Skip to main content

Posts

Showing posts from June, 2018

Ethiopia: ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ በሀዋሳ ከሲዳማዎች ጋር ያደረጉት ሙሉ ዉይይት - "የፖለቲካ ነጋዴ የሆናችሁ ካድ...

ግጭት በተፈጠረባቸው የደቡብ ክልል የሚገኙ አመራሮች ኃላፊነት ወስደው ስልጣን በፈቃዳቸው ሊለቁ ይገባል - ጠ/ሚ ዶክተር አብይ

ግጭት በተፈጠረባቸው የደቡብ ክልል የሚገኙ አመራሮች ኃላፊነት ወስደው ስልጣን በፈቃዳቸው ሊለቁ ይገባል - ጠ/ሚ ዶክተር አብይ ከኤፍ ቢ ሲ туристический онлайн-справочник Лучшие Андроид планшеты አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ሲዳማ፣ ወላይታ እና ጉራጌ ዞኖች እና ቀቤና ወረዳ አመራሮች በየአካባቢዎቹ ሰሞኑን ለተፈጠሩት ግጭቶች ኃላፊነት ወስደው ስልጣን በገዛ ፈቃዳቸው ሊለቁ እንደሚገባ እና ያንንም አመራሮቹ እንደሚፈፅሙ እምነት እንዳላቸው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከትናንት ጀምሮ በሀዋሳ፣ ወላይታ ሶዶ እና ወልቂጤ ከተሞች ከየአካባቢዎቹ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል። በዛሬው እለት ከጉራጌ ዞን ነዋሪዎች ተወካዮች ጋር በወልቂጤ ከተማ ባደረጉት ውይይት፥ ከህብረተሰቡ ለቀረቡ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል። በጉራጌና ቀቤና ህዝቦች መካከል ስለተፈጠረው ግጭት፣ የመሰረተ ልማትና መልካም አስተዳደር፣ የጉራጌ ዞን ክልል ይሁን ጥያቄዎች ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ቀርበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በሰጡት ምላሽም፥ አመራሩ በሚያስተዳድራቸው አካባቢዎች ለተፈጠሩ ግጭቶች ሃላፊነት ሊወስድ ይገባል ብለዋል። ከዚህ ጋር ተያይዞም በክልሉ ሲዳማ፣ ወላይታ እና ጉራጌ ዞኖች እና ቀቤና ወረዳ የሚገኙ አመራሮች በየአካባቢዎቹ ሰሞኑን ለተፈጠሩት ግጭቶች ኃላፊነት ወስደው ስልጣን በገዛ ፈቃዳቸው ሊለቁ እንደሚገባ ተናግረዋል። አያይዘውም አመራሮቹ ይህንን እንደሚፈፅሙ እምነት እንዳላቸውም ነው የተናገሩት። የአካባቢው ወጣቶችም ችግሮችን ፈተው የሰላም ዘብ ሊሆኑ ይገባልም ነው ያሉት፤ ወጣቶቹም በቀጣይ ችግሮችን ለመፍታት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ በሀዋሳ ከተማ ከነዋሪዎች ጋር ተወያዩ

(ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ግጭት በተፈጠረባቸው የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል አካባቢዎች ከሚገኙ ነዋሪዎች ጋር የሚያደርጉትን ውይይት ጀምረዋል። ጠቅላይ ሚኒስት ዶክተር አብይ በዛሬው እለት በሀዋሳ ከተማ በመገኘት ከተለያዩ የህብረተሰብ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎች በሀዋሳ ከተማ የተፈጠረው ግጭት የሲዳማን ህዝብ አይወክልም ያሉ ሲሆን፥ የችግሩ ፈጣሪዎች ተለይተው ለህግ እንዲቀርቡ እና እርቅ መፈፀም እንደሚፈልጉ ገልፀዋል። ተሳታፊዎቹ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ካቀረቧቸውቄዎች የሲዳማ ብሄር ራስን በራስ የማስተዳደር ወይም የክልል ጥያቄ አንዱ ሲሆን፥ ይህ ጉዳይ ለ12 ዓመታት ሲንከባለል መቆየቱን እና እስካሁን ምላሽ አለማግኘቱን አንስተዋል። የመልካም አስተዳደር ችግሮች፣ የልማት ስራዎች ተጠቃሚ ያለመሆን፣ በልማት ምክንያት የሚነሱ አርሶ አደሮች ተገቢውን የካሳ ክፍያ እያገኙ አይደሉም የሚለው እና የወጣቶች የስራ አጥነት ችግር በጥያቄነት የቀረቡ ናቸው። ጠቅላይ ሚኒስት ዶክተር አብይ በበኩላቸው በሰጡት ምላሽ እና ማብራሪያ፥ የፊቼ ጨምበላላን በዓልን ተከትሎ በሀዋሰ ከተማ የተፈጠረው ግጭት ሊፈጠር የማይገባው እና መሆን ያልነበረበት ነው ብለዋል። ግጭቱ እንዲቆም ያቀረቡትን ጥሪ ተከትሎም ግጭቱ እንዳይባባስ አስተዋፅኦ ላደረጉ የሲዳማ ብሄር ተወላጆች እና ሌሎች አካላትም ምስጋናቸውን አቅርበዋል። የፊቼ ጨምበላላ በዓል ላይ ግጭት እንዲፈጠር ያደረጉ አካላት የሲዳማ ህዝብ ጠላት ናቸው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፥ ግጭት እንዲፈጠር እና ለሰው ደም መፍሰስ ምክንያት  የሆኑ ግለሰቦችን መንግስት ከህዝቡ ጋር በመሆን ለህግ ያቀርባል ብለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ፥ ክልል የመሆን ጥያቄ ህገ መ

Hip Opening Up Opportunities to Local People

Various mega projects help the economic development of a country and benefit the society around while other projects extend their benefit beyond and endeavor to transform society's socio-economic development. Among such projects is the Hawassa Industrial Park (HIP). The park whose construction was finalized in nine months, relatively lower period accommodates 52 international standard factory sheds with full facility using latest technology. Among the two main reasons that make it unique the huge job opportunity that it created. HIP Acting General Manager, Fitsum Ketema, told visitors from various parts of the country that the park has created 17,000 job opportunities in 17 months and envisages to raise the opportunities to 60,000 as more companies take over the empty sheds inside the park. Beyond the direct employment opportunity hired in the factories within the park, the park has now opened a good opportunity for the park area settlers. As the park hired many workers from

Era Says Expressway Projects Going As Scheduled

The construction of two projects of Modjo-Hawassa expressway is being undertaken as per of schedule while bidding process sees finalization to commence the last two projects, Ethiopian Road Authority (ERA) told The Ethiopian Herald. The 202.5 Kms expressway construction which costs 13 billion Birr is phased in four projects, Modjo-Meki , Meki-Zeway, Zeway-Arsi Negele and Arsi Negele-Hawassa, said ERA Communication Director, Samson Wondimu. Modjo-Meki project, 56.4 Kms, which is under construction at a cost of 3.6 billion Birr will be completed late in the coming Ethiopian year, he said, adding 58.1 percent of the finance was obtained from African Development Bank (AfDB) and the remaining 41.9 percent was covered by the government of Ethiopia. "The road passes on route that had no road previously; hence, it is sure to enhance socio-economic activities." The second phase, 37 Kms Meki-Zeway project, worth over two billion Birr is also 24 percent complete with finance s

Ethiopia admits 15 killed in Hawassa violence

borkena June 17,2018 Ethiopia’s Southern Nations Nationalities and Peoples region administration admit that 15 civilians are killed in the last three days due to the violence in Hawassa, Wolkite and Wolaita Sodo towns. The deadliest one took place in Hawassa, a resort city in Southern Ethiopia, otherwise known for its warm social relation that gives no room for linguistic in social interaction. And what took many,who are familiar to the city, by surprise is that the violence was ethnic based between different ethnic groups. Eye witness accounts from the city claim that there were instances where residents were attacked simply because they belong to this or that ethnic group. Based on government report, at least 10 are killed and more than 80 wounded. The conditions of some of the wounded is said to be life threatening. Machetes and spears were used in the conflict. The violence happened in the course of the two weeks long new year’s celebration of Sidama speaking people in the

በደቡብ ክልል በተቀሰቀሰ ግጭት ከአሥር በላይ ሰዎች ሞቱ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቦታው ተገኝተው ማኅበረሰቡን ሊያነጋግሩ ነው በደቡብ ክልል በሐዋሳ ከተማ በተቀሰቀሰ ግጭት ከአሥር በላይ ሰዎች መሞታቸውን፣ ዘጠኝ ሰዎች ከባድ፣ ከ80 በላይ ሰዎች ቀላል የአካል ጉዳት እንደደረሰባቸውና ከ3,000 በላይ ነዋሪዎች መፈናቀላቸውን የክልሉ ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ ሰለሞን ኃይሉ ተናግረዋል፡፡ በርካታ ቤቶች መቃጠላቸውንና ንብረቶችም መውደማቸውን የጠቆሙት የቢሮ ኃላፊው፣ የጠፋው የንብረት ግምትና ዝርዝር መረጃው ባይታወቅም ከፍተኛ ግምት እንዳለው ግን ገልጸዋል፡፡ እጅግ በጣም በሚያስፈራ ሁኔታ ተጀምሮ የነበረው ግጭት በአገር ሽማግሌዎች፣ በፌዴራልና በክልሉ የፀጥታ ኃይሎች ሊረግብ መቻሉንም አክለዋል፡፡ በክልሉ ከሰኔ 4 ቀን 2010 ዓ.ም. ጀምሮ በወልቂጤ ከተማ በእግር ኳስ ቡድን ደጋፊዎች መካከል የተፈጠረ ግጭት፣ ወደ ወላይታ ሶዶና ወደ ሲዳማ ማኅበረሰቦች ተዛምቶ የሰው ሕይወት መጥፋትና የንብረት ውድመት በማስከተሉ፣ የአካባቢው ማኅበረሰብ ከድርጊቱ እንዲታቀብ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) አሳስበዋል፡፡ በተለይ የሲዳማ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ ‹‹ፊቼ ጫምባላላ›› በሐዋሳ በመከበር ላይ እያለና 1439ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሚከበርበት ዕለት በተፈጠረ ግጭት የሰው ሕይወት ማለፉ፣ ግምቱ ያልታወቀ ንብረት መውደሙና ነዋሪዎች መፈናቀላቸው ተገቢ አለመሆኑን የጠቆሙት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ በዚህ ሳምንት ውስጥ በአካባቢዎቹ ተገኝተው ማኅበረሰቡን እስከሚያነጋግሩ ድረስ በአካባቢው የተሰማሩ የፀጥታ ኃይሎች ጥበቃና ክልከላ እንዲያደርጉ መመርያ ሰጥተዋል፡፡ በደቡብ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች የተቀሰቀሱ ግጭቶችን በማስመልከት ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ እንደተናገሩት፣ ኢትዮጵያ የተረጋጋች አገር እንዳትሆን የሚፈልጉ

Ethiopian PM to visit riot hit southern city to calm tensions

June 16 (Xinhua) -- Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed is to visit the riot hit Hawassa city, capital of Ethiopia's Southern regional state next week to calm tensions, state media Ethiopia Broadcasting Corporation (EBC) said on Saturday. EBC didn't give exact dates for the PM's visit to Hawassa city, but said Ahmed is expected to meet community elders and local officials in a bid to restore peace in the city. The EBC report further said the PM plans to institute a boundary commission to solve territorial disputes raised in various parts of Ethiopia. On Friday, Solomon Hailu, Head of Communications Bureau, Southern regional state, said several days of riots in Hawassa city left 10 people dead, 89 others injured, and more than 2,500 people displaced. The riots in Hawassa city are said to have involved ethnic Sidamas the original inhabitants of Hawassa city and the neighboring Wolaita ethnic group. Ethnic Sidamas and ethnic Wolaitas are one of the more n

BREAKING: Dr Abiy Ahmed's Urgent Message to All Ethiopian People

    

ከሲዳማ አርነት ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ

የአገራችን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ የወጣ መግለጫ፤ (የዜጎችን መብት ለመድፈቅ ሲባል በየጊዜ የመብት ጥያቄ ጠያቂዎችን ለዕልቂት መዳረግ ታሪካዊ ስህተት ከመሆኑም ባሻገር ተጠያቅነትን ያስከትላል፡፡) የአገራችን ዜጎች ለነፃነት፣ ለዴሞክራሲና ሀሳብን በነፃነት ለመግለጽ ሲባል እጅግ ዘግናኝና መራራ ትግል ታግለዋል፤ መስዋዕትነትንም ከፍለዋል፡፡ በየጊዜው የህዝብን ትግል ውጤት ቀምቶ የስልጣን ኮሪቻ የተቆናጠጡ ገዥዎችም ዜጎች የታገሉለትንና መስዋዕትነትን የከፈሉለትን ሰብአዊ፣ ዴሞክራሲያዊና ተፈጥሯዊ መብቶችን እየደፈጠጡ በስልጣን የመቆየት አባዜ የተሳሳተው የሀገራችን ታሪክ አሻራ ነው፡፡ የዚህ አይነት ግፍ የተሞላበት ተግባር በመፈጸም ስልጣን ላይ የመሰንበት ጥማት ያለው ደኢህዴን/ኢህአዴግ በሲዳማ ላይ ልዩ ትኩረት የሰጠው ከመሆኑም ባሻገር በአሁኑ ጊዜ እጅግ እየተባበሰ መጥቷል፡፡ ህዝባችን በገዛ ቀዬው የሚገባውን ህጋዊና ዴሞክረራሲያዊ መብቶች ከማጣትም አልፎ ለብሔሩ ህሊውና ፈታኝ የሆኑ ተግባራት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ጀምሮ ተባብሰው ቀጥለዋል፤ ለዚህም ደኢህዴን ጭምር ከፍተኛ ሴራ እየሸረበ እንደሆነ ግልጽ እየሆነ መጥቷል፡፡ በሌላ በኩል የሲዳማ ዞን አስተዳደር የህዝቡ ዴሞክራሲያዊና ህገ-መንግስታዊ መብቶችን ማስከበርና ለሚጣሰው መብትም መሟገት ካለመቻሉም በላይ ክቡር ማንነቱ እስክደመሰስ ደርሶ ባለበት እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ላይም ህዝቡን ከጥፋትና ጥቃት መጠበቅ አቅቶት የዳር ተመልካች መሆኑ የአደባባይ ምስጥር ነው፡፡ በተጨማሪም በክልልና በፌደራል ደረጃ ህዝባችንን ወክለናል ብለው የተቀመጡ አብዛኛዎቹ ግለሰቦች ህዝባዊ ወገንተኝነታቸውን ወዲያ ይቅር ብለው ለክቡር የሰው ህይወት መጥፋት ተባብረው የሚዶልቱና ግንባር ቀደም ተግባሪዎች ስለመሆናቸው የ1994ዓ.ም የሎቄው እል

የአገሪቱ መንግስት የሲዳማ ኤጄቶችን በሰበብ አስባቡ ከመግደል ባሻገር ከኤጄቶቹ ጋር ለመነጋር ማሰቡ መልካም ነው

የአገሪቱ መንግስት የሲዳማ ኤጄቶችን በሰበብ አስባቡ ከመግደል ባሻገር ከኤጄቶቹ ጋር ለመነጋር ማሰቡ መልካም ነው ዛሬ እንደተሰማነው ከሆነ የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ / ር አብይ አህመድ፣ በቅርብ ቀናት ወደ ደቡብ ሳይሆን ወደ ሲዳማ በማቅናት የሲዳማ ህዝብ ባነሳቸው የመልካም አስተዳደር እና የራስ ገዝ የክልል አስተዳደር ጥያቄዎችን በተመለከተ፤ ከሲዳማ ህዝብ እና ከሲዳማ ኤጄቶች ጋር ለመነጋግር ብሎም በክልሉ ሰላም ለማምጣት ማቀዱን በአገሪቱ የዜና አውታሮች ተሰምቷል። የሲዳማ ህዝብ የዛሬ 25 አመት፤ ስልጣን ላይ በነበሩት ጥቂትየ TPLF መሪዎች ውሳኔ፤ ያለፈላጎቱ ደቡብ በሚባል ክልል መታጨቁ አግባብነት የሌለውን እና ህገመንግስቱን የሚጻረር መሆኑን ተከትሎ፣ ላለፉት ከ 20 በላይ አመታት፣ የክልላዊ አስተዳድር እንድመለስለት የጠየቀ ብሆንም ምላሽ ሳያገኝ ቆይቷል። ሰሞኑን ለበርካታ አመታት ታፍኖ የቆየው ይህ የመልካም አስተዳደር እና የራስ ገዝ የክልል አስተዳደር ጥያቄ ፣የፊቼን በአል ተካትሎ በብዙ የሲዳማ ተወላጆች ዘንድ ዳግም ተነስተዋል። ህገመንግስታዊ ጥያቄዎቹን ሁሌም በሰላማዊ መንገድ እንደሚያቀርበው በውል የተደረዱት ጸረ ሰላም ሃይሎች፤ የሲዳማ የመብት ጥያቄ በጎሳ ላይ በተመሰረተ ትንኮሳ ለማስመሰል ሞክረዋል። የሲዳማ ህዝብ አብረውት ለአመታት ለኖሩት ብሄር እና ብሄረሰቦች ያለውን ፍቅር እና ክብር ለማንኳሰስ፣ የቀድመው የአገሪቱ ገዥ ፓርቲ ርዥራዦች በፊቼ በአል ላይ የተነሱትን ጥያቄዎች አቅጣጫ በማሳት፤ የሲዳማን ህዝብ ለአመታት አብሮት ከኖረው ሌላው ህዝብ ጋር እንድጋጭ አድርገዋል። የሲዳማ ህዝብን እንደአጥቂ፤ ሌላውን ብሄር እንደተጠቂ አስመስሎ በማቅረብ እና ማህበራዊ ሚድያን ለዚሁ ተግባር በመጠቀም፣ ለዘመናት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከህብረተሰቡ ጋር ለመወያየት ቀጣይ ሳምንት ወደ ደቡብ ክልል ያቀናሉ

በአገሪቱ አንዳንድ አከባቢዎች በተለይም ደግሞ በሀዋሳና ወላይታ ሶዶ የተነሱትን ግጭቶች ከህብረተሰቡ ጋር በመወያየት ለመፍታት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በቀጣዩ ሳምንት ወደ ስፍራው እንደሚያቀኑ ገለጹ፡፡ እስከዚያ ድረስ ግን በሰላምና ፍቅር የምትታወቀው የትንሿ ኢትዮጵያ የደቡብ ክልል ነዋሪዎች፣ የአከባቢው ሽማግሌዎች፣ ወጣቶች፣ ለአካባቢያቸው ሰላም በጋራ እንዲሰሩ ጠይቀዋል፡፡ የጸጥታ አካላትም ህብረተሰቡን ባሳተፈና እና ጥንቃቄ በተሞላበት መንገድ የየአካባቢውን ሰላም ለማስጠበቅ እንዲሰሩ ጠይቀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ክልል እንሁን በሚል ለሚነሱ ጥያቄዎች ሕገ መንግስቱ ስርዓት ያስቀመጠ በመሆኑ ሁሉንም ነገር በሰላም መጠየቅና ማስተናገድ እንደሚቻልም ገልጸዋል፡፡ ከወሰን ጋር በተያያዘ በተለያዩ አከባቢዎች የሚነሱ ጥያቄዎችን በጥናት መመለስ ይቻል ዘንድ ይህንን የሚከታተል ኮሚሽን ለማቋቋም መንግስት እያሰበ መሆኑንም ዶ/ር አብይ ገልጸዋል፡፡ ይህ ኮሚሽን ከየአከባቢው የሚነሱ ጥያቄዎችን በመቀበል ስር ነቀል መፍትሔ እንደሚሰጥም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልጸዋል፡፡ ኢቢሲ

Magnitude and Associated Factors of Protein Energy Malnutrition among Children Aged 6-59 Months in Wondogenet District, Sidama Zone, Southern Ethiopia

Abstract Background: Failure to provide sufficient nutrients during rapid rates of growth results in malnutrition, which is complex in its etiology and increasing in its manifestations. Ethiopia is one of the developing countries where malnutrition and communicable diseases represent the major health problems, and children are the more vulnerable group than others. Objectives: To assess magnitude of protein energy malnutrition and associated factors among children aged 6-59 months in Wondogenet district, southern Ethiopia. Methods: A community based cross-sectional study was employed on 422 mother-child pairs of 6-59 months old children in April 2017 using both quantitative and qualitative methods. A pretested semi-structured questionnaire and anthropometric measurement were used to collect data. Logistic regression was fitted to identify associated factors, and Focused Group Discussion was used to substantiate the quantitative finding. Result: The analysis of this study revea

VOA Ethiopian News June 13,2018 |Latest ethiopian news new today youtube...

sidama zone ፊቼ ጫምባላላ አከባበር| june 2018|

የተሜ ደግነት በሀዋሳ

Source: BBC Amharic በሀዋሳ ከተማ በሚገኘው የታቦር መሰናዶ ትምህርት ቤት ከሰሞኑ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን የወሰዱ ተማሪዎች በጋራ ያደረጉት መልካም ተግባር የማህበራዊ ገጾች መነጋገሪያ ሆኗል። ተማሪዎቹ የመጨረሻውን ፈተና በወሰዱበት ዕለት ለብሰውት የነበረውን የደንብ ልብስ በማውለቅ በቀጣዩ የትምህርት ዘመን አቅም የሌላቸው ተማሪዎች ይገለገሉበት ዘንድ ለትምህርት ቤቱ ለግሰዋል። ከአስተባባሪ ተማሪዎች መካከል አንዷ የሆነችው ጽዮን መንገሻ ለቢቢሲ ስትናገር ''የተቸገረ ተማሪን በመርዳት የአዕምሮ እርዳታ እናገኛለን፤ ከእኛ ቀጥሎ የሚመጡ ተማሪዎች እኛ የለበስነውን ተጠቅመው ለተሻለ ደረጃ ይደርሳሉ ብለንም እናስባለን'' ብላለች። ''ይሄ ሀሳብ ለትምህርት ቤቱ አዲስ አይደለም። ላለፉት ሁለት እና ሦስት ዓመታት ተመሳሳይ ተግባር ሲከናወን ቆይቷል'' ሲሉ የሚያስታውሱት የትምህርት ቤቱ ምክትል ርዕሰ-መምህርት ትዕግስት ተረፈ በበኩላቸው ከአልባሳት በተጨማሪ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ሲማሩባቸው የነበሩ ንድፍ መሳሪያዎቻቸውን እንደለገሱ ነግረውናል። ትምህርት ቤቱ በበጎ አድራጎት ክበቦቹ ስር አቅም የሌላቸው ተማሪዎችን ለመመገብ፣ የተወሰኑትን ደግሞ መጠለያ በኪራይ እንዲያገኙ ሲረዳ እንደቆየም ጠቅሰዋል። የተማሪዎቹን በጎ አድራጎት የሚያሳየው ምስል በፌስቡክ ላይ ከተለጠፈ በኋላ በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን ተቀባብለውታል። ምስሉ ልባቸውን የነካቸው የሚመስሉ አስተያየት ሰጪ ተማሪዎቹን የሚያበረታታ ምላሻቸውን ችረዋል። ባገኙት ምላሽ መደሰታቸውን የሚናገሩት መምህርት ትዕግስት ጉዳዩ በማህበራዊ ገፆች ላይ መነጋገሪያ መሆኑ በሌሎች ትምህርት ቤቶች ውስጥ ያሉ ተማሪዎች ተመሳሳይ የመረዳዳት

ግራ መጋባትን የፈጠረው የህወሓት መግለጫ

Source:  BBC Amharic ከእሑድ አንስቶ ለሦስት ተከታታይ ቀናት በር ዘግቶ የተሰበሰው የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ረቡዕ አመሻሽ ላይ መግለጫ ማውጣቱ ይታወሳል። የመግለጫው አንቀጾች ታዲያ መልስ ከመስጠት ይልቅ ጥያቄን የሚጭሩ ሆነዋል ይላሉ ታዛቢዎች። በቅርቡ የኢትዮጵያዊያን ሃገራዊ ንቅናቄ (ኢሃን) የሚል አዲስ ፓርቲ የመሠረቱት አቶ ይልቃል ጌትነት (ኢንጂነር) በአራቱ ፓርቲዎች መካከል የነበረው የውስጥ ሽኩቻ ህወሓት ለመጀመሪያ ጊዜ "አደባባይ ይዞት ወጥቷል" ይላሉ። ነገር ግን የአራቱ ፓርቲዎች ፍቺ ቶሎ ሊፈጸም አይችልም የሚሉት አቶ ይልቃል ለዚህ ደግሞ ምክንያቱ አንዳቸው አንዳቸውን ስለሚፈልጉ ነው በማለት ምክንያታቸውን ያስቀምጣሉ። በመቀጠልም "ዞሮ ዞሮ ግን እየተዳከሙ ይሄዳሉ። በአገር ደረጃም ጉዳት ካደረሱ በኋላ ግን መፈራረሳቸው አይቀርም። ሽኩቻውና መነታረኩ ይቀጥላል። ከሕዝብ ጥያቄ ጋር ተዳምሮ የኢህአዴግ ፍጻሜ ይሆናል" ይላሉ። ለአቶ ይልቃል እስከቅርብ ጊዜ ድረስ ሦስቱ ፓርቲዎች ህወሓት ለክቶ በሚሰጣቸው ነጻነት መጠን ነበር ሲተነፍሱ የኖሩት። አሁን ግን እስከዛሬው የነበረው ዲሞክራሲያዊ ማዕከላዊነት፣ የህወሓት ነጻ አውጪነትና የሌሎች ነጻነት ተቀባይነት ከሕዝብ ጥያቄ ጋር ጉልበት አግኝቶ እየተሸረሸረ መሆኑን ይገልፃሉ። ብአዴን በከፊል ኦህዴድም በሰፊው በሕዝብ ድጋፍ ወደፊት እንዲመጡና ህወሓትን እንዲገዳደሩት አስችሏቸዋል የሚሉት አቶ ይልቃል ውስጣዊ ሽኩቻው በሰፊው እንደሚቀጥልም ይጠብቃሉ፤ ለእርሳቸው የግንባሩ የመፈራረስ አደጋም ቅርብ ነው። የ አ ብይ አ ህ መድ አዲሱ ፈተና ፤ ህ ወሓት? "ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ በቆራጥ እርምጃ ወደ ትግሉ ይገባሉ ብዬ አላስብም " ይላሉ አቶ