የኤርትራን መንግስት አስከፊ ስርዓት ለማስወገድ የሚያስችል አዲስ የስትራቴጂ ትግል የሚቀይስ የኤርትራ ብሄራዊ ጉባዔ ለዴሞክራሲያዊ ለውጥ ውይይት በሐዋሳ ተጀምሯል፡፡

November 22, 2011
የኤርትራ ኮሚሽን ለዴሞክራሲያዊ ለውጥ የኤርትራ ተቃዋሚ ኃይሎች ልዩነታቸውን አጥብበው የሀገሪቱን አምባገነን ስርዓት እንዲያስወግዱ ጥሪ አቀረበ ማክስኞ, 22 ህዳር 2011 16:23 የኤርትራ ህዝብ የጭቆና...Read More

በደቡብ ክልል መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ከሶስት ቢሊዮን በሚበልጥ በጀት የልማት ስራ እያካሄዱ ነው

November 15, 2011
አዋሳ, ህዳር 5 ቀን 2004 (ሃዋሳ) - በደቡብ ክልል መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች በመደቡት ከሶስት ቢሊዮን ብር የሚበልጥ በጀት ህብረተሱቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የልማት ስራዎች በመካሄድ ላይ መሆናቸውን የክልሉ ፋይናንስ...Read More

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከሰማንያ የሚበልጡ የምርምርና ስርፀት ተግባራትን እያካሄደ ነው

November 12, 2011
አዲስ አበባ፣ ህዳር 2 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከሰማንያ የሚበልጡ የምርምርና  ስርፀት ተግባራትን እያካሄደ ነው። ዩኒቨርሲቲው እያካሄዳቸው ያሉ የምርምርና ስርፀት ስራዎች የአካባቢውን ህብረተሰብ  ች...Read More

የሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ ኤፍ ኤም ሬዲዮ ስርጭት ለመጀመር የሚስችል ዝግጅት እያደረገ ነው

November 08, 2011
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ ኤፍ ኤም ሬዲዮ ስርጭት ለመጀመር የሚስችል ዝግጅት እያደረገ ነው። በሬዲዮ ጣቢያው አስፈላጊነት ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ትናንት በዩኒቨ...Read More

የሃዋሳ ዩንቨርሲቲ ግማሽ ቢሊየን ብር በሚሆን ወጭ አዲስ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሊያስገነባ ነው

November 06, 2011
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃዋሳ ዩንቨርሲቲ ግማሽ ቢሊየን ብር በሚሆን ወጭ አዲስ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሊያስገነባ ነው። በአሁኑ ወቅት  የኢንስቲትዩቱን  ግንባታ ለማስጀመር የሚያስችል ቅድመ ዝግ...Read More