Skip to main content

Posts

Showing posts from November, 2015

በሃዋሳ የምገኙ የሴካፋ ተሳታፊ ቡድኖች በደቡብ ክልል መንግስት የጻጥታ ኃይል ከፍተኛ ጥበቃ እየተደረገላቸው መሆኑ ተነገረ

በሃዋሳ የምገኙ የሴካፋ ተሳታፊ ቡድኖች በደቡብ ክልል መንግስት የጻጥታ ኃይል ከፍተኛ ጥበቃ እየተደረገላቸው መሆኑ ተነገረ Photo from citizentv የኬኒያውን ስትዚን ዲጅታል ጠቅሶ ወራንቻ ኢንፎርሜሽን ኔትዎርክ እንደዘጋበው በዘንድሮው ኢትዮጵያ በማስተናገድ ላይ ባለችው የሴካፋ ውድድር ተሳታፊ የሆኑ እና ውድድራቸውን ሃዋሳ ላይ በማድረግ ላይ ያሉት ብሄራዊ ብድኖች በክልሉ ጻጥታ ኃይል ጥበቃ እየተደረገላቸው ነው። ዝርዝር ወሬውን ከታች ያንቡ፤ Tight security as Harambee Stars train ahead of Zanzibar clash   

የሲዳማ ኣዲስ ኣመት በዓል _ፊቼን በኣለም ቅርስነት ለመመዝገብ የምደረገውን የመዝጋቢው ኮሚቴ ውይይት ነገ ከጠዋቱ 3 ሰዓት ተኩል ጀምሮ ኦንላይን መከታተል ይችላሉ

የቀጥታ ስርጭቱን በዚህ ሊንክ ይከታተሉ: Live

በአዲስ አበባ ስታዲየም ይካሄዳል የተባለውና ከሩብ ፍፃሜው እስከ ፍፃሜው ያለው ጨዋታ በሀዋሳ ሊካሄድ እንደሚችል በስፋት እየተነገረ ነው

( ኤፍ.ቢ.ሲ ) በ2015ቱ 38ኛው የምስራቅ አና መካከለኛው የእግር ኳስ ውድድር(ሴካፋ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዋልያዎቹ ሩብ ፍጻሜ መቀላቀላቸውን አረጋግጠዋል። በምድብ አንድ አስተናጋጇ ኢትዮጵያ ከታንዛኒያ አቻዋ ጋር በሀዋሳ ስታዲየም የተጫወተች ሲሆን፥ ውጤቱም 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል። በጨዋታው ታንዛኒያ በ51ኛው ደቂቃ ጎል አስቆጥረው ጨዋታውን መምራት ችለው የነበረ ሲሆን፥ ሙሉ የጨዋታው ሰዓት ተጠናቆ የባከነ ሰዓት ላይ የታንዛኒያ ብሄራዊ ቡድን በራሱ መረብ ላይ ባስቆጠረው ግብ ዋልያዎቹ አቻ በሆነ ውጤት ጨዋታውን አጠናቀው ሊወጡ ችለዋል። በዚህም መሰረት ዋልያዎቹ ከምድብ አንድ ታንዛኒያ እና ሩዋንዳን ተከትለው በ4 ነጥብ በሶሰተኝነት አጠናቀዋል። ዋልያዎቹ ምርጥ ሶስተኛ በመሆን ወደ ሩብ ፍጻሜ መቀላቀል መቻላቸውንም አረጋግጠዋል። በምድብ ሁለት ኡጋንዳ እና ብሩንዲ በሀዋሳ ስታዲየም ጨዋታቸውን ያካሄዱ ሲሆን፥ ኡጋንዳ ጨዋታውን 1ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፋለች። የ13 ጊዜያት የሴካፋ አሸናፊዋ ኡጋንዳ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፏን አረጋግጣለች። ከምድብ ሶስት ደቡብ ሱዳን በመጀመሪያ ተሳትፎዋ ወደ ሩብ ፍጻሜ ስታልፍ፥ ማላዊም ደቡብ ሱዳንን ተከትላ  ማለፏን አረጋጣለች። በተያያዘ በአዲስ አበባ ስታዲየም ይካሄዳል የተባለውና ከሩብ ፍፃሜው እስከ ፍፃሜው ያለው ጨዋታ በሀዋሳ ሊካሄድ እንደሚችል በስፋት እየተነገረ ነው። ለዚህም የሴካፋ አወዳዳሪ አካላት፣ የውድድሩ ስፖንሰር እና የቴሌቪዥን አስተላላፊው ዲ.ኤስ.ቲቪ እንዲሁም በሀዋሳ የሚገኙት ቡድኖች በከተማውና መስተንግዶው በመደሰታቸው እና ቀሪ ውድድሮች በሀዋሳ እንዲካሄድ ፍላጎት በማሳየታቸው ነው ተብሏል።

የሲዳማ ኣዲስ ኣመት በዓል - ፊቼ በኣለም የቅርስ መዝገብ ለመመዝገብ ከጫፍ መድረሱ ተሰማ

ፎቶ ከዩኔስኮ ድረገጽ የፊቼ በዓል ከነገ ማለትም እንደፈሬንጆቹ የዘመን ኣቆጣጠር ከኖቨምቤር 29 ጀምሮ ለኣራት ቀናት በናሚቢያዋ ዋና ከተማ ዊንድሆክ በምካሄደው የዩኔስኮ ኣስረኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ በኣለም ቅርስነት ለመመዝገብ ውሳኔ እንዲሰጥባቸው ዝርዝር ውስጥ ከገቡት ቅርሶች መካከል መሆኑ ታውቋል። የወራንቻ ኢንፎርሜችን ኔትዎርክ የዩኔስኮን ድረገጻ ጠቅሶ እንደዘገበው የሲዳማን ኣዲስ ኣመታ በኣል ፊቼን ጨምሮ ሌሎች ከ 40 የምበልጡ መሰል ጥበቃ የሚሹ ባህላዊ እሴቶች ከውሳኔ ስጪ ኮሚቴ ፊት ቀርበዋል። ሌሎች በርካታ ቁጥር ያላቸው እና ኣለም ኣቀፍ ጥበቃ እንድደረግላቸው በተለያዩ ኣገራት የቀረቡ ባህላዊ እሴቶች መስፈርቶችን ባለሟሟላታቸው ከውድድር ውጭ መሆናቸው ተዘግቧል። የሲዳማ ኣዲስ ኣመት በኣል ፊቼ ለሲዳማ ህዝብ ብቻ ሳይሆን ለመላው የኣለም ህዝብ ካለው ከፍተኛ ፋይዳ ኣንጻር በኣለም ቅርስነት ተመዝግቦ ተገብው ጥበቃ እንዲደረግለት ያሻል። ምንጭ

የሎቄ ተጠቂዎች ያለ ምንም ፍትህ 14ኛ ኣመታቸውን ልይዙ ነው

የሰፊውን የሲዳማ ህዝብ መብት እና ኣንድነት ለማስጠበቅ ስሉ ሎቄ በካሄዱት ሰላማዊ ሰልፍ ላይ በኢትዮጵያ መንግስት የጸጥታ ኃይሎች በግፊ የተገደሉት፤ ለተለያዩ ኣካላዊ እና ስነልቦናዊ ጉዳቶች የተዳረጉ ሲዳማውያን ያለ ምንም ፍትህ ኣስራ ኣራተኛ ኣመታቸውን ልይዙ መቃረባቸው ታውቋል። ዝርዝሩን ሊንኩን ተጭነው ያንቡ፤   ኣያንቱ

አዳዋና ኣዲስ የሲዳማ ሙዝቃ

Ethiopian Music - አዳዋና - መቅደስ ዓ/መስቀል - (Official Music Video) New Ethiop...

የቀድሞ የሲዳማ ነጻነት ግንባር መሪ ካላ ጋልፋቶ ፌቃ ኣረፉ

የወራንቻ ኢንፎርሜሽን ኔትዎርክ ከተለያዩ ምንጮች ያነገኘው መረጃ እንደምያመለክተው ከሆነ ካላ ጋልፋቶ ባደረባቸው የኩላልት ህመም በሲዳማዋ ዋና ከተማ በሚገኘው ሆስፒታል ስታከሙ ቆይተው ህመሙ ኣገርሽቶባቸው ለሞት ዳርገዋቸዋል። ካላ ጋልፋቶ ፌቃ ለረዥም ኣመታት ስመሩት የቆዩትን የሲዳማ ነጻነት ግንባር በመልቀቅ ከገዥው ፓርት ጋር ለመስራት እንደፈረንጆቹ የዘመን ኣቆጣጠር 2008 ጀምሮ ወደ ሲዳማ ማግባታቸው ይታወቃል። ወደ ሲዳማ መግባታቸውን ተከትሎ በርካታ የትግል ኣጋሮቻቸው እና የሲዳማ ዳይስፖራ ካላ ጋልፋቶ የወስዱትን እርምጃ ለሲዳማ ህዝብ የማይበጅ ነው በማለት ማጣጣላቸው ይታወሳል። ዝርዝር ወሬውን ከታች ይመልከቱ፦ Kaala ‘Galfatto Feqqa Dommee’ the former Sidama Liberation Front (SLF) leader passes away due to long standing illness which eventually resulted him in a serious Kidney failure. The report from Sidama land reveal that Kaala Galafatto has been in and out of Hospital for several months in Sidama Capital, Hawassa until he has passed away on the evening of 15 th  of November 2015 in his home. Kaala Galafatto has been the leader of Sidama Liberation Front (SLF) for a decade up to the mid 2008 until he’s decided to return back to Sidama land, Ethiopian for the reasons at the moment we can go int

Extra funds released to help Ethiopia’s food crisis

The United Nations Central Emergency Response Fund (CERF) has released $17m to help those affected by the worst drought to hit Ethiopia in decades. Ethiopian girls. Credit:Shutterstock After failed rains in the spring, the climate phenomenon El Niño has further exacerbated the crisis in the country increasing food and water shortages and driving malnutrition up. Around 2.9 million people in Ethiopia were in need of emergency food aid at the start of this year. By August this had almost doubled to 4.5 million and by October had almost doubled again to 8.2 million. Stephen O’Brien, UN undersecretary general for humanitarian affairs and emergency relief co-ordinator, said: “A timely response to the emergency is critical. If we don’t act today, we face an even graver situation tomorrow, with more immense needs in 2016. “CERF funds will immediately provide crucial food supplies for people affected by the drought now, when they need it most.” The emergency funding will be rele

Ethiopia Sidama Hunkut

Hunkute is a coop comprised of nearly 2,000 farmers who deliver their cherries to two washing station in the south part of the Wonsho District in Sidama, Ethiopia. A small group of highly-trained cuppers evaluate every batch of coffee produced in the country, maintaining the caliber of the area’s prized coffee. With such ideal growing conditions and commitment to quality, it is no wonder that Hunkute is a long standing favorite of our sourcing team. Pouring over this coffee we imagine ourselves, paint brush in hand, covering a sheet of textured paper in gouache. Not to be confused with watercolors’ diluted washes and transparent streaks, gouache pigments build up color to capture the blush of sun-ripened stone fruit, the matte shell of green beans or even the desert-cracked melon rind with depth and delicacy. We set down our brush, pick up our mug and if we could paint as well as this coffee tastes, we would frame it, too. Source

Hawassa Airport Passenger Terminal Design

Czech embassy supports supply of drinking water in Kiliye kebele in Sidama zone

The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus Development and Social Services Commission with financial support of the Czech Embassy constructed six water wells in the village of Kiliye in Sidama zone. Photo from Czech embassy Addis Within a so-called small scale local project of the Embassy of the Czech Republic worth approximately 400 thousand Ethiopian Birr, six wells were dug out and equipped with hand pumps. This way, approximately 300 households in the village of Kiliye (Wonsho woreda, Sidama zone) have gained access to safe drinking water, and do not have to collect water from nearby streams or distant springs as before. The construction works were carried out with contribution of the local community. An awareness-raising campaign on hygiene and disease prevention was also carried out within the project. Ambassador of the Czech Republic Mr. Karel Hejč visited the project site at the end of October 2015 when the wells were being handed over to local inhabitants. Sour

Hawassa University is ranked the best University of the year 2014/15 (2007 E.C.)

Hawassa University is ranked the best University of the year 2014/15 (2007 E.C.) among the senior Universities in Ethiopia. A recent competition result disclosed on the annual University Presidents’ meeting atMekele. The FDRE Ministry of Education sets contest every year among the Universities of the Nation in different categories and the first generation Universities include Addis Ababa, Haromaya, Jimma, Gondar, Mekele, Dilla, Bahrdar, Aribaminch and Hawassa Universities. Among these Universities HwU stood second for two consequitive years 2012/13 (2005 E.C) and 2013/14 (2006 E.C) before it came first in 2014/15 (2007 E.C). According to Prof. Fikre Dessalegn, Vice President for Academic Affairs and delegate of the University President, the competition results appeared following rigorous evaluation by MoE team that visited every University in person and conducted its assessment based on 14 corporate and over 60 detail activities Ethiopian Universities are commissioned to execute.

ሲዳማ በሚቀጥሉት አሥር ቀናት መደበኛና ከመደበኛ በላይ ዝናብ ያገኛል ተባለ

በሚቀጥሉት አሥር ቀናት ለዝናብ መፈጠር ምቹ ሁኔታ መኖሩን ተከትሎ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ ሊከሰት እንደሚችል ተገለጸ። ብሔራዊ የሚቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ በኅዳር ወር ሊኖር የሚችለውን አገራዊ የአየር ሁኔታ አዝማሚያ ትንበያን ዛሬ ይፋ አድርጓል። በኤጀንሲው ትንበያ መሰረት በአብዛኛው የአገሪቱ ክፍል የበጋ ደረቅና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ እንደሚያመዝን ይጠበቃል። በሌላ በኩል በግብርና እንቅስቃሴ ላይ የሰብል ጥፋትና የምርት ብክነት ሊያስከትል ስለሚችል የደረሱ ሰብሎችን በአፋጣኝ መሰብሰብ፤ የተሰበሰቡትም ዝናብ በማያስገባ ሁኔታ መከመር እንደሚገባ ኤጀንሲው አሳስቧል። በሌላ በኩል የወቅቱ ዝናብ በደቡብ ምዕራብ፣ በምዕራብ፣ በደቡብና በደቡብ ምሥራቅ የአገሪቱ ክፍል ቀጣይነት እንደሚኖረው ነው የተመለከተው። አልፎ አልፎ ባሉት ቀናትም ወቅታዊ ያልሆነ ዝናብ በአንዳንድ የሰሜን፣ የመካካለኛውና የምሥራቅ የአገሪቱ ክፍሎች ይከሰታል ተብሎ እንደሚጠበቅ ትንበያው ጠቁሟል። በአብዛኛው የትግራይ ዞኖች፣ ከአማራ ክልል አዊ ዞን፣ የባህር ዳር ዙሪያ፣ ምዕራብና ምሥራቅ ጎጃም፣ ሰሜንና ደቡብ ጎንደር፣ ዋግ ኽምራ፣ የሰሜን ደቡብ ወሎ አካባቢዎች መደበኛና ከመደበኛ በላይ ዝናብ እንደሚኖራቸው ይጠበቃል። በተመሳሳይም ከኦሮሚያ ሆሮ ጉድሩ፣ ምዕራብ ሸዋ፣ አርሲ፣ ባሌ፣ ቦረና እና ጉጂ መደበኛና ከመደበኛ በላይ ዝናብ እንደሚኖራቸው በትንበያው ተመልክቷል። በሌላ በኩል ደረቅ የአየር ሁኔታ እያመዘነ ቢሆንም በምዕራብና ምሥራቅ ሐረርጌ፣ ሀረሪ፣ ድሬደዋና በአዲስ አበባ ከመደበኛ በላይ ዝናብ እንደሚያገኙ ተገልጿል። በተጨማሪም የቤኒሻንጉል ጉምዝና የጋምቤላ ሁሉም ዞኖች በአብዛኛው ከመደበኛ ጋር በተቀራረበ የዝናብ መጠን እንደሚያገኙ ይጠበቃል። በአንፃሩ የአፋር 3 እና 5 ዞኖች በጥቂት

የከተሞችን ዕድገት የሚመዝን አለም አቀፍ መስፈርት በኢትዮጵያ ሊተገበር ነው፤ ከሃዋሳ ምን እንጠብቅ?

የከተሞችን ዕድገት የሚመዝን አለም አቀፍ መስፈርት በኢትዮጵያ ሊተገበር ነው туристический онлайн-справочник Лучшие Андроид планшеты አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2008 (ኤፍ. ቢ. ሲ) የኢትዮጵያን የከተሞች እድገት መመዘን የሚያስችል አለም አቀፍ መስፈርት  ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑን የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር አስታወቀ። መስፈርቱም በከተሞች ቀጣይነት ያለው እና ሁሉን አቀፍ እድገት በማስመዝገብ በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ በማደረግ ነዋሪዎቻቸውን የላቀ ተጠቃሚ ያደረጋል ብሏል ሚኒስቴሩ። የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስትሩ  አቶ መኩሪያ ሀይሌ ከፋና ብሮድ ካስቲን ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ መስፈርቱን በ44 ከተሞች  ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችሉ ቅድመ ዝግጅቶች እየተካሄዱ ነው ብለዋል። መስፈርቱም ወጥነት የሌለውን የከተሞች እድገት በማሰቀረት የሀገሪቱን ከተሞች በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳደዳሪ የሚያደርጋቸው ነው ሲሉም አቶ መኩሪያ ተናግረዋል። መመዘኛው በዘጠኝ ዋና ዋና መስፈትሮች የተከፈለና ከመቶ በላይ ዝርዝር መመዘኛዎች የሚኖሩት ሲሆን፥ የከተሞች ምርታማነት የሚለው ከመሰፈርቶቹ ቀዳሚ መሆኑንም ሚኒስትሩ ገልጸዋል። በዚህም ከከተማው ነዋሪው የሚሰበሰብ ግብርና የከተማ አስተዳደር አገልግሎቶችን ለነዋሪዎቹ ለማቅረብ የሚያደረገው ወጪ ሲነፃፀር ምን ያህል የተጣጣመ ነው የሚለውም ተካቶበታል። እንዲሁም ከተማው በስሩ አቅፎ ከያዘው የህዝብ ቁጥር ጋር የሚሰጠው ውጤት፣ አንድ በከተማ የሚኖር ግለሰብ በቀን ምን ያህል ሊትር ውሃ ይደረሰዋል፣ በከተማው ከሚመረተው የደረቅና ፈሳሽ ቆሻሻ ምን ያህሉ በተዘርጋለት ስርዓት ይወገዳል፣ የትምህርት እና ጤና መስረተ ልማት ዝርጋታም በአለም አቀፍ