Skip to main content

Posts

Showing posts from June, 2017

የኦሮሚያን የአዲስ አበባ ልዩ ጥቅም አስመልክቶ የተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ፀድቋ፤ ከሃዋሳ ከተማ መስፋፋትጋር ተያይዞ ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉት የሲዳማ ኣርሶ ኣደሮችን በተመለከት ምን ታሳቧል?

የኦሮሚያን የአዲስ አበባ ልዩ ጥቅም አስመልክቶ የተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ፀደቀ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን ሕገ መንግሥታዊ ልዩ ጥቅም አስመልክቶ የተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ ማክሰኞ ሰኔ 20 ቀን 2009 ዓ.ም. አፀደቀ፡፡ የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 49 ንዑስ አንቀስ 5 ላይ ‹‹የኦሮሚያ ክልል የአገልግሎት አቅርቦት ወይም የተፈጥሮ ሀብት አጠቃቀምና የመሳሰሉትን ጉዳዮች በተመለከተ እንዲሁም አዲስ አበባ በኦሮሚያ ክልል መሀል የምትገኝ በመሆኗ የሚነሱ ሁለቱን የሚያስተሳስሩ አስተዳደራዊ ጉዳዮችን በተመለከተ ያለው ልዩ ጥቅም ይጠበቅለታል፡፡ ዝርዝሩ በሕግ ይወሰናል፤›› በማለት ተደንግጎ ይገኛል፡፡ ‹‹የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ያለውን ልዩ ጥቅም በሕገ መንግሥቱ እንዲሰፍር ያደረጉት የኦሮሞን ሕዝብ ጨምሮ መላው የአገራችን ሕዝቦች ናቸው፡፡ የመረጡት የፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት የፌዴራል መንግሥትና የክልሎች መንግሥታት እንደሚኖሩ የሚደነግግ በመሆኑ፣ የፌዴራል መንግሥቱ መቀመጫ የሆነች ከተማ መመረጥ ስለነበረበትም የኦሮሞ ሕዝብም ሆነ መላው የአገራችን ሕዝቦች በኦሮሚያ ክልል እንብርት ላይ ያለችውን አዲስ አበባ ከተማን የፌዴራሉ መንግሥት መቀመጫ አድርጎ መርጠዋታል፡፡ ይህም በሕገ መንግሥቱ እንዲሰፍር አድርገዋል፤›› ያለው ሰኔ 20 ቀን 2009 ዓ.ም. የወጣውና በኢሕአዴግ ይፋዊ የፌስቡክ ድረ ገጽ ላይ የታተመው መግለጫ፣ ይህንን ጉዳይ በዝርዝር ሕግ መመለስ የሚያስፈልግ በመሆኑ የሕገ መንግሥቱን መንፈስ ተከትሎ ዝርዝሩ እንዲሠራ መደረጉን ያመለክታል፡፡ ለተጨማሪ ንባብ

የሲዳማዋ ሃዋሳ እና ሆቴሎቿ

የሲዳማዋ ዋና ከተማ ሃዋሳ እና ሆቴሎቿ

He learns from the indigenous knowledge of Sidama people

My research stay in Ethiopia: I learn from the indigenous knowledge of the local people I am Shibire Bekele from Ethiopia, Studying MSc. In Tropical Forest Management in TU Dresden, Germany. Agroforestry system I am working in my master thesis on financial analysis of smallholder’s woodlot and homestead agroforestry systems in Southern Ethiopia. The thesis is integrated under the WoodCluster project and supervised by Prof. Jürgen Pretzsch from TU Dresden and co-supervisor Dr. Tsegaye Bekele from Hawaasa University, Wondo Genet College of Forestry and Natural Resources. I am interested to work under this theme as most farmers in Ethiopia use their land based on the previous land use where only some of them consider the market factors of their production. Analyzing profitability of woodlots and homestead agroforestry system will help the local land owners to plan on the farming system which rewards the household with more financial profit. It is a great pleasure to collect my da

Impact of Land Cover Change on Water Quality and Stream Flow in Lake Hawassa Watershed of Ethiopia

ABSTRACT Quantifying the hydrologic response of land use/land cover change (LULCC) is of paramount importance to improve land management. This study was carried out to analyze the effect of LULCC on water quality and quantity. LULCC of the watershed in 1986, 1999 and 2011 was analyzed from Landsat satellite images using supervised classification.  Time series and point data were collected  from the upper and lower sections of Wedesa, Wesha and Hallo Rivers .  Water quality parameters (turbidity, suspended solid (SS), total dissolved solid (TDS), pH, electric conductivity (EC), total organic carbon (TOC), ammonia, nitrate and phosphate) were analyzed in the laboratory. A considerable decline in forest and an increase in woodland were observed in the watershed during the indicated periods. Turbidity, SS, TDS and EC were significantly higher ( P  < 0.05) in the lower section of the rivers compared to the upper ones. Ammonia, nitrate and phosphate were higher in the lower section o

Rescuing Lake Hawassa in Full Swing

Photo Following the ecological threat of Hawassa Lake, which is a habitat for enormous aquatic animals and a livelihood for a number of people, stakeholders are striving to rescue the lake from drying. Indeed, the issue is real. As concerned professionals and stakeholders uttered, 'the Lake is in great trouble'!. Hawassa University Biology Department Head Dr. Girma Tilahun said it is unthinkable to see Hawassa town with the absence of Hawassa Lake. However, the speedy expansion of township, industry and tourism development are putting the lake in danger. Irrefutably, expansion of industries, township and tourism are sources of economic growth that can not be put aside, but designing a mechanism that enables to execute both side by side, with out causing any harm is, imperative. Mentioning that he has been conducting various studies on rift-valley lakes, Dr. Girma said the land which is holding water and serving as a source of water is now declining due to the expa

የሀዋሳ ሀይቅ ዳግም ለአደጋ ተጋልጧል

የሀዋሳ ሀይቅ ዳግም ለአደጋ ተጋልጧል ከፌስ ቡክ ላይ የተገኘ ፎቶ ዋዜማ ራዲዮ- በሀዋሳ የሚገነባው ግዙፍ የኢንደስትሪ ፓርክ በሀዋሳ ሀይቅ ላይ ከፍ ያለ የብክለት አደጋ ሊያደስ የሚችል ግንባታ እያደረገ መሆኑን ለጉዳዩ ቅርብ የሆኑ ምንጮች አመለከቱ። ይህ ግዙፍ የኣኢንደስትሪ ፓርክ በርካታ ፋብሪካዎችንና የማምረቻ ተቋማትን የያዘ ሲሆን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከፍተኛ የማስተላለፍ አቅም ያለው የፍሳሽ ማስወገጃ ቦይ እየቀደደ መሆኑን የዋዜማ ሪፖርተር በቦታው ተገኝታ ተመልክታለች። የፍሳሽ ማስወገጃው ከሀዋሳ ሀይቅ ጋር እንዲገናኝ መደረጉ ስጋት የፈጠረባቸው ነዋሪዎች ጉዳዩን በሀገር ቤት ላሉ የመገናኛ ብዙሀን ቢያቀርቡም ስሚ እንዳላገኙ ገልፀውልናል። የፍሳሽ ማስወገጃው የተጣራ ፈሳሽ ቆሻሻን ብቻ ለማስወገድ የሚውል መሆኑን የአዋሳ ከተማ አስተዳደር ለነዋሪው ሲገልፅ ቢቆይም አሁን ከግንባታ ባለሙያዎች በተገኘ መረጃ የኣኢንደስትሪ ፓርኩ ምንም አይነት የፍሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያ ማከሚያ እንደሌለው ለመረዳት ተችሏል። ስለጉዳዩ ያነጋገርናቸው የደቡብ ክልል የኣአካባቢ ጥበቃና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ባለሙያዎች የኣኢንደስትሪ ፓርኩ የፈጠረውን ስጋት እንደሚጋሩ ገልፀው ጉዳዩ የፌደራል መንግስት በመሆኑ አስተያየት ለመስጠት እንቸገራለን ብለዋል። ለኣኢኮኖሚ አገልግሎትም ሆነ ለመዝናኛ ተመራጭ የሆነው የሀዋሳ ሀይቅ ባለፉት አስራ አምስት አመታት በኣአቅራቢያው በተደረጉ የተለያዩ ግንባታዎች ለብክለትና ለውሀ መጠን መቀነስ ተጋልጦ ቆይቷል። ለሀዋሳ ከተማ ልዩ መሽብ የሆነው ይህ ሀይቅ በኣአፈጣጠሩ እምብዛም ጥልቀት የሌለው በመሆኑ ሳቢያ በቀላሉ ለ አደጋ የተጋለጠ ነው።  ምንጭ

ACCESSIBILITY TO TUBERCULOSIS CONTROL SERVICES AND TUBERCULOSIS PROGRAMME PERFORMANCE IN SOUTHERN ETHIOPIA

ABSTRACT Background : Despite the expansion of health services and community-based interventions in Ethiopia, limited evidence exists about the distribution of and access to health facilities and their relationship with the performance of tuberculosis (TB) control programmes. We aim to assess the geographical distribution of and physical accessibility to TB control services and their relationship with TB case notification rates (CNRs) and treatment outcome in the Sidama Zone, southern Ethiopia. Design : We carried out an ecological study to assess physical accessibility to TB control facilities and the association of physical accessibility with TB CNRs and treatment outcome. We collected smear-positive pulmonary TB (PTB) cases treated during 2003–2012 from unit TB registers and TB service data such as availability of basic supplies for TB control and geographic locations of health services. We used ArcGIS 10.2 to measure the distance from each enumeration location to the neares