ዓመት በታች ብሐራዊ ቡድን ያንፀባረቀው ምንተስኖት እንድርያስም ከሚያድጉት ተጨዋቾች መካከል እንደሆነም ተገልጿል። በተያያዘ ዜና ሀዋሳ ከተማ የቦርድ አባላቱን መበተኑ የተነገረ ሲሆን አዳዲስ አባላት በቅርቡ ይመረጣሉ ተብሏል። ምንጭ 

11ኛው የኢህአዴግ ድርጅታዊ ጉባኤ በሃዋሳ ይካሄዳል

የኢህአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ 11ኛውድርጅታዊ ጉባኤ ከመስከረም 23 እስከ 25 እንዲካሄድ በመወሰን ተጠናቀቀ ትናንት ጀምሮ ሲካሂድ የቆየው የኢህአዴግ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቋል። ምክር ቤቱ ሃዋሳ የምታስተናግደው 11ኛው የኢህአዴግ ድርጅታዊ ጉባኤ ከመስከረም 23 እስከ 25 ቀን 2011 እንዲካሄድ መወሰኑን የኢህአዴግ ምክር ቤት ፅህፈት ቤት የህዝብና የውጭ ግንኙነት ዘርፍ ሀላፊ አቶ ሳዳት ናሻ ተናግረዋል። ምንጭ 

ለሌሎች የአገሪቱ ከተሞች አርአያ ልሆን የምችል የፖሊስ እና የህዝብ የተቀናጄ የጸጥታ ቁጥጥር ስራ በሲዳማዋ ዳዬ ከተማ

በሀዋሳ ከተማ የመከላከያ ልብስ ለብሰው ሲዘርፉ የነበሩና በባለ 3 እግር ተሸከርካሪ ሲዘርፉ የነበሩ ተጠርጣሪዎች ተያዙ

የሀዋሳ ከተማ ፖሊሲ በተከማዋ የረቀቁ ወንጀሎችን ስፈጽሙ ነበር ያሏቸውን ግለሰቦች ከቁጥጥር ስር ማዋሉን በዛሬ እለት አስታውቀዋል። ከከተማዋ ፖሊስ የቀረበው መረጃ፤ ከሶስት ሳምንታት በፊት በተለምዶ ባጃጂ ተብሎ በሚጠራው ባለሶስት እግር ተሽከርካሪ የሲዳማን እጄቶች በመጫን ብሎም ገድሎ በየመንገዱ እና በየቦይ እንድጣሉ ያደረጉትን ግለሰቦች ለመያዝ እና ለፍርድ ለማቅረብ የሚያስችል ልሆን ይችላል ተብሏል።

የሲዳማ ኤጄቶን ትኩረት የምሻ ዜና

በሀዋሳ ከተማ የመከላከያ ልብስ ለብሰው ሲዘርፉ የነበሩና በባለ 3 እግር ተሸከርካሪ ሲዘርፉ የነበሩ ተጠርጣሪዎች ተያዙ የሀዋሳ ከተማ ፖሊሲ በተከማዋ የረቀቁ ወንጀሎችን ስፈጽም ነበር ያሏቸውን ግለሰቦች ከቁጥጥር ስር ማዋሉን በዛሬ እለት አስታውቀዋል። በከተማዋ ፖሊስ የቀረበው መረጃ፤ ከሶስት ሳምንታት በፊት በተለምዶ ባጃጂ ተብሎ በሚጠራው ባለሶስት እግር ተሽከርካሪ የሲዳማን እጄቶች በመጫን ብሎም ገድሎ በየመንገዱ እና በየቦይ እንድጣሉ ያደረጉትን ግለሰቦች ለመያዝ እና ለፍርድ ለማቅረብ የሚያስችል ነው ተብሏል።

የለኩ ከተማ እንደእድሜዋ ሁሉ፤ ያሉባት የልማት ችግሮችም ብዙ ናቸው

በአለማችን ላይ የሚገኙትን ጎሳዎች በተመለክተ የወጣው አንድ ጽሁፍ የሲዳማ ህዝብ ቁጥር ከ8 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ መሆኑን አመለከተ

በዛሬው እለት በአለማችን ላይ በወቅቱ በጎሳነት ስለሚታወቁ ህዝቦች በተመለከተ የወጣው አንድ ጽሁፍ እንዳመለከተው፤ በኢትዮጵያ ካሉ ጎሳዎች መካከል አንዱ የሆነው ሲዳማ፤ በቁጥር ከ 8 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ መሆንን አመልክቷል። እንደጽሁፉ ከሆነ በኢትዮጵያን እና በኤሪትራ የሚገኘው የትግራይ ህዝብ አንድ ላይ ተደምሮ የሲዳማን ህዝብ በቁጥር አይበልጥም። በሁሉቱም አገራት የሚኖረው የትግሬ ህዝብ ቁጥር ብበዛ 9 ሚሊዮን ነው ተብሏል።   የኢትዮጵያ መንግስት በተለያዩ ጊዚያት የሲዳማን ህዝብ ቁጥር በተመለከተ የሚያወጣቸው መረጃዎች፤ የህዝቡን ቁጥር ከአራት ሚሊዮን በማሳነስ እንደሚያቀርቡት ይታወቃል። የአገሪቱ መንግስት የህዝቡን ቁጥር በእጅጉ አሳንሶ በማቅረቡ የተነሳ፤ የሲዳማ ህዝብ፤ የህዝብን ቁጥር ከግንዛቤ ውስጥ በማስገባት በሚመደበው ባጄት ተጠቅሚ እንዳይሆን እንዳደረገው መረዳት ይቻላል። አዲሱ አመራር ትክክለኛውን የሲዳማ ህዝብ ቁጥር በውሉ በመገንዘብ፤ የሚገባውን የልማት እና የመልካም አስተዳደር ስራዎች በአግባቡ ብፈጽም መልካም ነው። ምንጭ 

የቀድሞው የደቡብ ክልል ፕሬዚዳንት ካላ አባተ ኪሾ የፖለቲካ ትግል ህይወታቸውን በተመለከተ የሰጡት አስገራሚ ቃለ ምልልስ

Tokchaw - Chambulo - New Ethiopian Music Single - 2011/18

ጎባ ጎሳ አጋሪታን ኖሄ፤ ህጋቶታ!                              ዳአቶታ!

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር አዲሱ አመራር የእንቁጣጣሽ በዓል አረጋውያንን በመርዳት እና በማስደሰት የከተማዋን የቀድሞ ሰሟን አስመልሷል

በሀዋሳ ከተማ የእንቁጣጣሽ በዓል አረጋውያንን በመርዳት በማስደሰት ሀዋሳ የቀድሞ ሰሟን አስመለሰች

በአለታ ወንዶ ከተማ ወጣቶች አረጋዊያንን በመደገፍ የእንቁጣጣሽ በዓልን በደመቀ ሁኔታ ሲያከብሩ

የሲዳማ ቴሌቪዥን በኢትዮጵያን አዲሱ አመት የመጀመሪያው ዝግጅት

በፍቅር እንደመር በይቅርታ እንሻገር የአዲስ ዓመት የዋዜማ ዝግጅት ላይ ካላ ሚሊዮን ማቲዎስ ያደረጉት ንግግር

የደቡብ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሚሊዮን ማቲዎስ በፍቅር እንደመር በይቅርታ እንሻገር የአዲስ ዓመት የዋዜማ ዝግጅት ላይ ያደረጉት ንግግር።

በፍቅር እንደመር በይቅርታ እንሻገር የአዲስ ዓመት የዋዜማ ዝግጅት ላይ ካላ ሚሊዮን ማቲዎስ ያደረጉት ንግግር

Why Addis Ababa Welcomes ‘Terrorists’ Colorfully?

By Adualem Sisay Gessesse  – Over the past few days, an Amharic Language song, “Lanchi new Ethiopia” meaning, “it is for you Ethiopia”, is what you hear on the streets of Addis Ababa. This has been common especially on moving vehicles with the old Ethiopian flag, Green, Yellow and Red, without the blue star emblem in the center. Today the capital is welcoming its heroes, whose organization (G7) was label as “terrorist” by the Ethiopian government. In a colorful ceremony tens of thousands of people in Addis Ababa have welcomed their elect-mayor, Dr. Berhanu Nega, along his over 200 colleagues this morning at the Addis Ababa Stadium. In fact the state broadcaster, ETV, which used to be considered as, the propaganda machine of the government, was transmitting the event live. Right after the controversial 2005 election of Ethiopia, Dr. Berhanu was appointed as the mayor of Addis Ababa. Unfortunately, things get ugly and bloody before he took the office. Leaders of Patriots G7 for