የሲዳማ ፖለቲካ እስረኞች ያለምንም ቅድሜ_ሁኔታ በኣስቸካይ እንድፈቱ ተጠየቀ

April 18, 2016
በተለያዩ ፖለቲካዊ ምክንያቶች ያለኣግባብ በኢትዮጵያ መንግስት ታስረው በእስር ቤቶች መመማቀቅ ላይ ያሉት የሲዳማ ተወላጆች ያለምንም ቅድሜ ሁኔታ በኣስቸካይ እንዲፈቱ የሲዳማ ብሄራዊ ነጻነት ግንባር ጠየቀ። ዝርዝር ዜናውን...Read More

ሐዋሳ ከተማ በ457 ሚሊዮን ብር የሚያስገነባው ዓለም አቀፍ ኤርፖርት በከፊል አገልግሎት መስጠት ሊጀምር ነው

April 11, 2016
የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት ሐዋሳ ከተማ በ457 ሚሊዮን ብር የሚያስገነባው ዓለም አቀፍ ኤርፖርት በከፊል አገልግሎት መስጠት ሊጀምር ነው፡፡ የኤርፖርት ግንባታው ከ14 ወራት በፊት የተጀመረ ሲሆን፣ ግንባታውን የሚያካሂደው...Read More