የአንዳንድ ባለስልጣናትን የግል ፍላጎት ለማርካት ባለመ መልኩ በመተግበር ላይ ባለው የመሬት ወረራ ከአስራ ሰባት ሺ በላይ የሃዋሳ ዙሪያ ወረዳ አርሶ አደሮች መሬታችንን የመነጠቅ አደጋ ተጋርጦብናል አሉ
የአንዳንድ ባለስልጣናትን የግል ፍላጎት ለማርካት ባለመ መልኩ በመተግበር ላይ ባለው የመሬት ወረራ ከአስራ ሰባት ሺ በላይ የሃዋሳ ዙሪያ ወረዳ አርሶ አደሮች መሬታችንን የመነጠቅ አደጋ ተጋርጦብናል አሉ፤ በዚህ ተግባር ላይ የተሰማሩ ባለስልጣናት ለፍርድ ይቅረቡልን ብለዋል
የአንዳንድ
የከተማዋን ባለስልጣናት የግል ፍላጎት ለማርካት
ባለመ መልኩ በመተግበር ላይ ባለው የመሬት
ወረራ፤ ከሁለት ሺ በላይ የሃዋሳ ዙሪያ ወረዳ
ነዋሪ አርሶ አደሮች ከመሬታቸው መፈናቀላቸውን
ተወካዮቻቸው ተናግረዋል። ከመሬት ንብረታቸው
ላይ ከተፈናቀሉት በተጨማር የወረዳው ነዋሪ
የሆኑት ከ17 ሺ
በላይ አርሶ አደሮች በስጋት ላይ መሆናቸውን
በቪዲዮው ላይ የሚታዩት ተወካይ ተናግረዋል።
ምንጭ፤
ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኘ
Comments
Post a Comment