Skip to main content

Posts

Showing posts from May, 2018

በሲዳማ ዞን በደረሰው የመሬት መደርመስ ጉዳት የደረሰባቸው አካባቢዎች ግንቦት...

Kagame's official visit to Ethiopia: Run-down of a busy first day

ETHIOPIA Rwandan president Paul Kagame is in Ethiopia for a three-day official visit which started on Friday. He arrived in Addis Ababa on Thursday evening and was received by Prime Minister Abiy  Ahmed at the airport. Day one of his visit was packed with bilateral meetings, a visit to the Hawassa industrial park and a banquet in his honour in the evening. The Ministry of Foreign Affairs shared pictures of the welcoming ceremony that included the presentation of a bouquet of flowers and a national guard of honour. Kagame and his host held bilateral talks at the national palace. President Kagame is a freedom fighter, great gift for the people of Rwanda and for the continent. After fighting for freedom it is difficult to establish institutions, but when you go to Rwanda you can see how this leader has changed the country. Addis Standard @addisstandard Replying to @addisstandard Update: PM # AbiyAhmed welcomed President Paul Kagame of # R

በሲዳማ እና ምእራብ አርሲ ዞን አዋሳኝ በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ የ23 ሰዎች ህይወት አለፈ

( ኤፍ.ቢ.ሲ ) በሲዳማ እና በምእራብ አርሲ ዞኖን አዋሳኝ አካባቢ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ የ23 ሰዎች ህይወት አለፈ። አደጋው የተከሰተው ትላንት ምሽት ሁለት ሰአት ጀምሮ ለረጅም ሰዓት በዘነበ ከባድ ዝናብ መሆኑ ተገልጿል። ከሟቾቹ መካከል 16ቱ ሴቶች ሲሆኑ፥ በሌሎች ስድስት ሰዎች ላይም የአካል ጉዳት እንደደረሰና የህክምና እረዳታ እየተደረገላቸው መሆኑም ታውቋል። በአደጋው በግምት ስድስት ሄክታር መሬት ላይ የመሬት መንሸራተቱ የተከሰተ ሲሆን፥ ከ30 በላይ የቤት እንስሳትም መሞታቸው ነው የተገለጸው። የሲዳማ ዞን ባህል ቱሪዝም እና የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ሀላፊ አቶ ጁና አገኝሁ እንደተናገሩት የዞን አመራሮች አደጋዉ በተከሰተባቸዉ የጭሬ እና የናንስቦ ወረዳዎች የአደጋዉን ሁኔታ ለማየት እና ድጋፍ ለማድረግ ዛሬ ጥዋት ወደ ስፍራዉ አቅንተዋል።

በሲዳማ የማንነት መቃብር ላይ የተመሠረተች “ትንሿ ኢትዮጵያ” ደቡብ (ሳሙኤል ስኳሬ)

ይህ ጽሑፍ ከ ሳተናው ድረገጽ ላይ የተወሰደ ነው በኢህአዴግ ዘመነ መንግስት ቢሔሮች እራሳቸውን በራሳቸው ያስተዳድራሉ የሚለው ህገመንግሥታዊ ድንጋጌ ሳይተገበር ሶስት አሥርት ዓመታት ልሞሉት ጥቂት ጊዜያት ቀርቷል። ሆኖም ኢህአዴግ 27ተኛውን የስልጣን ዘመኑን ግንቦት 20 በሚያከብርበት በዚህ ወቅትም እውነታውን ከህዝብ ለመደበቅ ይሞክራል። ይህንን ውሸትም በመቀበል ድርጅቱ የቢሔሮች ቢሔረስቦች መብት ጠበቃ እንደሆነ የሚናገር ህዝብ ቁጥር ቀላል አይደለም ። በኢህአዴግ አገዛዝ  ክልሎችን በብሔር  አሠፋፈር ማዋቀር ቅድሚያ የሚሠጠው ቢሆንም አፈጻጸሙ የሚወሰነው ግን ከህዝቦች ጥቅም አንጻር ሳይሆን ከገዥው መንግሥት የፖለቲካ ጥቅም መጠበቅ ጋር ተያይዞ ነው።  ሟቹ ጠቅላይ ሚንስቴር መለስ ዜናዊም ሆነ በአሁኑ ጊዜ ሥልጣን ላይ የሚገኙት  የኢህአዴግ ተላላኪ ሹማሚንቶች የሲዳማን የመደራጀት የመብት ጥያቄ  የሚያፍኑበት ምክንያትን ለራሳቸውም ሆነ  ለህዝቡ የሚያስረዱበት መንገድ የሚያሳየው ይሄንኑ ነው። ሲዳማ  በክልል ከተዋቀረ ደቡብ ይፈርሳል፣ ደቡብ ከፈረሰ ደኢህዴን ህልውናውን ያጣል። የደኢህዴን ህልውና ከከሰመ ደግሞ ሲዳማም ሆነ ሌሎች የራሳቸውን የፖለቲካ ድርጅት ማዋቀራቸው የግድ ይላል። የሚዋቀረውን አዲሱን ክልል የሚያስተዳድረው ድርጅት ደግሞ  በኢህአዴጋዊ መዋቅር ላይ አዲስ ጫና መፍጠሩ አይቀርም። የኢህአደግ አባል ድርጅት ብሆን እንኩዋን። በአሁኑ ጊዜ ኢህአደግን ያዋቀሩት የፖለቲካ ድርጅቶች አራት እንደሆኑ ይታወቃል።  የአማራው-ብአዴን፣ የኦሮሚያው-ኦህዴድ፣ የትግራይ-ህወኃት እና የደቡቡ-ደኢህዴን። እነዚህ  ክልሎች በኢህአዴግ አስተሳሰብ ለመመራት ዝግጁ የሆኑ ሲሆን (በራሳቸው አገላለጽ) ሌሎች የተቀሩት ክልሎች ማለትም አፋር፣ ሶማሌ፣ ቤንሻንጉል፣ ሐረሪ

ስለሎቄው እልቅት ምን ተባለ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ዳግመኛ ሲዳማ ገብተዋል፤ የወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር ካላ ፖል ካጋሜ አብሮቸው ሀዋሳ ገብተው የሀዋሳን ኢንደስትሪያል ፓርክን በመጎብኘት ላይ ናቸው

የእነ አቶ መላኩ ፈንታና የእነ አቶ ዓለማየሁ ጉጆ ክስ እንዲቋረጥ ለፍርድ ቤት ጥያቄ ቀረበ

የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ በአዋጅ ቁጥር 943/2008 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት፣ በሙስና ወንጀል ክስ ተመሥርቶባቸው የነበሩት የእነ አቶ መላኩ ፈንታና የእነ አቶ ዓለማየሁ ጉጆ መዝገብ ተከሳሾች ክስ እንዲቋረጥ ለፍርድ ቤት አቀረበ፡፡ የቀድሞ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፈንታና ምክትላቸው አቶ ገብረ ዋህድ ወልደ ጊዮርጊስ ከነባለቤታቸው፣ ከነጋዴዎች የአቶ ከተማ ከበደ፣ የእነ ነጋ ገብረ እግዚአብሔር፣ የአቶ ጌቱ ገለቴና ሌሎችም ክስ እንዲቋረጥ ለፍርድ ቤት ጥያቄ ቀርቧል፡፡ በ2009 ዓ.ም. መጨረሻ የታሰሩት የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ዓለማየሁ ጉጆና ሌሎችም ተከሳሾች ክስም እንዲቋረጥ ለፍርድ ቤት ቀርቧል፡፡ በተመሳሳይ ጊዜ የታሰሩት የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር የነበሩት አቶ ዛይድ ወልደ ገብርኤልና ሌሎችም ተከሳሾች ክስ እንዲቋረጥ ለፍርድ ቤት ቀርቧል፡፡ Source

Rwandan President Paul Kagame will visit Ethiopia's flagship Hawassa Industrial Park

Rwandan, Ethiopian leaders to visit Chinese-built industrial park Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed and Rwandan President Paul Kagame will visit Ethiopia's flagship Hawassa Industrial Park on Friday, the Ethiopian government said Wednesday. The Ethiopian Government Communications Affairs Office (GCAO) said in a statement that Kagame, during his three-day official visit to Ethiopia, has scheduled to visit the Chinese-built industrial park. The industrial park, which the Ethiopian government considers as a model for the construction of other industrial zones across the country, has proved successful immediately after its inauguration in July 2016, mainly by attracting various world-class textile and apparel companies to the country. According to the statement from GCAO, Kagame's visit to the Hawassa industrial park and other infrastructures in Ethiopia is expected to share the positive aspects of Ethiopia's experience on the sector to Rwanda. Built by

The Culprits of the Sidama Looqqe Massacre And All Civilians’ In Ethiopia Must Be Brought To Justice!

The SNLF Press Statement On The 16 th  Commemorative Anniversary Of The Sidama Looqqe Massacre May 24, 2018 The killers and those who have masterminded the Sidama Looqqe massacre of May 24, 2002 remain plotting to cause and are causing further damage to the  Sidama  nation as the nation Marks the 16 th commemorative anniversary today. To date, the Sidama nation remains relegated to the level of second citizenship in their land as the TPLF/EPRDF’s regime blatantly imposes its colonial style policy on Sidama nation in particular and the entire south in general. The sons and daughters of the nation were gunned down on the outskirt of the Sidama capital Hawassa at the village known as ‘Looqqe’ about 2 km from Hawassa, on broad day light by the  TPLF/EPRDF’s army  and security forces. The demonstrators met by highly mechanised brute forces of barbaric TPLF/EPRDF’s regime whilst peacefully demonstrating the regime’s denial of their constitutionally guaranteed rights to regional self-

ሳይማሩ የሚያስተምሩ የደቡብ ክልል መምህራን መብዛት የክልሉ መንግስት እንዝላልነት አንዱ መገለጫ ነው፤ክልላዊ መንግስት ለሲዳማ ህዝብ!

የደቡብ ክልል ትምህርት ቢሮ በክልሉ ለሚገኙ 43 ሺህ መምህራን የብቃት ማረጋገጫ ፈተና ሰጥቷል። ይሁን እንጂ ምዘናውን ያለፉት 1300 መምህራን ብቻ መሆናቸው ነው የተነገረው።በውጤቱ የተደናገጡ አስተያየት ሰጪዎች የመምህራኑ ብቃት ማነስ በክልሉ የትምህርት ጥራት ላይ የፈጠረውና የሚፈጥረው ተጽዕኖ ምን ሊሆን እንደሚችል አመላካች ነው በማለት ተናግረዋል።በደቡብ ክልል በጠቅላላው 160 ሺህ መምህራን የሚገኙ ሲሆን ምዘናው ይቀጥል ወይም ይቋረጥ ምንም የተባለ ነገር የለም። ምንጭ

የሲዳማ ብሔር የቄጣላ ጭፈራ ስነስርዓት በአዛዉንቶች

የሲዳማን የማንነት ጥያቄ ለማፈን መሞከር አደጋ አለው!!!

ከማህበራዊ ሚዲያ ላይ የተገኘ ጽሑፍ ምንጭ ከተለያዩ የታሪክ ምንጮች እንደሚንረዳውና በአሁኑ ጊዜም እንደሚናየው ማንኛውም የህዝብ ጥያቄ ጠቅለል ባለ መልኩ በሁለት መንገድ ይስተናገዳል። አንደኛው በትክክል በህገመንግሥታዊና ሠላማዊ መንገድ ሲሆን ሁለተኛው በሌላ አማራጭ መንገዶች ነው። የመጀመርያው አማራጭ መንገድ የህዝብ ሠላማዊ ሰልፍ መውጣት ሲሆን ከዚህ የሚከተለው ደግሞ ህዝባዊ አመጽና እምብተኝነት ናቸው። ይህ የትኛውም ህዝብ ያልተመለሰለትና ያልተከበረለት መብቱን ለማስከበር የሚያደርገው ትግል ነው። እነዚህ አማራጮች ለአገር ሠላም፣ መረጋጋትና ዕድገት እንቅፋት ከመሆናቸውም ባሻገር ለሰው ህይወት መጥፋትና ለንብረት መውደም ምክንያቶች ናቸው።   ብዙውን ጊዜ እንደሚናየው መንግሥት የህዝቡን መሠረታዊ ጥያቄ በህገመንግሥታዊ መንገድ ሳያስተናግድ ስቀር ህዝቡ እነዚህን አማራጮች ለመጠቀም ይገደዳል። ለምሳሌ በቅርብ ጊዜ በአገራችን የተከሰተውን እንኳን ብንመለከት የሚድሮክ ኩባንያን ኮንትራት ማደስ ያስከተለው ቀውስ ቀላል አልነበረም። ህዝቡ በሠላማዊ መንገድ የኮንትራቱን መታደስ ተቃውሞታል። የተለያዩ አክትቭስቶችም ይህንን አስመመልክቶ በየሚዲያው ድምጻቸውን ከፍ አደርገው ተቃውመውታል። ሆኖም ግን ለህዝብ ተቃውሞ ደንታ የለለው መንግሥት የህዝቡን ጥያቄ ሰምቶ ተገቢውን ምላሽ በወቅቱ መመለስ አልፈለገም። ህዝቡን በማሸማቀቅ፣ ከሥራ በማባረር፣ በማሰር፣ በማሰቃየት፣ በመግደል እንድሁም በመደብደብ ለተለያዩ የአካልና ለስነልቦና ችግሮች በመዳረግ ከፍተኛ ልምድ ያካበተው ህወኃት መራሹ የኢህአደግ አምባገነን መንግሥት የህዝቡን ችግር የሚሰማበት ጆሮም ሆነ ፍላጎት አልነበረውም።  የህዝቡን እሮሮ ከምንም ሳይቆጥር የለመደውን ህገወጥ ድርጊት በመከተል ኮንትራቱን አደሰ። ይህንን

በሀዋሳ ከተማ በፍራፍሬ ምርት ላይ የጨመረው የተጋነነ ዋጋ

Ethiopian Hawassa city fruit wage improper increment.

Ethiopian PM warns officials on foreign bank accounts

( Xinhua ) -- Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed on Tuesday warned his government is investigating public officials who allegedly have illicit foreign bank accounts. Ahmed, made the remarks during a discussion with senior government officials at the Prime Minister residence office, reported state media Ethiopia News Agency. The PM didn't specifically identify government officials currently under investigation or the names of foreign countries that are collaborating with his government to uncover alleged illicit foreign bank accounts. Prime Minister Abiy Ahmed was sworn in on April 2, with promises to instill good governance and fight corruption in one of Africa's star economies. The Ethiopian government has identified corruption and rent-seeking activities as part of the reason Ethiopia was rocked by sweeping unrest in 2016. The Ethiopian government has since then promised to crack down on grand scale corruption which has afflicted one of the world's fastest

በመዘጋጀት ላይ ባሉት የኢትዮጵያ ሕዝቦች ታሪክ መጻሕፍት ውስጥ የሲዳማ ሕዝብ ታሪክ ተገቢው ሽፋን ሊሰጠው ይገባል

ፎቶ ከ ፌድየት ድህረገጽ ሰሞኑን የኣገሪቱ የመገናኛ ብዙሃን እንደዘገቡት ከሆነ፤ ትምህርት ሚኒስቴር በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚሰጠውን የታሪክ ትምህርት ሊከልስ ነው ። በሚከለሱት የታሪክ መጽሕፍት ውስጥ የሲዳማ ህዝብ ታሪክ የምገባውን ሽፋን እንዲያገኝ እና እንደሌሎቹ የኣገሪቱ ህዝቦች ሁሉ የብሔሩን እድሜ ጠገብ ባህል፤ ወግ እና ማንነት ለቀጣዩ ትውልድ ባልተከለሰ መልኩ ለማቆየት የምያስችል ስራ ልሰራ ይገባል። በጉዳዩ ላይ የቀረበውን ዝርዝር ዘገባ ከታች ያንቡ፦ ምንጭ፦ ሪፖርተር

በፓርቲ ተፅዕኖ ሥር የወደቀውን የፌዴራልና የክልል መንግሥታት ግንኙነት ተቋማዊ ለማድረግ የተዘጋጀ የፖሊሲ ማዕቀፍ ለፓርላማ ተላከ

ምንጭ ሪፖርተር ጋዜጣ   በአሁኑ ወቅት በአንድ ፓርቲ ተፅዕኖ ሥር እንደወደቀ በይፋ የታመነበትን የፌዴራልና የክልል የመንግሥታት ግንኙነት ከፓርቲና ከግለሰቦች ተፅዕኖ በማላቀቅ፣ ተቋማዊ መሠረትና ሕጋዊ ሥርዓት እንዲኖረው ለማድረግ የተረቀቀ የፖሊሲ ማዕቀፍ እንዲፀድቅ ለፓርላማ ተላከ፡፡ ‹‹የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የመንግሥታት ግንኙነት የፖሊሲ ማዕቀፍ›› የሚል መጠሪያ የተሰጠውን ይህንን የፖሊሲ ማዕቀፍ ያረቀቁት፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤትና የፌዴራል አርብቶ አደርና ልማት ጉዳዮች ሚኒስቴር ናቸው፡፡ የፖሊሲ ማዕቀፉ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ቀርቦ ሰፊ ውይይት ከተደረገበት በኋላ እንዲፀድቅና ማስፈጸሚያ ሕግ እንዲወጣለት ተወስኗል፡፡ ይህ የፖሊሲ ማዕቀፍ ፀድቆ ማስፈጸሚያ ሕግ ሲወጣለት ተግባራዊ የሚደረገው በአገር አቀፍ ደረጃ በመሆኑ፣ ፌዴሬሽኑን የመሠረቱት ክልሎች ወይም ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች የተወከሉበት የፌዴሬሽን ምክር ቤት የፖሊሲ ማዕቀፉን በማፅደቅ ለሕግ አውጪው ፓርላማ እንዲመራው የሚኒስትሮች ምክር ቤት በወሰነው መሠረት፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ሰኞ ሚያዝያ 22 ቀን 2010 ዓ.ም. ተወያይቶ ውሳኔውን አሳልፏል፡፡ ባለፈው ሳምንት መጀመርያ በጉዳዩ ላይ የወሰነው የፌዴሬሽን ምክር ቤት የፖሊሲ ማዕቀፉ ወቅታዊና አንገብጋቢ መሆኑን በማጤን ይሁንታውን የሰጠ ሲሆን፣ ፖሊሲው በፍጥነት ፀድቆና አዋጅ ተዘጋጅቶለት ወደ ሥራ እንዲገባ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መርቶታል፡፡ የፖሊሲ ማዕቀፉ በፌዴራልና በክልል መንግሥታት እንዲሁም በክልል መንግሥታት መካከል የሚደረግ የመንግሥታት ግንኙነት፣ በሕግና በተቋማዊ ሥርዓት እንዲመራ ለማድረግ የታለመ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ሥርዓት መንግሥት መሥርታ ተግባራዊ ማድረግ ከጀመረች ከሁለት አሥርት

በሃዋሳ ስታዲዬም ኤሌክትሮኒክስ (ኢ_ ቲኬት) ቲኬት ልጀመር ነው

Ethiopian Football Federation (EFF) has officially launched an e-ticketing service at the Addis-Ababa Stadium with is aimed at reducing the long queues before football games. The service was outsourced from a technology company named Kifya Financial Technology PLC, who signed a five-year-agreement with the football governing body. Codenamed by the provider as  ‘ Yene Ticket’/ ‘My Ticket’  the payment service will see the technology company getting 1.5% of the entry fee as the 68% will be shared to the home side club and the remaining 20.5% goes to the federation. After securing the deal in September 2017, the Ethiopia based financial Technologies Company had been taking a pilot project at the stadium for the past three months. The tickets can be bought at any of Kifya’s agents across the city, shops around the stadium or via a mobile app starting from a week ahead of the match day. The tickets have a barcode that can be scanned by the validator machines installed at the 1