Skip to main content

Posts

Showing posts from August, 2018

ሐዋሳ ከተማ ሰዋች ባልታወቁ አካላት ተገለው እየተገኙ መሆኑ ተገለፀ

በደቡብ ክልል ሐዋሳ ከተማ ሰዋች ባልታወቁ አካላት መሽት ተገለው እየተገኙ መሆኑን የከተማዋ ነዋሪዎች ገለፁ። የከተማዋ ፖሊስ ሁለት ሰዎች ተገለው መገኘታቸውን ገልፆ፣ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር አውሎ ምርመራ እያካሄደ መሆኑን ተናግሯል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ ። div>

ይድረስ ለፋናዎች፣ መልእክቱ ደርሶናል!

የፋና ብሮድካስቲንግ ኮፖሬት የቀድሞውን የሃዋሳ ከተማ ከንቲባ ካላ ቴዎድሮስ ጋቢባን ጨምሮ በሌሎች 100 ግለሰቦች ላይ ክስ መመስረቱን በዜና እወጃው ላይ ካስነበበ በሓላ ዜናውን ከድረገጹ ብሎም ከማህበራዊ ሚዲያ ማለትም ከፌስቡክ ገጹ ላይ አንስቶታል። ዜናው እውኔት ሆነ፤ ወይም ሆነ ተብሎ የህዝብን ምላሽ ለማየትም የተለጠፈ ከሆነም፤ መልእክቱ ደርሶናል።      

የሲዳማ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ቃሬ ጫዊቻ በዞኑ ውስጥ በቀጣይ በትኩረት የሚሠሩ ሥራዎች እና ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል፡፡

የሲዳማ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ሆ ነው በቅርቡ የተሾሙት አቶ ቃሬ ጫዊቻ በዞኑ በየአከባቢው የረጅም ጊዜ የህዝብ ጥያቄና የመልካም አስተዳደር ችግር ሆነው የቆዩ ጉዳዮችን የህዝብን ፍላጐት መሠረት ባደረገ መልኩ ለመፍታት እንደሚሠሩ በሰጡት መግለጫ ገልፀዋል፡፡ በሀገራችን የተፈጠረው የለውጥ ሂደት የሲዳማ ህዝብም የሚጋራው በመሆኑ ይህንን ለውጥ ማስቀጠልና የህዝባችንን ፍላጐት ማርካት የመጀመሪያውና ዋናው ተልዕኳቸው መሆኑን ጠቁመው የሲዳማ ህዝብ ለሠላም፣ለልማት፣ለእድገት ቅድሚያ የሚሰጥና ከሌሎች ብሔሮችና ብሔረሰቦች ጋር ተፋቅሮና ተከባብሮ የመኖር ባህሉን በተግባር ያሳዬ፤እንግዳ ተቀብሎ ዘመድ የማድረግ ተምሳሌትነቱ ለሌላውም የሚተርፍ እሴት ያለው ህዝብ መሆኑን አመልክተው ህዝቡ ልዩነት የሚያጐሉ፣የሀገሪቱን እድገት የሚያጓትቱ የተሳሳቱ አመለካከቶችን ወደ ጐን በመተው ከአጐራባች ክልሎችና ዞኖች ጋር እንዲሁም በውስጡ ከሚኖሩ ሌሎች ብሔረሰቦች ጋር በፍቅርና በሰላም አብሮ የመኖር እሴት ለረጅም ዘመናት ያጐለበተ ህዝብ መሆኑን በመጠቆም ይህንን አኩሪ ባህሉን በመጠቀም ለአከባቢው ሰላምና ለሀገራችን አንድነት የበኩሉን ሚና መጫወት ይኖርበታል ብለዋል፡፡ የሲዳማ ህዝብ የረጅም ጊዜ ጥያቄ ሆኖ የቆየው ክልል ሆኖ የመደራጀት ፍላጐት ህገ-መንግስቱ በሚፈቅደዉ መሠረት በቅርቡ በዞኑ ምክር ቤት ፀድቆ ለክልሉ ምክር ቤት መቅረቡን አስታውሰው ምላሽ እስከሚያገኝ ድረስ የዞኑ አስተዳደር ጉዳዩን በባለቤትነት እንደሚከታተልና አስፈላጊና ወቅታዊ መረጃዎችን ለህዝቡ የመስጠት ስራን በኃላፊነት እንደሚወጣ ዋና አስተዳዳሪው በመግለጫቸው አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ የህዝብን ፍላጐት መሠረት ባደረገ መልኩ ኅብረተሰቡ በቅርበት መልካም አስተዳደርና ፍትህ እንዲያገኝ ታሳቢ በማድረግ የዞንና

የሲዳማን መብት እና ነጻነት ለማስከበር እንዲያስችላቸው ስልጠናን በሶማሊያ ለማግኘት ወደ ሶማሊያ ሲጓዙ በበረሃ ላይ የተሰውት የቀድሞው የሲዳማ ኤጄቶች አጥንት ተሰብስቦ ወደ አገራቸው እንድመለስ እና በክበር እንድቀበር ጥር ቀረበ

የቀድሞ የሲዳማ ኤጄቶ ካላ ቦሾላ፤ የሲዳማን መብት እና ነጻነት ለማስከበር እንዲያስችላቸው ስልጠናን በሶማሊያ ለማግኘት ወደ ሶማሊያ ሲጓዙ በበረሃ ላይ የተሰውት የቀድሞው የሲዳማ ኤጄቶች አጥንት ተሰብስቦ ወደ አገራቸው እንድመለስ እና በክበር እንድቀበር ጥር አቅርበዋል።

በሲዳማ ዞን የአለታ ወንዶ ከተማን እድገት በተመለከተ የከተማዋ ነዋሪዎች ምን ይላሉ?

በዩኔስኮ እንዲመዘገብ በመደረግ ላይ ስላለው ስለ የሲዳማ ሼካ ቤት ግንባታ ምን ያህል ያውቃሉ?

ካላ ይሳቅ መደቅሳን ለቪድዮው ከልብ እናመሰግናለን።

Ethiopia has an image problem

Ethiopia has an image problem. For years, this gigantic country, the second most populated in all of Africa with almost 100 million inhabitants, was synonymous with extreme poverty, hunger, disease, wars... in short.... true misery. However, everything began to change in Ethiopia in the new century. Even though Ethiopia remains a very poor country, even under African standards, during the last decade this country has become one of the fastest growing economies, not only in Africa but in the entire planet. However, as Ethiopia was beginning to live an economic takeoff, it also became one of the countries with the least liberties and a model of censorship and repression. However now, with a new Prime Minister, Abiy Ahmed and a new government... the country’s course has completely changed course. Will Ethiopia become the great African power? How are they trying to escape poverty? We’ll tell you all about it in this video.

The Hawassa Industrial Park in Ethiopia is set to be the biggest in Africa

ሲዳማ ዞን ሲዳሚኛ የማይናገሩ የክልል ፖሊሶች ልመደቡለት ነው

አዲሱ የደቡብ ክልል ፖሊሲ ኮሚሽነር በክልሉ ባለው ወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታ ላይ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ፤ ወደፊት በጸጥታ የማስከበር ስራ ላይ የሚሰማሩ የክልሉ ፖሊስ አባላት ምደባ በእጣ እንደሚሆን ተናግረዋል። ይህም ማለት ከህብረተሰቡ ጋር በቋንቋ መግባባት የማይችሉ የክልሉ የጸጥታ ሃይሎች በጸጥታ ስራ ይሰማራሉ ማለት ነው። እቅዱ ከዚህ በፊት በክልሉ ስተገበር የነበረውን የአካባቢውን ቋንቋ የሚችሉ ፖሊሶችን የመመደብ አካሄድን በተቃረነ መልኩ የሚተገበር ይሆናል።  

በሀዋሳ ሀይቅ ላይ የተጋረጡ ችግሮች የሀይቁን ህልውናና የብዝሃ ህይወት ሀብት አደጋ ላይ የሚጥሉ መሆናቸው ተገለፀ

 በሀዋሳ ሀይቅ ላይ የተጋረጡ ችግሮች የሀይቁን ህልውናና የብዝሃ ህይወት ሀብት አደጋ ላይ የሚጥሉ መሆናቸውን በሀይቁ ዙሪያ የተደራጁ ወጣቶች ገለፁ። በሀይቁ ዙሪያ በተለያዩ ስራዎች ተደራጅተው የሚሰሩ ወጣቶች ምንም እንኳን የየራሳቸው ሳምንታዊ የፅዳትና እንክብካቤ መረሃ ግብር አውጥተው ሀይቁን ለመታደግ እየሰሩ ቢሆንም ከሀዋሳ ከተማ በለይም ከግዙፍ የመንግስት ተቋማትና ፋብሪካዎች የሚለቀቁ ፍሳሽና ደረቅ ቆሻሻዎች ሳይታከሙ በቀጥታ ወደ ሀይቁ የሚገቡ በመሆናቸው ጥረታቸውን ውጤት አልባ እያደረገባቸው እንደሆነ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ተናግረዋል። ከሀዋሳ ከተማ የሚወገድ ፍሳሽ ቆሻሻ እና በሀይቁ ዙሪያ ካሉ የእርሻ ማሳዎች የሚገባ ደለል ሀይቁ እንዲሞላና የውሃ መጠኑም እንዲቀንስ በማድረግ የሀይቁ ወቅታዊ ፈተናዎች ሆነዋል። ለመስኖ እርሻ እና ለከተማ አረንጓዴ ስፍራዎች መጠኑ ከፍ ያለ ውሃ በየቀኑ በቦቲ መኪና ከሀይቁ የሚቀዳ መሆኑ እንዲሁም በህገ ወጥ አሳ አስጋሪዎች አማካይነት በበቂ ሁኔታ ያልጎለመሱ ዓሳዎች በየእለቱ የመረብ ሲሳይ መሆናቸው የሃዋሳ ሀይቅን የብዝሃ ህይወት ሀብት ስጋት ውስጥ ጥሎታል። የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲው መምህር ሶሬሳ በላይ፥ ባሁኑ ወቅት በሀዋሳ ሀይቅ የውሃ ላይ የሚታየው ሳር ከቅርብ አመታት በኋላ እየተስፋፋ የመጣ መሆኑን በመጥቀስ ምልክትነቱን ከሀይቁ አደጋ ጋር ያያይዙታል። በ1998 ዓ.ም ዩኒቨርሲቲያቸው ‘’የሃዋሳ ሀይቅ አያያዝ አሁን ባለበት ከቀጠለ ከ50 አመታት በኋላ የመንጠፍ አደጋ ሊያጋጥመው ይችላል’’ የሚል ጥናት ማካሄዱንም ያስታውሳሉ። በዚህም የሀዋሳ ሀይቅ ዛሬም (ከ13 አመታት በኋላ) መሰል የህልውና አደጋ ላይ በመሆኑ ሀይቁንና ሁለገብ አገልግሎቱን ለማዳን የቀሩት 37 አመታት ብቻ መሆናቸውን በማንሳት የተሻለ

የአንዳንድ ባለስልጣናትን የግል ፍላጎት ለማርካት ባለመ መልኩ በመተግበር ላይ ባለው የመሬት ወረራ ከአስራ ሰባት ሺ በላይ የሃዋሳ ዙሪያ ወረዳ አርሶ አደሮች መሬታችንን የመነጠቅ አደጋ ተጋርጦብናል አሉ

የአንዳንድ ባለስልጣናትን የግል ፍላጎት ለማርካት ባለመ መልኩ በመተግበር ላይ ባለው የመሬት ወረራ  ከአስራ ሰባት ሺ በላይ  የሃዋሳ ዙሪያ ወረዳ አርሶ አደሮች መሬታችንን የመነጠቅ አደጋ ተጋርጦብናል አሉ፤ በዚህ ተግባር ላይ የተሰማሩ ባለስልጣናት ለፍርድ ይቅረቡልን ብለዋል የአንዳንድ የከተማዋን ባለስልጣናት የግል ፍላጎት ለማርካት ባለመ መልኩ በመተግበር ላይ ባለው የመሬት ወረራ፤ ከሁለት ሺ በላይ የሃዋሳ ዙሪያ ወረዳ ነዋሪ አርሶ አደሮች ከመሬታቸው መፈናቀላቸውን ተወካዮቻቸው ተናግረዋል። ከመሬት ንብረታቸው ላይ ከተፈናቀሉት በተጨማር የወረዳው ነዋሪ የሆኑት ከ 17 ሺ በላይ አርሶ አደሮች በስጋት ላይ መሆናቸውን በቪዲዮው ላይ የሚታዩት ተወካይ ተናግረዋል። ምንጭ፤ ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኘ

በሃዋሳ ኢንዱስትሪ ዞን ውስጥ የሚሰሩ የእንዶኔዥያ ዜጎች የትርፍ ጊዜ ስፖርታዊ እንቅስዋሴ

Tari Gemu Famire di Hawassa, Ethiopia

Hawassa University International Nutrition Conference ETV News

ሲዳማ ቡና ተመስገን ገ/ፃዲቅን ሲያስፈርም ሁለት ረዳት አሰልጣኞችን ሾሟል

በዝውውር መስኮቱ ዘግይቶ ከተቀላቀለ በኋላ በርካታ ተጫዋቾችን እያስፈረመ የሚገኘው ሲዳማ ቡና ተመስገን ገ/ፃዲቅን ሲያስፈርም ለዘርዓይ ሙሉ ረዳቶች ሁለት አሰልጣኞችን ወደ ክለቡ ቀላቅሏል፡፡ በሀዋሳ ከተማን በ2002 ከወጣት ቡድኑ ካደገ በኃላ ለአራት ዓመታት ያገለገለው አጥቂው ተመስገን ገ/ፃዲቅ 2005 ሀዋሳ ከተማን ለቆ ወደ ሲዳማ ቡና ካመራ በኃላ መልካም የሚባል ጊዜያት ማሳለፍ የቻለ ሲሆን 2007 ወደ አዳማ ከተማ እንዲሁም በመሀል ወደ ሀዲያ ሆሳዕና አምርቶ ለግማሽ ወራት መጫወትም ችሏል። ከ2009 እስከተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ደግሞ በመከላከያ አሳልፎ የሲዳማ ቡና 8ኛ ፈራሚ በመሆን ወደ ቀድሞ ክለቡ ሲዳማ ቡና በሁለት ዓመት የውል ስምምነት ተቀላቅሏል፡፡ በተያያዘ ዜና ሲዳማ ቡና ሁለት ምክትል አሰልጣኞችን ሾሟል። የቀድሞው የደቡብ ፖሊስ፣ ወራቤ ከተማ እና ኢትዮጵያ ውሀ ስራ አሰልጣኝ የነበረው ያሬድ ገመቹ የክለቡ ምክትል አሰልጣኝ በመሆን ሲሾም ሌላኛው ደግሞ በክለቡ በሴቶች ቡድን ውስጥ በምክትል አሰልጣኝነት ከዚህ ቀደም የሰራው እንዲሁም ያለፈውን አንድ ዓመት ደግሞ በነቀምት ከተማ ምክትል ሆኖ የሰራው ስንታየሁ ግድየለውን የግብ ጠባቂ አሰልጣኝ አድርጎ ሾሟል፡፡ ምንጭ 

Ethiopia’s new PM vows to continue reforms ‘at any cost’

የፎቶው ምንጭ   ADDIS ABABA, Ethiopia — Ethiopia’s prime minister in his first press conference since taking power vowed Saturday to continue with dramatic reforms “at any cost” and said the longtime ruling coalition soon will prepare for a “free and fair election” in 2020. Prime Minister Abiy Ahmed also said the World Bank “soon” plans to provide $1 billion in direct budgetary assistance, a sign of confidence after years of unrest in Africa’s second most populous nation. Such assistance stopped after the disputed 2005 elections. “My dream is that doubts about the ballot box will disappear,” Abiy said, saying the vote won’t be delayed and promising a peaceful transfer of power if he loses. The 42-year-old Abiy took office in April and shocked the country with a wave of reforms including restoring diplomatic ties with neighboring Eritrea after two decades, pledging to open up state-owned companies to outside investment and releasing thousands of prisoners. The reforms have been

Ruling party at crossroads

By   Asrat Seyoum The Ethiopian Peoples’ Revolutionary Front (EPRDF) is reported to be long overdue to hold one of its eventful national congresses. The party Congress is the third tier of assembly in EPRDF structure where more than 1000 members representing the four parties and the various wings of these parties sit down together once every two years, discuss various issues and elect a central committee and audit committee members. But, given the current state of the party, commentators argue that it is in no shape to conduct its national congress; while others even question if the meeting would even take place. Nevertheless, the most important concern is what the congress could mean for the Front and the country it rules, writes  Asrat Seyoum . Born out of a harsh armed struggle to topple the military regime in Ethiopia, the Ethiopian Peoples’ Revolutionary Front (EPRDF) has been a dominant political force in the country and the region during the last 30 years. Tigray Peopl

የኢህአዴግ ጠቅላላ ጉባኤ በመስከረም አጋማሽ ይካሄዳል

 “የአብዮታዊ ዲሞክራሲ” ርዕዮተ ዓለም ሊለወጥ ይችላል     በነሐሴ ይካሄዳል ተብሎ የነበረው የኢህአዴግ ጠቅላላ ጉባኤ በቀጣዩ መስከረም አጋማሽ ላይ እንደሚካሄድ ምንጮች የጠቆሙ ሲሆን ለዚህም ምክንያቱ አባል ድርጅቶቹ የየራሳቸውን ጉባኤ ባለማጠናቀቃቸው መሆኑ ታውቋል፡፡ ኢህአዴግ በሚያካሂደው ጠቅላላ ጉባኤ ላይ በዋናነት ሰሞኑን የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው ያስቀመጣቸው አቅጣጫዎች ላይ ይመክራል ተብሎ ይጠበቃል ያሉት ምንጮች፤ ድርጅቱ ወደ አንድ ውህድ ፓርቲ የሚለወጥበት ጥናት ለጉባኤው እንደሚቀርብ ጠቁመዋል፡፡ በዚህ ጉባኤ ገዢው ፓርቲ ለበርካታ ዓመታት ሲመራበት የቆየው የ“አብዮታዊ ዲሞክራሲ” ርዕዮተ ዓለም ላይ ግምገማ እንደሚደረግና ድርጅቱ ርዕዮተ ኣለሙን ሊለውጥ እንደሚችል ምንጮች ተናግረዋል፡፡ የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች፡- ኦህዴድ፣ ብአዴን፣ ደኢህዴን እና ህውሓት በመጪዎቹ ቀናት ጉባኤያቸውን ያካሂዳሉ ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን ድርጅቶቹ የስምና አርማ ለውጥ እንደሚያደርጉ እንዲሁም መተዳደሪያ ህገ ደንባቸውን ሊለውጡ እንደሚችሉም ተጠቁሟል፡፡ ምንጭ  

Ethiopia secures $1 bn World Bank support due to reforms - PM

Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed says the World Bank will provide $1 billion in direct budget support to the country in the next few months. Abiy was addressing his first press interaction since coming into office. According to him, the deal with the global finance body had been reached because of ongoing reforms in the country. “This is due to the reforms taking place in the country,” he told the press in Addis Ababa on Saturday. The World Bank and other donors suspended budgetary support after a disputed and violent election in 2005. Abiy has announced a series of economic and political changes since taking office in April. In other issues he promised free elections in 2020 for the nation of 100 million people, where parliament now has no opposition lawmakers. Ethiopia has over the past years being one of Africa’s fastest growing economies according to the bank and the International Monetary Fund. Its economy was however more state driven a situation Abiy is seeking to

Ethiopia's 2020 vote will be free, won't be delayed by reforms: PM

ADDIS ABABA (Reuters) - Ethiopia’s prime minister said on Saturday an election due for 2020 would be free and should not be delayed by his sweeping reforms to the African nation’s politics, economy and diplomacy. FILE PHOTO: Ethiopia's newly elected Prime Minister Abiy Ahmed addresses the members of parliament inside the House of Peoples' Representatives in Addis Ababa, Ethiopia April 19, 2018. REUTERS/Tiksa Negeri/File Photo Abiy Ahmed, who took office in April, also told his first news conference that the World Bank would provide $1 billion in budget support in the next few months. The Washington-based institution and other donors suspended budgetary help following a vote in 2005 that was disputed by the opposition and accompanied by violence that killed 200 people. Explaining the World Bank’s decision, the prime minister said: “This is due to the reforms taking place in the country.” Since becoming prime minister, the former intelligence officer has

Ethiopian Hawassa University - ረዳት ፕሮፌሰር ምትኩ አየለ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ መምህ...

Ethiopian Sidama Zone - ሲዳማ ዞን ዳዬ ከተማ የወጣቶች የበጎ ፍቃድ ስራዎችን በሰፊው ይመልከቱ ለሀገ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በቻይና የነጻ ትምህርት ዕድል ላገኙ ሰልጣኞች ሽኝት አደረጉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በቻይና የነጻ ትምህርት ዕድል አግኝተው ለሚሄዱ የረጅም እና የአጭር ጊዜ ሰልጣኞች ሽኝት አደረጉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ትናንት ማምሻውን በድንገት በሽራተን ሆቴል ተገኝተው በእሳቸው ጥያቄ በቻይና የነጻ ትምህርት ዕድል አግኝተው የሚሄዱ ሰልጣኞችን ነው የሸኙት። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ በዚሁ ጊዜ፥ በዘንድሮው ዓመት 1 ሺህ ሰልጣኞችን ወደ ቻይና ለትምህርት መላክ ተችሏል፤ ይህ እንዲሳካ አስተዋጽኦ ላበረከቱ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ታን እና ለኢኮኖሚ አማካሪዋ ሚስስ ሊው ምስጋና ይገባቸዋል ብለዋል። ወደ ቻይና ለሚጓዙ ሰልጣኞች ባስተላለፉት መልእክትም፥ “በቻይና በሚኖራችሁ ቆይታ በተቻለ መጠን የስራ ባህላቸውን፣ በምን እንዳደጉ እና የእነሱን መልካም ባህሪያት አውቃችሁ ወደ ሀገር ስትመለሱ ልታስተምሩን ይገባል” ብለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር እብይ አክለውም፥ በጉዟችሁ እንደ ጥሩ ዲፕሎማት በመሆን በኢትዮጵያ እና በቻይና መካከል ያለውን ግንኙነት ይበልጥ የማጠናከር ስራ እንደምትሰሩ እምነት አለኝ ሲሉም ተናግረዋል። ለትምህርት ወደ ቻይና ለሚሄዱ ሰልጣኞች መልካም የትምህርት ጊዜ እንዲሆን የተመኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ፥ የተጀመረው የሰው ሀይል ግንባታ ስራ በሀገር ውስጥም በውጪም ተጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል። ነፃ የትምህርት እድል አግኝተው ወደ ቻይና የሚያቀኑት ተማሪዎቹም 50 የሁለተኛ እና የሶስተኛ (ዶክትሬት) ዲግሪ፣ 100 የበትረ-ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪ፣ 50 ከዓመቱ የወርቅ ሜዳሊያ ተመራቂዎች የተመረጡ ናቸው። እንዲሁም 50 ከኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች የተመረጡ ሲሆን፥ በድምሩ 250 መሆናቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ልዩ ሀላፊ አቶ ፍጹም አረጋ በትዊተር ገጻ

በሴካፋ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ የኢትዮጵያ ታዳጊ ብሄራዊ ቡድን ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቀለ

በሴካፋ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ታዳጊ ብሄራዊ ቡድን የኬንያ አቻውን አሸነፈ። በታንዛኒያ አዘጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው ከ17 አመት በታች የሴካፋ ሻምፒዮና እየተሳተፈ የሚገኘው ታዳጊ ቡድኑ የዛሬውን ጨዋታ 4 ለ 2 አሸንፏል። ይህን ተከትሎም ምድቡን በ12 ነጥብ በበላይነት በማጠናቀቅ ግማሽ ፍጻሜውን መቀላቀሉን አረጋግጧል። በሌላ የምድቡ ጨዋታ ኡጋንዳ ጂቡቲን 8 ለ 0 በማሸነፍ ቀይ ቀበሮዎችን ተከትላ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቅላለች። ታዳጊ ቡድኑ በመጭው ቅዳሜ ወደ ፍፃሜ ለማለፍ ከሩዋንዳ አቻው ጋር ጨዋታውን ያደርጋል። ምንጭ፦ (ኤፍ ቢ ሲ)

Ethiopian Sidama Nation - የሲዳማ ብሔር ቋንቋ፣ ባህል፣ ታሪክን በሰፊው የሚዘክር አስገራሚ ፕሮግራም

Uncut Girl Celebration To Take Place in Bona Woreda (District) on August 30, 2018

KMG’s expansion of its mobilization and programmatic efforts in Sidama Zone since 2004 have resulted in dramatic reductions in the prevalence of harmful cultural practices such as FGM, child abductions, forced marriages, and domestic violence. One of the  districts within the Sidama Zone that has benefited from KMG”s integrated development interventions is is Bona  Woreda which consists of  28 Kebeles (i.e. wards or neighborhoods). KMG has scheduled a major event in Bona Woreda on August 30 to celebrate “Whole Body, Healthy Life, Freedom From FGM”, and to establish the “Uncut Girls Day” in Bona. On this day, people from all walks of life are expected to come together to show support for over 10,000 uncut girls celebrating their freedom, for their courageous families who dared challenge harmful traditions, for the young men who broke away from conventions and chose to marry uncut girls, and last but not least, for the Zone and District personnel who are uprooting the old cultur